💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) – 08 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
09 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
አድስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ክፍል ⓽
▪የኪታብ pdf➘➘
t.me/https_Asselefya1/9246
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ክፍል ⓽
▪የኪታብ pdf➘➘
t.me/https_Asselefya1/9246
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
⇛«እኔ ነኝ ከሁሉ የተጎዳሁት፤ የኔ ይብሳል!» ብንልም በጥልቀት ሲታይ ግን ሁላችንም ተመሳሳይ ነን፣ሁላችንም የጎደለን ነን፣
ሁላችንም የተጎዳን ነን፣ጤና ያለው ገንዘብ የሌለው፣ ገንዘብ ያለው ጤና የሌለው፣ትዳር ያለው ልጅ የሌለው፣ ልጅ ያለው አስተዋሽ የሌለው ፣ወላጅ ያለው ተንከባካቢ የሌለው ፣
በዚህ መልኩ ጉድልድል ያልን ነን።
☞የሞላለት ማንም የለም። ስለ ሁሉም የአላህ ክፍፍል ማመስገን አለብን። ብናመሰግን የሚጨመርልን እንጁ የሚቀነስብን ነገር የለም።
t.me/AbuSufiyan_Albenan

~አልሐምዱ ሊላህ~t.me/AbuSufiyan_Albenan
አሁን ወቅት እራስሺን አጠንክረሺ መጠንከር የሚያዋጣሺ እከሌ ያግዘኛል ብለሺ አትንጠልጠይ በራስሽ ቀጥ ብለሺ በጌታሺ ታግዘሺ የያዝሺዉ አላማ ግብ ምቺ!✍️
ሙሓደራ_ሺርክ
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
"አዲስ ~ሙሓደራ"
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
👉ሺርክ…
➛018 ቀበሌ አምባገር ወረባቦ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7019
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7019
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
👉ሺርክ…
➛018 ቀበሌ አምባገር ወረባቦ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7019
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7019
➧
✍️
ከስደት መልስ የእህቶች ደስታ እንደማየት የሚያስደስት የለም እዚህ አብረን ስንኖር የነበረች እህቴ ሀገር ገብታ አላህ መንታ ልጆች ሰጥቶ ልቧ በደስታ ሞላዉ አልሀምዱሊላህ!!
➛ለሁላችንም መንታ መንታዉ ይወፍቀን ከስደት መልስ የስደት ኑሮ በቃ ብሎ በሀገራችን ሪዝቃችን ይክፈትልን ያረብ!✍️
የሌላን ሰዉ ሕይወት በፍፁም አትኑሪ
የራስሺ ሕይወት ብቻ ኑሪ የራስሺ አላማ እና ራእይ ብቻ ተከተይ!!✍️
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
أبو ريس محمد بن إمام – مقتطف من صلاة الفجر
ደጋግሞ ቢሰማ የማይሰለች ቲላዋ አኹና አቡ ረይስ ✍️ስሙ ማለቴ ነዉ¡
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
☞በነገራችን ላይ…«ለሰዎች ፊት አትስጥ ትናቃለህ!»የሚለው የቂሎች አባባል እንደሆነ ጠንቅቄ አምናለሁ! ይልቁንስ ሰው ስታከብረው ያከብርሃል፣ፊት ስትነሳውም ይነሰሃል። ኮስታራ ስለሆንክ የምትከበር፣በጣም ዝምተኛ ስለሆንክ የምትሰማ የሚመስልህ ከሆነ ተሳስተሃል!
⇛ኡስታዙም ሆነ አስተማሪው ከ ተማሪዎቹ ጋር ቆፍጣና፣ዝምተኛ ስለሆነ አይከበርም። ይልቁንስ ተማሪዎች እንድሸሹትና መጠየቅ የሚፈልጉትን ጥያቄ እንዳይጠይቁት ማሳቀቅና ማጨናነቅ ነው ብየ አምናለሁ።እና ሁሉንም በልኩ እንያዘው ለማለት ነው¡)
t.me/AbuSufiyan_Albenan
⇛ኡስታዙም ሆነ አስተማሪው ከ ተማሪዎቹ ጋር ቆፍጣና፣ዝምተኛ ስለሆነ አይከበርም። ይልቁንስ ተማሪዎች እንድሸሹትና መጠየቅ የሚፈልጉትን ጥያቄ እንዳይጠይቁት ማሳቀቅና ማጨናነቅ ነው ብየ አምናለሁ።እና ሁሉንም በልኩ እንያዘው ለማለት ነው¡)
t.me/AbuSufiyan_Albenan
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
☞በነገራችን ላይ…«ለሰዎች ፊት አትስጥ ትናቃለህ!»የሚለው የቂሎች አባባል እንደሆነ ጠንቅቄ አምናለሁ! ይልቁንስ ሰው ስታከብረው ያከብርሃል፣ፊት ስትነሳውም ይነሰሃል። ኮስታራ ስለሆንክ የምትከበር፣በጣም ዝምተኛ ስለሆንክ የምትሰማ የሚመስልህ ከሆነ ተሳስተሃል! ⇛ኡስታዙም ሆነ አስተማሪው ከ ተማሪዎቹ ጋር ቆፍጣና፣ዝምተኛ ስለሆነ አይከበርም። ይልቁንስ ተማሪዎች እንድሸሹትና መጠየቅ የሚፈልጉትን ጥያቄ እንዳይጠይቁት…
ሀቂቃ ልክ ብለሀል ሰዉ አንተ እንዳደረከዉ ነዉ የሚሆን ስለዚህ ኮሽተር የሚባልበት ኮሽተር ሳቅ የሚባልበት ሳቅ ዝም የሚባልበት ዝም የሚወራበት ማዉራት ሁሉን ድንበር ባላለፈ መልኩ ብናደርገዉ መልካም ነዉ እላለሁ እንደኔ!!
✍️صلاة العشاء
أبو ريس
تلاوة مقتطفة من صلاة العشاء
🎙أبو ريس محمد بن إمام
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7022
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7022
🎙أبو ريس محمد بن إمام
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7022
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7022
አላማ ይኑርሽ አላማ ካለሽ
የብዙዎች ምኞት ትሆኛለሽ!
አትቸኩይ ትደርሻለሽ.........!
✍️➲ምክር ለእህቶች !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
🖋𝑨𝒃𝒅𝒖𝒔𝒆𝒍𝒂𝒎
➲ፌስ ቡክ ላይ የማይለፈለፈውን ትለፈልፉና የማይፓሰተውን ትፓስቱና ሴትን የማይመጥናት ወይም ባለጌዎችን ወደ እናንተው የሚስብ ነገር እየሰራችሁ ። ቆየት ብላችሁ እባካችሁ ወንዶች አላህ ፍሩ በውስጥ መስመር አትምጡብን የምትሉ ሴቶች ጤነኛ ናችሁ? ለምን እናንተ አላህን አትፈሩም? ለምን አደብ አይኖራችሁም? ሲጀመር እራሳችሁ እራሳችሁን ለፊትና እየዳረጋችሁ ከዛ ኡኡኡ ትላላችሁ አጂብ ። በር ክፍት ከሆነ እብድ መግባቱ አይቀሬ ነው"! ነገር ግን በሩ በዝጊያና የተከበረ ከሆነ ማንም አይቀርበውም ። የእናንተም እደዙሁ በሚዲያ ላይ አደብ ካላችሁ ማንም በውስጥ አያጨናንቃችሁም ። ደግሞ ለባለጌዎች ብዙ መፍትሄ አለ። ብሎክ ማድረግ አለ ማዋራት ። ግን የእናንተ ፌቢ ላይ መጮህ የሴት ልጅ ተግባር አይደለም""!!
➧ሒጃብ አካልን እንደሚሰትር ሁሉ መልካም ተግባርና አደብ ማንነትን ያስከብራል"! ሒጃባችን ከብዙ ነገር ይጠብቀናል ፣ ብዙ ሰላምንም ያጎናፅፈናል ። አምላካችን አላህ ሒጃብን ከባለጌዎች እንደምንሰተርበትም ይነግረናል ። ባለጌዎች ሙሉ አካሏን ሸፍና የምትሄደውን ሴት ፈፅሞ አይቀርቧትም ። እንዲያውም ለእርሷ መንገድ ይለቃሉ ። ትከበራለች ።
يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا
[ ሱረቱ አል- አሕዛብ - 59 ]
አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡
👉ሱብሃን አላህ ። ሒጃብ አካላችንን እንደምናስከብርበት ሁሉ መልካም አኽላቅ ( አደብ) ማንነታችንን ያስከብራል ። ሀያዕ ከሌለውን ደግሞ አደብም አይኖረንም "!
አሏህ ከአደበኞች ያድርገ!!
➛ኮፒ ከዚሁ ሰፈር የተገኘ!

➲ምክር ለእህቶች !! 〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 🖋𝑨𝒃𝒅𝒖𝒔𝒆𝒍𝒂𝒎 ➲ፌስ ቡክ ላይ የማይለፈለፈውን ትለፈልፉና የማይፓሰተውን ትፓስቱና ሴትን የማይመጥናት ወይም ባለጌዎችን ወደ እናንተው የሚስብ ነገር እየሰራችሁ ። ቆየት ብላችሁ እባካችሁ ወንዶች አላህ ፍሩ በውስጥ መስመር አትምጡብን የምትሉ ሴቶች ጤነኛ ናችሁ? ለምን እናንተ አላህን አትፈሩም? ለምን አደብ አይኖራችሁም? ሲጀመር እራሳችሁ እራሳችሁን ለፊትና…
ተመከሩበት ሀቂቃ fb ተጠቃሚዎች
እኔ እሱ ሰፈር ከለቀቅኩ ቆይቻለሁ ወደዛም አልመለስ ቴሌግራምዬ ትኑር በቂዬ ናት!
በቴሌግራም ራሱ የምንለቀዉ ነገር ልብ እያልን ከፕሮፍይላችን ጭምር በደንብ ትኩረት ሰጥተን እንጠቀም!!እኛ ራሳችን ከጠበቅን ማንም አይነካን!!
✍️በሚድያም ሆነ በአካል ሴቶች አይናችሁ ከሰበራችሁ ሁለየ ሰላም ትሆናላችሁ! ግን ፍጥጥ ከበዛ ጉድ ፈላ..........!እና አይናችሁ ስበሩ በየትኛዉም አጋጣሚ አታፍጡ!ጥሩ አይደለም ጉዳቱ የከፍ ነዉ እይታ¡¡✍️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
👍አትዘን // አትጨነቅ!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪ قال ابن القيم رحمه الله:
✅ ኢብኑል ቀይም አልጀውዝይ አላህ ይዘንለት እንዲህ ብሏል።
《الحُزن يُضعِفُ القلبَ ،ويُوهِنُ العَزمَ ،ويُغيَّر الإرادةَ ،ولا شيءَ أحبُّ إلى الشيطان مِن حُزن المؤمن 》
➧ሀዘን
➟ቀልብን ያደክማል!
➟ቆራጥነትን ያጠፋል!
➟ፍላጎትን ይቀይራል!
📚 طريق الهجرتين ٦٠٧/٢
➲አትዘን አትጨነቅ አላህ ላንተ ያለውና የፃፈው ጊ ዜው ቢዘገይ እንጂ የትም አይሄድም።
➲ስታገኝም ስታጣ፣ ስትደሰትም ስትከፋ በሁሉ ሁኔታህ "አልሀምዱሊላህ" በማለት አመስጋኝ ባሪያ በመሆን በሀሴት በደስታ ማሳለፍ እንጂ የምን መጨነቅ ነው❗️
➲ማንኛውም ሙሲባ ወይም ችግር ባጋጠመህ ጊዜ ከዙሪያህ አይዞህ ባይ ስላጣህ፣ ሀብት ወይም ዘመድ በአጠቃላይ ችግርህ የምታወያየው አለኝ የምትለው ስለሌለህ አትጨነቅ አትከፋ። የነገራቶች ሁሉ ባለቤት የሆነው አላህ ከምንምና ከማንም በላይ ላንተ ቅርብ ነውና ማዘኑን ትተህ ወደሱ ዙር። የዛኔ ባላሰብከው ሰበብ
➴ሀዘንህ ወደ ደስታ
➴ጭንቀትህ ወደ ሰላም
➴መረበሽህ ወደ እርጋታ ይቀይርልሀልና።
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪ قال ابن القيم رحمه الله:
✅ ኢብኑል ቀይም አልጀውዝይ አላህ ይዘንለት እንዲህ ብሏል።
《الحُزن يُضعِفُ القلبَ ،ويُوهِنُ العَزمَ ،ويُغيَّر الإرادةَ ،ولا شيءَ أحبُّ إلى الشيطان مِن حُزن المؤمن 》
➧ሀዘን
➟ቀልብን ያደክማል!
➟ቆራጥነትን ያጠፋል!
➟ፍላጎትን ይቀይራል!
✍️ለሸይጧን ከሙእሚን ማዘን የበለጠ የሚያስደስተው ነገር የለም።📚 طريق الهجرتين ٦٠٧/٢
➲አትዘን አትጨነቅ አላህ ላንተ ያለውና የፃፈው ጊ ዜው ቢዘገይ እንጂ የትም አይሄድም።
➲ያንተ መጨነቅና መጠበብ የራቀን አያቀርብም የቀረበውንም አያርቅም። ሀዘን ትካዜህ አላህ ላንተ ከቀደረው ውጪ ምንም ሊያመጣልህ አይችልም።➲ስታገኝም ስታጣ፣ ስትደሰትም ስትከፋ በሁሉ ሁኔታህ "አልሀምዱሊላህ" በማለት አመስጋኝ ባሪያ በመሆን በሀሴት በደስታ ማሳለፍ እንጂ የምን መጨነቅ ነው❗️