💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
✍️ቤተሰብ የላትም ⁉️ ➫➫➫➫➫➫➫➫ ታይብሎ የሚላት የሚከለክላት መጥፎ ስራነው አትስሪ የሚላት ታይ አቁሚ ብሎ እጂግራን እሚያስራት አድ እንኳን ጓደኛ ከጎናም የላት ? ልቅኮሁናለቺ አእምሮ የላትም በቁርአን አቀጽ እህት አይጨፈርም ታይ አላህን ፊሪ ብሎ እሚላትም የአላህን ቅጣት አታስታውሷትም እደዚህ ስትሆን አረ አትበሉ ዝም እህት ወድሟቿ ባይኖሩ ከጕኗ ግን አድጓደኛ የለምወይ ከጓኗ ታይ…
✍️ግርም ይለኛል!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️

👉ጂልኮ አይደለንም !!

ተውሂድ ተቀመጦ በሌላ አንሰብክም
ሽርክ ሳይወገድ በሶላት አናዝም
ከሽርክ ሳይወጡ በዘካም አናዝም
ተውሂድ ናሽርክን ሳናበጥረው
ሽርክን አኮታኩተን ጉድጓድ ሳንከተው
የምን መዘናጋት የምን መኝታነው
እስተመቸድረስ ሀገሬ ተውሂድን ተርበው!!
በሆዳሞቺ ኡስታዝ ተታላው
አኼራቸውን አበላሽተው በማያውቁት
ነገር ተነክረው
ሙስሊምነን እያሉ ከስልምና ወጥተው
እስተመቸድረስ እደዚህ ተታለው !??

አቺ ወዷእህት ተነሽ ከእንግድህ
ሀገራቺን ሞልታል በሱፍ ዶሪህ
ቀብር ጋር ሂደው አፈር እየበሉ
ሀጃቸውን ለሞተሰው ያወራሉ
ሀሊቁን ትተው መህሉቅ ይገዛሉ
ምንም የማይሰማን ድጋ ያመልካሉ
ወልዮቺ ብለው ይለምኑዋቸዋል

ሀቂቃ ይህ ተግባር ይዘገንናል
ከእንሰሳ በታቺ ወላሂ ሁነናል
እስተመቸ ድረስ በሽርክ ተነክረው
እስተመቸድረስ ለፍጡር ሰግደው?
ምንም የማይሰማን ለእጨት ሰግደው
ኢባዳን በሙሉ ለመህሉቅ ሰጥተው
ታዳ የኛ መተኛት ሚስጥሩምድነው
124 ሺ ነብያት የተላኩለትን
መጸሀፍቶቺ ሁሉ የወረዱበትን
ሰማይና ምድር የተዘረጉለትን
ሰዉናጂኒ የተፈጠሩለትን
አላማ ዘንግተንን እስተመቸ ተኝተን
ይሄን አስቀምጠን ምነው ተረጋጋን
?

👉እህቶቼ ተነሱ እንቃ !!
  ➫➫➫➫➫➫➫➫

ቤተሰባቺንን እናውጣ ከሽርክ አሮቃ
መሀበረሰቡን በተውሂድ እናቃው
የዋሆቺናቸው ሁሉ እሚጫወትባቸው
ቃልቻ ተብለው እያታለሉዋቸው
በሶደቃሰበብ በሬ እያሳረዱዋቸ
ው
የለንም ካሉ እያስበደሩዋቸው
ሆዳቸውን እየሞሉ እዳ እየከተቱዋቸው
የኛገር ቃልቻ ወላሂ ሆዳሞቺ ናቸው ?
ለሰው አያዝኑም ተሞላ ሆዳቸው !!

🔊ተነሱሱሱሱሱሱ!!


✍️Binet muhammd
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
✍️ግርም ይለኛል!! 〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 👉ጂልኮ አይደለንም !! ተውሂድ ተቀመጦ በሌላ አንሰብክም ሽርክ ሳይወገድ በሶላት አናዝም ከሽርክ ሳይወጡ በዘካም አናዝም ተውሂድ ናሽርክን ሳናበጥረው ሽርክን አኮታኩተን ጉድጓድ ሳንከተው የምን መዘናጋት የምን መኝታነው እስተመቸድረስ ሀገሬ ተውሂድን ተርበው!! በሆዳሞቺ ኡስታዝ ተታላው አኼራቸውን አበላሽተው በማያውቁት ነገር ተነክረው ሙስሊምነን እያሉ…
የኔ እህት በርቺልኝ🌹🌹
ቁርኣን ግብዣ
በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አልከሚሲ
ይህንን የኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸዲር አሕመድ አልከሚሲ ማራኪ የ #ቁርኣን ቲላዋ በማዳመጥ ልብህን አርካ!!
-
اللهم إني أشكو إليك أموراً لا يعلمها سواك فاجبر قلبي ومنّ عليه بالسكينة والسلام💎🌹
"اللهم اجعل حبك والسعي في رضاك أحب إلينا من الدنيا وما فيها ".
🌿 ወንድሜ የሰው ገንዘብ ተጠባባቂ ስንኩል አትሁን! ራስህን ቻል! ሰርተህ ተለወጥ!ሁሌ ከሰው ገንዘብ የምታገኝበትን የኤሌትሪክ ሽቦ አትዘርጋ!
ወጣት ነህ! ስራ ተለወጥ ሁሌ የጤነኛ አልጋ ቁረኛ አትሁን!

👌 አላሁመ ቀኝ እጄን ከሰዎች ቀኝ እጅ ስር ከመዘርጋት ባንተ እጠበቃለሁ!
ያረብ: ሙሉ ጤና ኑሮን ከሰው ጥገኝነት ከመማገድ ጠብቀን!

✍ abu mahir al assery
ቢላሂ እህቶች አረብ አገር ቁጭ ብለሽ ባል አጣሁ እያልሽ በየኮሜንቱ አትዝረክረኪ........

እንዴ አንድ ቪላ ቤት ላይ ቁጭ ብለሽ ወጪው እየናፈቀሽ ለመውጣት በሰው አገር ተቀምጠሽ ከየት ይምጣ....እ⁉️

እስኪ አገርሽ  ግቢና ባል....አጣሁ ብለሽ አውሪ.......ይሄ ያስማማናል

ግን ሰደት ላይ ሆነሽ ሰው እንኳ ለማየት እየናፈቀሽ ባል አጣሁ እምትይ ከሆነ......

እማ ሁሉም ሰበብ ይፈልጋል አንድ ሱሃባ ለነብዩ ሱለሏህ ዓለይሂ ወሰለም ምን አላቸው ግመሌን አሰሬ ልወከል ወይስ ልልቀቃትና ለአሏህ ልተዋት ሲለው እሰርና በአሏህ ተመካ ነው ያሉት ባልሳሳት ወሏሁ አዕለም

እህቴ በየኮሜንቱ ባል ጠፋ እያልሽ አትዝረክረኪ ሌሎች እህቶችሽንም አታሰድቢ ባንቺ ምክኒያት ለምን ይሰደቡ.....⁉️

 
#ካጠፋሁ_ልቀጣ_የታዘብኩትን_ነው

👆ኮፒ! ይመችሺ እህቴ ልክ ብለሻል¡👆
اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُبِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنْتَ .
Audio
➧ለቁርአን ትኩረት መስጠትን በተመለከተ አጭር ምክር

عَنْ عَامِرِ بْنِ وَاثِلَةَ أَنَّ نَافِعَ بْنَ عَبْدِ الْحَارِثِ لَقِيَ عُمَرَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُما بِعُسْفَانَ وَكَانَ عُمَرُ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ يَسْتَعْمِلُهُ عَلَى مَكَّةَ فَقَالَ: مَنْ اسْتَعْمَلْتَ
عَلَى أَهْلِ الْوَادِي؟
فَقَالَ: ابْنَ أَبْزَى.
قَالَ: وَمَنِ ابْنُ أَبْزَى؟
قَالَ مَوْلًى مِنْ مَوَالِينَا.
قَالَ: فَاسْتَخْلَفْتَ عَلَيْهِمْ مَوْلًى!
قَالَ: إِنَّهُ قَارِئٌ لِكِتَابِ اللهِ عَزَّ وَجَلَّ وَإِنَّهُ عَالِمٌ بِالْفَرَائِضِ قَالَ عُمَر رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ
: أَمَا إِنَّ نَبِيَّكُمْ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَدْ قَالَ: ÂŤŘĽŮŮ†Ů‘ŮŽ اللهَ يَرْفَعُ بِهَذَا الْكِتَابِ أَقْوَامًا وَيَضَعُ بِهِ آخَرِينَ».
رَوَاهُ مُسْلِمٌ، وَابْنُ مَاجَه.

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ሁለት ወንድሞች ሞክረዋል አንዱ ቀልቅሎ አቀላቀለብኝ¡ ሀሀ… አንዱ ደሞ ይህ ነው። ማሻ አላህ! ጦላሃ አህመድ
ሽልማቱንም በ ስልክ ቁጥሩ አድርሻለሁ🤝
ወንድሜ ሙባረክም(አቡ ማሒር) በሚገባ ብሎታል! ሽልማቱን ዱዓ ይሁንልኝ ብሏል ዱኣ አድርጉለት እ¡
☞እህቴ … ከዉሸት አፍቃሪዎች ተጠንቀቂ፡፡ መሰሪ በዝቷልና ንቁ እና ብቁ ሆነሽ ተገኚ፡፡ ዉሸታሞች ምላሣቸው ቅቤ ነው፡፡ ዉስጣቸው ግን ጩቤ ነው፡፡
⇛ስለ ስሜታቸው እንጂ ስላንች ግድ የላቸውም፡፡ እስኪያሳምኑሽና እስኪጥሉሽ እንቅልፍ የላቸዉም፡፡ ሰው ለሐራም እንዴት እንቅልፍ ያጣል በረቢ!?

t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
⇛ጥቂት እንኳን ኢማን በልቦናው ውስጥ ያለ ሰው በ ወንጀል የመደሰት ጉልበት አለው ብዬ አላስብም። ሀሜትም ይሁን ውሸት፣ ስርቆትም ሆነ ዝሙት፣በደል ይሁን ተንኮል… የትኛውንም ወንጀል ተከትሎ ፀፀትና ቁጭት አለ። በራስ የማፈርና ራስን የመውቀስ ስሜት አለ።«ወይ እኔ!» ብሎ ራስን የመታዘብ ሁኔታ አለ።ሐላል እንጂ ሐራም ነገር እርካታ የለውም።

☞ ሐራም ደመኛ ነው አይፋታህም፣ቂመኛ ነው አይለቅህም።እየተከተለ ይወቅስሃል፣ በሄድክበት ሁሉ እንቅልፍ ይነሳሃል። ...
«አላህ ሆይ! በሐላልህ ከሐራምህ ብቃን፡፡ በችሮታህም ካንተ ዉጭ ካሉት አብቃቃን።» ይሉ ነበር ውዱ ነብያችን በዱዓቸው ላይ ፡፡

⇛ኢላሂ! በ ሁሉም ሁኔታ ውስጥ ሐላል ሐላሉን ምረጥልን፤ወደ ሐላሉ ምራን።
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ውጤታማ እስክትሆን - ፍሬ እስክታፈራ
አንተም እንደሚስማር - እየመቱህ ስራ!
:
:
:
ቀን አላፊ ነው!።
t.me/abdu_rheman_aman
❸ቱ ብርቅዬ የሱና ወንድሞች ምክሮቻቸዉ ጣፍጭና ጠቃሚ የሆኑ ቻናላቸዉ ልጋብዛችሁ ግቡና እናንተም ተጠቀሙባቸዉ!!

➧ሙባረክ አቡ ማሒር↓↓↓
https://t.me/ibnuidris_teppi
https://t.me/ibnuidris_teppi

➧ሁሰይን አቡ ሱፍያን↓↓↓
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan

➧አብዱረህማን አማን↓↓↓
http://t.me/abdu_rheman_aman
http://t.me/abdu_rheman_aman

ሌሎችም አሉ ለኔ ለግዜዉ የተጠቀምኩባቸዉ እነዚህ ናቸዉ።ሌሎቹ እየተጠቀምኩ የማመጣ ይሆናል¡ ኢንሻ አላáˆ