🔸 قالَ ابنُ القَيِّمَ رَحِمَهُ اللَّـهُ تَعالَىٰ
لَيسَ شَيء أنفَعُ للعَبدِ فِي مَعَاشهِ
وَمَعَادهِ وَأقرَب إلى نَجَاتِه مِن تَدَبر القُرآنِ..
📙 مدَارِجُ السَالِكِين
لَيسَ شَيء أنفَعُ للعَبدِ فِي مَعَاشهِ
وَمَعَادهِ وَأقرَب إلى نَجَاتِه مِن تَدَبر القُرآنِ..
📙 مدَارِجُ السَالِكِين
➠ሴቶች አንዳደየም ለቤተሰቦቻችሁ እዘኑ ታዘዟቸዉ በጥሎሺ ዙሪያ እንደዉ እኔ ያልኩተ ይሁን ብቻ ብላችሁ ሙጭጭ አትበሉ ሆ!!እነሱ ከኛ በፊት ያገቡ ሁሉን ያዉቃሉ ስለዚህ እንዳደየ ጆሮ እንስጣቸዉ።
ስለ ጥሎሹ እነሱ ይመካከሩ በጣም ከበዛ አንቺ አናገሬቸዉ ግን በመካከለኛ ዋጋ እሱንም ቤተሰብንም በማይጎዳ መልኩ ይሁን!!
➮አንዳድ እህቶች ቤተሰቦቻቸዉ አፍ አፍቸዉ እያሉ የሚያሸማቅቁ አሉ አደብ ያዙ ሀቂቃ ካናገራችሁም የነሱን ስሜት በማይጎዳ መልኩ ለስለስ ብላችሁ ይሁን!!
🌹ክብር ለወላጆች🌹
✍️
ስለ ጥሎሹ እነሱ ይመካከሩ በጣም ከበዛ አንቺ አናገሬቸዉ ግን በመካከለኛ ዋጋ እሱንም ቤተሰብንም በማይጎዳ መልኩ ይሁን!!
➮አንዳድ እህቶች ቤተሰቦቻቸዉ አፍ አፍቸዉ እያሉ የሚያሸማቅቁ አሉ አደብ ያዙ ሀቂቃ ካናገራችሁም የነሱን ስሜት በማይጎዳ መልኩ ለስለስ ብላችሁ ይሁን!!
➮ዛሬ ለባል ብለሺ የነሱ ቅስም ሰብረሽ ነገ ባሉ ሊጥልሺ ይችላል መመለሻዎችሽ ግን እነሱ ናቸዉ ስለዚህ አደራ እህቶቼ ወላጆቻችን ብዙ ነገር ለፍተዉ ደክመዉ እዚህ ያደረሱን አሁን ወጉ ደርሶ ለመዳር ሲደክሙ በተለያዬ ቃሎች በመናገር አናስከፍቸዉ።እንጠብቃቸዉ።እነሱ ከኛ በላይ ለኛ ሂወት ያዉቃሉና !!🌹ክብር ለወላጆች🌹
✍️
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) – 07 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
08 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
አድስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ክፍል ⓼
▪የኪታብ pdf➘➘
t.me/https_Asselefya1/9246
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ክፍል ⓼
▪የኪታብ pdf➘➘
t.me/https_Asselefya1/9246
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አንተ መልካም ሴት እንደምትፈልግ ሁሉ
መልካም ሴት የምትፈልግህ መልካም ወንድ ሁን።
ኮፒ
መልካም ሴት የምትፈልግህ መልካም ወንድ ሁን።
ኮፒ
Forwarded from "" فوائد ودروس مشايخ ودعاة السلفيين في الحبشة ""
🌿ወዳጄ ጠንክር! ከአላህ ጋር የመተሳሰብ ግኑኝነት እስካልኖርክ ድረስ የመከራ ጊዜ አያልፍም።
በዚህ ሚድያ የግል ሂወቱ ሳያወጣ ድኑን ብቻ የሚያስተምር ጀግና ወንድ ከልቡ ወንድነዉ¡¡
አንዳዱ ለተማሪ ያወራል ሚስጥሩ የአኺ ተማሪህ ድኗ አስተምርጂ የግል ሂወትክ አታዉራ ምን አሳመነህ!ሚስጥርህ ይደበቅ ይዉጣ!? ሆ¡
በአሁን ግዜ ሰዉ ሰበብ የሚፈልግ ስም ለማጥፍት ስለዚህ¡ የአኺ ድንህ ብቻ ካድምበት ሚድያ ሌላ ነገር አትዝረክረክ!!
በተማሪ ናት ስምም ሴት ላይ አትደዉል አትፃፃፍ እኔ ለራስህ ብዬ ነዉ¡¡አስፈላጊ ከሆነ መልዕክትህ በፁሁፍ አድርሳት ግልፀ አይሆንም ካልክ በሪከርድ አስቀምጠህ ዉጣ መደወል ምን አስፈለገ!?
✍️Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እድሜዋ የገፋ እናት ናት። በመኪናው እቃ መጫኛ ላይ ባዘነና በተከፋ ሁኔታ ከኋላ ተጭናለች። ከፊት ያለው ሹፌሩ ልጇ ነው። ጋቢና ውስጥ ሚስቱና ልጆቹ ተቀምጠዋል። ቦታ ስለጠበበው በዚህ ከባድ ብርድ ውድ እናቱ ከኋላ ጭኗታል። ይህች ሽማግሌ እናት በዚህ ሁኔታ ተጭና ሲያዩ ፓሊሶች ይዘውት ነው። አላሁ ሙስተአን። ወዴት እየሄድን እንደሆነ ይገርማል። እየዋለ እያደረ የሚሰማው ነገር ሁሉ ልብን ይሰብራል።
በነገራችን ላይ እንዲህ አይነት ክስተቶች ብዙ ናቸው። ሚስት ጥሩ ካልሆነች ባል ከቤተሰቦቹ ጋር እንዲጣላ ታደርገላዋለች። እናቱን በደሳሳ ጎጆ ያለ ማንም ረዳት ገጠር ጥሎ ሚስቱና ልጆቹን ከተማ ወስዶ የሚያኖር አለ። እናትና አባቱ ተቸግረው የቀን ጉርሳቸው የማያገኙ ነገር ግን እሱና ሚስቱ የተለያየ ቦታ ሄደው የሚዝናኑ በተትረፈረፈ ህይወት የሚኖሩ ብዙ አሉ።
ሴቶች ሆይ! ባሎቻችሁ ቤተሰቡን እንዲወድ እንዲቀርብ እንጂ እንዲጠላና እንዲርቅ አታድርጉ። በናንተ ሰበብ ዝምድናውን እንዲቆርጥ አታድርጉ።
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
በነገራችን ላይ እንዲህ አይነት ክስተቶች ብዙ ናቸው። ሚስት ጥሩ ካልሆነች ባል ከቤተሰቦቹ ጋር እንዲጣላ ታደርገላዋለች። እናቱን በደሳሳ ጎጆ ያለ ማንም ረዳት ገጠር ጥሎ ሚስቱና ልጆቹን ከተማ ወስዶ የሚያኖር አለ። እናትና አባቱ ተቸግረው የቀን ጉርሳቸው የማያገኙ ነገር ግን እሱና ሚስቱ የተለያየ ቦታ ሄደው የሚዝናኑ በተትረፈረፈ ህይወት የሚኖሩ ብዙ አሉ።
ሴቶች ሆይ! ባሎቻችሁ ቤተሰቡን እንዲወድ እንዲቀርብ እንጂ እንዲጠላና እንዲርቅ አታድርጉ። በናንተ ሰበብ ዝምድናውን እንዲቆርጥ አታድርጉ።
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እድሜዋ የገፋ እናት ናት። በመኪናው እቃ መጫኛ ላይ ባዘነና በተከፋ ሁኔታ ከኋላ ተጭናለች። ከፊት ያለው ሹፌሩ ልጇ ነው። ጋቢና ውስጥ ሚስቱና ልጆቹ ተቀምጠዋል። ቦታ ስለጠበበው በዚህ ከባድ ብርድ ውድ እናቱ ከኋላ ጭኗታል። ይህች ሽማግሌ እናት በዚህ ሁኔታ ተጭና ሲያዩ ፓሊሶች ይዘውት ነው። አላሁ ሙስተአን። ወዴት እየሄድን እንደሆነ ይገርማል። እየዋለ እያደረ የሚሰማው ነገር…
ሴቶች ልብ በሉ ወንድ ልጂ ቤተሰቡ እንድወድ ሰበብጂ እንዲጠላ ሰበብ እንዳትሆኑ አደራ!!የዘራነዉ የምናጭድ ነገ የኛ ልጆችም በተራ...... ሰዎችን መልካም ነገር ላይ እናግዝ!!Forwarded from 🎙 የኢድሪስ አህመድ ኑር ቲላዋዎች 🇸🇦 (ۚ وَمَا تَوْفِيقِي إِلَّا بِاللَّهِ ۚ)
➭ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።
➰ተጋበዙልኝ!
https://t.me/https_Asselefya1
➰ተጋበዙልኝ!
https://t.me/https_Asselefya1
⇛
✍️
በነገራችን ላይ…ትዳር ቆንጆ ስለሆኑ ቶሎ የሚያገቡ፤ቆንጆ ስላላደሉ ደሞ ወደ ኃላ የሚቀር ጉዳይ አይደለም።አወ ጥሩ ትዳር ከ አላህ የሆነ ስጦታ ነው እሱ ለፈለገው በፈለገው ግዜ የሚያመቻቸው ጉዳይ ነው…! ቆንጆ ስለሆንሽ አታምጪውም ቆንጆም ስላላደለሽ አይቀርም።እናማ…ተረጋጉ አትረበሹ ጀሊሉ በፃፈው ግዜ ሁሉም ይሆናል!
✍️
👉
✍️
ህይወት በቀላሉ የሚገመት ቢሆን አጓጊ መሆኑ ያቆም ነበር ..ስለዚህ ለምን እንደምፈልገው አልሆነም ብለህ አትዘን...ግን የምትፈልገው ነገር እስኪፈጠር ድረስ ጥረትህን አታቁም ምክንያቱም የተሸነፍከው ያቆምክ ዕለት ነው!
✍️