قال تعالى: {فَمَنْ يُرِدِ اللَّهُ أَنْ يَهْدِيَهُ يَشْرَحْ صَدْرَهُ لِلْإِسْلَامِ وَمَنْ يُرِدْ أَنْ يُضِلَّهُ يَجْعَلْ صَدْرَهُ ضَيِّقًا حَرَجًا} [الأنعام: 125].
فأيّ نعيمٍ أطيبُ من شرح الصدر؟ وأيّ عذابٍ أمرُّ من ضيق الصدر؟
[الداء والدواء (459)]
https://t.me/https_Asselefya1
فأيّ نعيمٍ أطيبُ من شرح الصدر؟ وأيّ عذابٍ أمرُّ من ضيق الصدر؟
[الداء والدواء (459)]
https://t.me/https_Asselefya1
﴿ وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ ﴾
قـال العلامة ابن عثيمين رحمه الله :
" وكـم من شيء كره الإنســانُ وقوعَــهُ ،، فصـار في العَاقبــة خيراً لـه ".
[شرح رياض الصالحين (م٢، ص٨٤)].
https://t.me/https_Asselefya1
قـال العلامة ابن عثيمين رحمه الله :
" وكـم من شيء كره الإنســانُ وقوعَــهُ ،، فصـار في العَاقبــة خيراً لـه ".
[شرح رياض الصالحين (م٢، ص٨٤)].
https://t.me/https_Asselefya1
- قال تعالىٰ:
﴿ إنَّمَا يُوَفَّى الصَّابِرُونَ أَجْرَهُمْ بِغَيْرِ حِسَابٍ ﴾
• قال مالك بن أنس:
”هُوَ الصَّبْرُ عَلَى فَجَائِعِ الدُّنْيَا وَأَحْزَانِهَا.“
📙تفسير القرطبي (٢٤١/١٥)
﴿ إنَّمَا يُوَفَّى الصَّابِرُونَ أَجْرَهُمْ بِغَيْرِ حِسَابٍ ﴾
• قال مالك بن أنس:
”هُوَ الصَّبْرُ عَلَى فَجَائِعِ الدُّنْيَا وَأَحْزَانِهَا.“
📙تفسير القرطبي (٢٤١/١٥)
﴿إِنَّ الَّذِينَ قَالُوا رَبُّنَا اللَّهُ ثُمَّ اسْتَقَامُوا﴾
قال قتادة -رحمه الله-:
"استقاموا على طاعة الله".
وكان الحسن -رحمه الله-
إذا تلاها قال: اللهمّ فأنت ربنا فارزقنا الاستقامة.
📓تفسير الطبري
قال قتادة -رحمه الله-:
"استقاموا على طاعة الله".
وكان الحسن -رحمه الله-
إذا تلاها قال: اللهمّ فأنت ربنا فارزقنا الاستقامة.
📓تفسير الطبري
Audio
👉ማነው እድለኛው ማነው እድለቢሱ?!
➲ከሀዘን ከጭንቅ ተላቆ ደስተኛ ህይወት የሚኖረው እንዴት ነው!
➘ደስታ ስኬት ሚያገኙት እነማን ናቸው!
➘ከሀዘንና ጭንቅ መዳኛው መንገዶች!
➘የተሳሳተው የደስታ ፍለጋ መንገድ!
ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች ተወስቶበታል!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➲ከሀዘን ከጭንቅ ተላቆ ደስተኛ ህይወት የሚኖረው እንዴት ነው!
➘ደስታ ስኬት ሚያገኙት እነማን ናቸው!
➘ከሀዘንና ጭንቅ መዳኛው መንገዶች!
➘የተሳሳተው የደስታ ፍለጋ መንገድ!
ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች ተወስቶበታል!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➲ባላችሁ ቤተሰቦቻችሁ ዘመዶቻችሁ ጎረቤቶቻችሁ ዘንድ ተወዳጂ ተናፍቂ አድርጉት!! እናንተም እሱ ቤተሰብ ዘንድ ተወዳጂ ተናፍቂ ሁኑ!ማለቴ ፀባያችሁ ለስላሳ ይሁን ፊታችሁ ሁለየ የሱ ቤተሰብ ሲመጡ በፈገግታ በደስታ ተቀበያቸዉ ስሸኛቸዉም እንደዛዉ በቃ መልካም አርዓያ ሁኚ!! እረሷስ ወዳ አታንሱብኝ እንዳትባይ አደራሺን ንቂ!!
✍️
✍️
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ባላችሁ ቤተሰቦቻችሁ ዘመዶቻችሁ ጎረቤቶቻችሁ ዘንድ ተወዳጂ ተናፍቂ አድርጉት!! እናንተም እሱ ቤተሰብ ዘንድ ተወዳጂ ተናፍቂ ሁኑ!ማለቴ ፀባያችሁ ለስላሳ ይሁን ፊታችሁ ሁለየ የሱ ቤተሰብ ሲመጡ በፈገግታ በደስታ ተቀበያቸዉ ስሸኛቸዉም እንደዛዉ በቃ መልካም አርዓያ ሁኚ!! እረሷስ ወዳ አታንሱብኝ እንዳትባይ አደራሺን ንቂ!! ✍️
➮ከፍትፍቱ ፊቱ ይላል የሀገሬ ሰዉ¡
እና ቤተሰብ ዘመድ አዝማድ ሲመጣ ፈገግ ብለሺ ባለሽ ጎንበስ ቀና ብለሽ ሺር አድርገሺ አስተናግጃቸዉ። አንዳድ ሴቶች አሉ የባላቸዉ ቤተሰብ ዘመድ ሲመጣ ፊታቸዉ የሚዘፈዝፉ ይሄ ጥሩ አይደለም ወዳ አዉልቃችሁ ጣሉ ይሄ ባህሪያችሁ። ፈገግ የሚባል!! እሱም ደስ ይለዋል ምነካሺ እህቴ¡¡
✍️
እና ቤተሰብ ዘመድ አዝማድ ሲመጣ ፈገግ ብለሺ ባለሽ ጎንበስ ቀና ብለሽ ሺር አድርገሺ አስተናግጃቸዉ። አንዳድ ሴቶች አሉ የባላቸዉ ቤተሰብ ዘመድ ሲመጣ ፊታቸዉ የሚዘፈዝፉ ይሄ ጥሩ አይደለም ወዳ አዉልቃችሁ ጣሉ ይሄ ባህሪያችሁ። ፈገግ የሚባል!! እሱም ደስ ይለዋል ምነካሺ እህቴ¡¡
✍️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሰለፍያሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ዉድ ናቸዉ።➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
እህቴ ከቁርአን ከሀድስ ጋር ኑሪ!➘➘
https://t.me/beytbenatasselfyat
➴ጆይን ብለዉ ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ!!
https://t.me/https_Asselefya1
እህቴ ከቁርአን ከሀድስ ጋር ኑሪ!➘➘
https://t.me/beytbenatasselfyat
➴ጆይን ብለዉ ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ!!
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓 – هـدایـة المـسـتـفـیـد ۱۲
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
هــدايــة الـمــســتــفــيــد ١٣
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ
♻️ክፍል ⓵⓷
📜የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802
🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ
♻️ክፍል ⓵⓷
📜የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802
🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
ጣፋጭ ኩርኩም ለእንስቶች !!
Abu Useymin
➡️ሙሐደራ ቁጥር ⓹⓪
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
👉ጣፍጭ ኩርኩም ለእንስቶች!!
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
chat.whatsapp.com/L7AP36SPhiILUNyr7yDeVg
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
👉ጣፍጭ ኩርኩም ለእንስቶች!!
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
chat.whatsapp.com/L7AP36SPhiILUNyr7yDeVg
ማንነት ደብቆ ዉስጥ ለዉስጥ መሄድ ለግዜዉ የሚጠቅም ቢመስልም ነገር ግን መጨረሻዉ ዉርደት ነዉ።so የሌለንን ማንነት መናገር መኮፈስ አንድ ቀን ዉነተኛ ማንነታችን ሲወጣ ጉድ እንዳይመጣ.......!!
ስለዚህ ሁለየ በአለን ማንነት ብቻ እንኑር የሌለን አንቆልል!! እና አሁን ተጨባጭ የምመለከተዉ ነገር እየገረመኝ ነዉ ተዉ እራሳችንን አናሙኝ ሰዎች ለግዜዉ ሊሞኙ ቢችሉም ግን አንድቀን ሀቋ ስመጣ.............!!
✍️
ስለዚህ ሁለየ በአለን ማንነት ብቻ እንኑር የሌለን አንቆልል!! እና አሁን ተጨባጭ የምመለከተዉ ነገር እየገረመኝ ነዉ ተዉ እራሳችንን አናሙኝ ሰዎች ለግዜዉ ሊሞኙ ቢችሉም ግን አንድቀን ሀቋ ስመጣ.............!!
✍️
ስራ የሌለበት ሰዉ የሰዉ ትችት አይፈራም።ምክንያቱም ምንም የለበታ በሌለበት ቢተቹት እሱ ተጠያቂ አይደለም ተቺዎቹ እንጂ።ስለዚህ የሰዎች ትችት ሳይሆን መፍራት አላህን ነዉ ስራችንን መፈተሽ ነዉ።
ሰዎች ያለ ምክንያት የሰዉ ክብር ላይ አይረማመዱም በራሱ ስራ ቢሆንጂ!!
ስለዚህ እኛ ራሳችንን እንጠብቅ እንፈትሽ ክብራችን እኛዉ እንጠብቅ!ራሳችንን እኛዉ አሳልፈን ሰጥተን ከዛ ደብቁኝ ደብቁኝ አይሰራም።
ታሞ ከመሟቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ይባላልነገሩ!
✍️
ሰዎች ያለ ምክንያት የሰዉ ክብር ላይ አይረማመዱም በራሱ ስራ ቢሆንጂ!!
ስለዚህ እኛ ራሳችንን እንጠብቅ እንፈትሽ ክብራችን እኛዉ እንጠብቅ!ራሳችንን እኛዉ አሳልፈን ሰጥተን ከዛ ደብቁኝ ደብቁኝ አይሰራም።
ታሞ ከመሟቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ይባላልነገሩ!
✍️
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓 – هــدايــة الـمــســتــفــيــد ١٣
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
هـدايــة المـسـتـفـيـد ١٤
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ
♻️ክፍል ⓵⓸
📜የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802
🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ
♻️ክፍል ⓵⓸
📜የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802
🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲የሀበሻ ሴቶች ኮራሁባችሁ¡ የዉጭ ዜጋ ነዉ እና የኛ ዜጋ ሀበሻ ያገባ በቲቨ ቀርቦ ቃለ መጠይቅ ሲደረግለት እንደት እሷ መረጥክ ሲሉት በቃ ልቤ ወደዳት ደግሞ እነሱ ባል ይንከባከባሉ ሲደክመዉ እግሩ ሳይቀር ያጥባሉ አላለም።ያ ሰላም!የዚህ ሀገር ዜጋ ሴቶች በጣም የተበሳጩ ተበለጥን ብለዉ ላለመበለጥ ተግቶ መስራት ነዉ እንግድህ¡¡ ✍️
ከራሱ አንደበት የልብኔን ሴት ግሬ እጠቢ አልቻልኩም ብላት አለ ቁም ሂድ እኔ እግርህ የማጥብ የምትል አለ የሌላ ግን ሳፍ አንጥታ የምታጥብ አለ¡ የኔ ሀበሻ ጀግና ብየሻለሁ!
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ኑሩ ሐሰን አጠቃላይ የፎቆች እና የተለያዩ ቤቶች ኤሌክትሪክ ዝርጋታ እና መልሶ ጥገና
የሞንሰራቸው ስራዎች
-
1; ከ እስላብ እስከ ፊኒሺንግ (finishing) installation
2; ፋየር አላርም (fire alarm)
3; ካሜራ ወይም ዳታ (camera or data installation )
4; ዲሽ cable ዝርጋታ (dish cable installation)
5; ኬብል ትሪ ስራ (cable try work)
6; ሶላር ዝርጋታ (solar installation )
አደራሻ:-
አዲስ አበባ እና አክባቢዎቿ
ስልክ ቁጥር
1; 0929433378
2; 0966397450