💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➲የሀበሻ ሴቶች ኮራሁባችሁ¡

የዉጭ ዜጋ ነዉ እና የኛ ዜጋ ሀበሻ ያገባ በቲቨ ቀርቦ ቃለ መጠይቅ ሲደረግለት እንደት እሷ መረጥክ ሲሉት በቃ ልቤ ወደዳት ደግሞ እነሱ ባል ይንከባከባሉ ሲደክመዉ እግሩ ሳይቀር ያጥባሉ አላለም።ያ ሰላም!የዚህ ሀገር ዜጋ ሴቶች በጣም የተበሳጩ ተበለጥን ብለዉ ላለመበለጥ ተግቶ መስራት ነዉ እንግድህ¡¡

✍️
➧ዳዒዎች መልዕክቴ ለናንተ ነዉ።

ገጠሩ ክፍል ስለ ተዉሒድ እና ሽርክ እንደምታስተምሩት ጎን ለጎን ሴት ልጂ ያለ መህረም ጉዞ መዉጣት እንደሌለባትም አስተምሩልን። ሀቂቃ ገና እድሜቸዉ ያልደረሱ ሴቶች በበሀር እየሄዱ እያለቁ ነዉ። በሂወት ያሉትም የስቃይ መከራ እየበሉ ነዉ በየ ቦታዉ አላሁመ ሙስተዓን!!

✍️
Audio
◎تلاوة من سورة المدثر


🎙 للقارئ محمد عبادي
قال تعالى: {فَمَنْ يُرِدِ اللَّهُ أَنْ يَهْدِيَهُ يَشْرَحْ صَدْرَهُ لِلْإِسْلَامِ وَمَنْ يُرِدْ أَنْ يُضِلَّهُ يَجْعَلْ صَدْرَهُ ضَيِّقًا حَرَجًا} [الأنعام: 125].
فأيّ نعيمٍ أطيبُ من شرح الصدر؟ وأيّ عذابٍ أمرُّ من ضيق الصدر؟

[الداء والدواء (459)]
https://t.me/https_Asselefya1
﴿ وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ ﴾

قـال العلامة ابن عثيمين رحمه الله :

" وكـم من شيء كره الإنســانُ وقوعَــهُ ،، فصـار في العَاقبــة خيراً لـه ".

[شرح رياض الصالحين (م٢، ص٨٤)].


https://t.me/https_Asselefya1
‏- قال تعالىٰ:

﴿ إنَّمَا يُوَفَّى الصَّابِرُونَ أَجْرَهُمْ بِغَيْرِ حِسَابٍ ﴾

• قال مالك بن أنس:

”هُوَ الصَّبْرُ عَلَى فَجَائِعِ الدُّنْيَا وَأَحْزَانِهَا.“

📙تفسير القرطبي (٢٤١/١٥)
‏﴿إِنَّ الَّذِينَ قَالُوا رَبُّنَا اللَّهُ ثُمَّ اسْتَقَامُوا﴾

قال قتادة -رحمه الله-:

"استقاموا على طاعة الله".

وكان الحسن -رحمه الله-

إذا تلاها قال: اللهمّ فأنت ربنا فارزقنا الاستقامة.

📓تفسير الطبري
Audio
👉ማነው እድለኛው ማነው እድለቢሱ?!

➲ከሀዘን ከጭንቅ ተላቆ ደስተኛ ህይወት የሚኖረው እንዴት ነው!

➘ደስታ ስኬት ሚያገኙት እነማን ናቸው!
➘ከሀዘንና ጭንቅ መዳኛው መንገዶች!
➘የተሳሳተው የደስታ ፍለጋ መንገድ
!

ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች ተወስቶበታል!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➲ባላችሁ ቤተሰቦቻችሁ ዘመዶቻችሁ ጎረቤቶቻችሁ ዘንድ ተወዳጂ ተናፍቂ አድርጉት!! እናንተም እሱ ቤተሰብ ዘንድ ተወዳጂ ተናፍቂ ሁኑ!ማለቴ ፀባያችሁ ለስላሳ ይሁን ፊታችሁ ሁለየ የሱ ቤተሰብ ሲመጡ በፈገግታ በደስታ ተቀበያቸዉ ስሸኛቸዉም እንደዛዉ በቃ መልካም አርዓያ ሁኚ!! እረሷስ ወዳ አታንሱብኝ እንዳትባይ አደራሺን ንቂ!!

✍️
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ባላችሁ ቤተሰቦቻችሁ ዘመዶቻችሁ ጎረቤቶቻችሁ ዘንድ ተወዳጂ ተናፍቂ አድርጉት!! እናንተም እሱ ቤተሰብ ዘንድ ተወዳጂ ተናፍቂ ሁኑ!ማለቴ ፀባያችሁ ለስላሳ ይሁን ፊታችሁ ሁለየ የሱ ቤተሰብ ሲመጡ በፈገግታ በደስታ ተቀበያቸዉ ስሸኛቸዉም እንደዛዉ በቃ መልካም አርዓያ ሁኚ!! እረሷስ ወዳ አታንሱብኝ እንዳትባይ አደራሺን ንቂ!! ✍️
➮ከፍትፍቱ ፊቱ ይላል የሀገሬ ሰዉ¡

እና ቤተሰብ ዘመድ አዝማድ ሲመጣ ፈገግ ብለሺ ባለሽ ጎንበስ ቀና ብለሽ ሺር አድርገሺ አስተናግጃቸዉ። አንዳድ ሴቶች አሉ የባላቸዉ ቤተሰብ ዘመድ ሲመጣ ፊታቸዉ የሚዘፈዝፉ ይሄ ጥሩ አይደለም ወዳ አዉልቃችሁ ጣሉ ይሄ ባህሪያችሁ። ፈገግ የሚባል!! እሱም ደስ ይለዋል ምነካሺ እህቴ¡¡


✍️
﴿ قُلْ يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَىٰ أَنفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا مِن رَّحْمَةِ اللَّهِ ۚ ﴾
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሰለፍያሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ዉድ ናቸዉ።➘➘
https://t.me/https_Asselefya1

እህቴ ከቁርአን ከሀድስ ጋር ኑሪ!➘➘
https://t.me/beytbenatasselfyat

➴ጆይን ብለዉ ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ!!
هــدايــة الـمــســتــفــيــد ١٣
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓵⓷

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
ጣፋጭ ኩርኩም ለእንስቶች !!
Abu Useymin
➡️ሙሐደራ ቁጥር ⓹⓪
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

👉ጣፍጭ ኩርኩም ለእንስቶች!!

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
chat.whatsapp.com/L7AP36SPhiILUNyr7yDeVg