💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
በነገራችን ላይ የብዙ እህቶችን ትዳር ዛሬ ላይ አብዘሃኛውን መክፈል የማይችሉትን ዋጋ እያስከፈላቸው ያላው
(…إنَّ الحمد لله )
ብሎ የቀረበው ሽልጥልጥ ደረሳ ነው። ቢመራችሁም ጠጡት።


አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
⇛እኔኮ ነግሬያችሁ ነበር… ፍቅር ብቻ ትዳር አይሆንም! ገንዘብ ብቻም ትዳር አይመራም ብየ። ፍቅርም ብርም ተሟልቶ ደሞ ትዳር እንደ መጀመሪያዎቹ ግዜ አይሆንም! መጀመሪያ ላይ "ማሜ" ስትልህ የነበረችው ሚስትህ ከትንሽ ወራቶች ብኃላ "አንተ ሰውየ!" ልትልህ ሁሉ ትችላለችና እንዳይገርምህ እ¡ እናማ… የነገሮች ጅምርት ውበት ልብህን እንዳያውርህ ለማለት ነው።
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
ህመም!

ያለንበት ነኢማ እንድናመሰግንየተዘናገነዉ ላይ እንድንጠነክርማንቂያ ደዉል ነዉ።

የኛ ሀይል (ቅዋኮ) ትንሺ ነች ትንሽ ያዝ ስንደረግ ምንም አቅም የለን ጥቅልል ብለን ቁጭ!

አልሐምዱሊላህ አላ ኩሊሀል!
አንዳድ እህቶች በኡስታዞች በወንድሞች የተነሳ አብረዉ የሚሰሩ እህቶች ሙልጭ አድርገዉ ሰድበዉ አያፍሩም ደሞ ከዛ ወንድም ወይም ኡስታዝ ጋር አብረዉ አብረዉ ይላሉ ጉድኮነዉ።የሱና እህትሺ ሰድበሽ እንደዉ ምን ልታገኚ ነዉ ።አላህ አቅሉ ይስጠን!!

በነገራችን ላይ መሳደብ የሰገጤነት ምልክት ነዉ።ቢመራችሁም ዋጡት።ኡሙ ስድቦች¡¡

✍️
በወንድማችን ኢድሪስ አህመድ
ሂወት ከቁርአን ጋር ዉብ ነች!!

የተዋበ ምሺት ተጋበዙልኝ
💢እውቀት ካለህ ከሁሉ በላይ ሀብታም ነህ


💎‏قال العلامة العثيمين رحمه الله:
👉ሸኽ ኢብኑ ኡሰይሚን አለሰህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።


【«الإنسان الذي يمن الله عليه بالعلم؛ فقد من الله عليه بما هو أعظم من الأموال، والبنين، والزوجات، والقصور، والمراكب، وكل شيء»】

አላህ ሱብሀነሁወተአላ ጠቃሚ እውቀት የሰጠው ሰው፦


➘ከሀብቶች
➘ከልጆች
➘ከሚስቶች
➘ከፎቆች
➘ከመጓጓዣዎችና
➘እዚህ ምድር ላይ ካለ ከሁሉ ነገር በላይ የሆነን ውድ ስጦታ ሰቶታል።


📚 ‏شرح رياض الصالحين (٤٤٤/٥)


𝐓𝐞«https://t.me/https_Asselefya1
♲︎︎︎ለትዳር ብለህ አላህን አታምፅ


الزواج مقـدر ومكتوب مـثل الرزق

☞︎︎︎ትዳር ማለት ልክ እንደ ሌሎች ሲሳዮች የተፃፈና የተወሰነ ነገር ነው።

☜︎︎︎قــالَ الشَّــيخُ العلّامــة ابن العُثــيمين رحِــمُه الله:

༄ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ።

【وكما أن الرزق مكتـوب مقـدر بأسبابه فكـذلك الـزواج مكتوب مقدر، و قد كتب لكل من الزوجين أن يكـون زوج الآخـر بعينـه.】

ልክ ሌሎች ሪዝቆች አላህ በሰበብ አያይዞ እንደወሰናቸውና እንደፃፋቸው ሁሉ ትዳርም እንደዛው የተወሰነና የተፃፈ ጉዳይ ነው። በእርግጥም አላህ ለሁለቱ ባለትዳሮች እከሌ ለእገሊት ብሎ ቀድሞም ፅፎታል።

📚 نور علـى الدرب صـ 36

☞︎︎︎ነገሩ እንዲህ ከሆነ፣ አላህ የወሰነልንን እንጂ የማናገባ ከሆነ አላህን ከማመፅ ልንቆጠብ ይገባል። አላህ ለኛ ብሎ የወሰነውን በሶብር እንጠብቅ። የኛን እንጀራ ማንም አይበላውምና ሸሪአው ባዘዘው መንገድ ብቻ ሰበቡን እናድርስ ከዛ ውጪ ግን አርፈን እንቀመጥ።


☞︎︎︎ስንቶች ናቸው ተነጋግረው ለመጋባት ወስነውና ጨርሰው በቃ ሁሉ ነገር አልቆ አላህ ስላልወሰነው ብቻ ፈርሶ የቀረው።

☞︎︎︎ትዳር እንደሪዝቃችን ከሆነ አላህን ማመፅ ደሞ ሪዝቅን ያሳጣል ወይም በረካው ያስወግዳልና ያላስፈላጊ የሆኑ ግኑኝነቶችና ቅርርቦሽ ከመፍጠር ጥንቃቄ እናድርግ።

𝐓𝐞«https://t.me/https_Asselefya1
هـدایـة المـسـتـفـیـد ۱۲
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓵⓶

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
Sheikh Ahmed El - Saed
መሳጭ ቲላዋ ጋበዝኳችሁ!

👉በሰላም እደሩ!
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

👉ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ለተፈጠረው ግርግር በጣም አፉታን እንጠይቃለን
!!

👉እህታችንም ጥሩ መስሎ ስለታያት ነው የፃፈችው የአደም ልጆች ሁላችንም ተሳሳቾች ነን! ስህተት ካለ በውስጥ መጥታችሁ ይሄን አስተካክሉ ማለት ነው የሚጠበቅብን እንጂ ፅሁፉን መቀባበሉ ጥሩ አይመስለኝም!! ከተሳሳትን እንመለሳለን።

እሙ ፋሩቅ