هدایة المستفید ۱۱
አቡ ዱጃናህ የOnline ቂርአት መድረሳ
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ
♻️ክፍል ⓵⓵
📜የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802
🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ
♻️ክፍል ⓵⓵
📜የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802
🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from "" فوائد ودروس مشايخ ودعاة السلفيين في الحبشة ""
" የህይወታችን አጭር ገለፃ"
▼ከአሏህ…
▼ለአሏህ…
▼ወደ አሏህ…
✍ abu mahir
▼ከአሏህ…
▼ለአሏህ…
▼ወደ አሏህ…
✍ abu mahir
የልጅነት ትውስታ!
☞ ህፃን እያለሁ ቤት ውስጥ በፈለኩበት ስፍራ ተኛ ነበር!
• ከእንቅልፌ ስነሳ ግን ራሴን ከአልጋ ላይ አገኘዋለሁ!
ማን እንደ እናት?
(ያረብ እናቶቻችንን ጠብቅልን
ለሞቱትም በእዝነትህ ሸፍንልን)
✍ abu mahir al assery
☞ ህፃን እያለሁ ቤት ውስጥ በፈለኩበት ስፍራ ተኛ ነበር!
• ከእንቅልፌ ስነሳ ግን ራሴን ከአልጋ ላይ አገኘዋለሁ!
ማን እንደ እናት?
(ያረብ እናቶቻችንን ጠብቅልን
ለሞቱትም በእዝነትህ ሸፍንልን)
✍ abu mahir al assery
اللهم لك الحمد حتى ترضى ولك الحمد إذا رضيت، ولك الحمد بعد الرضا حمدا كثيرا طيبا مباركا فيه.
➧አላህ ሆይ!
➱➱➱➱➱
➩ከመሞታችን በፊት አስተካክለን።
ኻቲማችንን አሳምርልን። የወደድከን ሆነህ ግደለን። ከሞትን በኋላ በዱአ የሚያስታወስን አብጅልን።
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➱➱➱➱➱
➩ከመሞታችን በፊት አስተካክለን።
ኻቲማችንን አሳምርልን። የወደድከን ሆነህ ግደለን። ከሞትን በኋላ በዱአ የሚያስታወስን አብጅልን።
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🔃አዲስ ሙሓደራ ➖➖➖➖➖➖ ✅ርዕስ፦የኢማን መድከም ምልክቶች! 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
🔃 አዲስ ሙሓደራ
➖➖➖➖➖➖
✅ ርዕስ፦ የኢማን መድከም ሰበቦች!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➖➖➖➖➖➖
✅ ርዕስ፦ የኢማን መድከም ሰበቦች!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
⇛ወደ ሶሻል ሚዲያው ስንመላለስ ሥራ የሌለን የሚመስላቸው ብዙ ሰዎች አሉ። ነገር ግን ጉዳዩ እንደዛ አይደለም! ይልቁንስ ጥሩ ሥራ እየሠራን ነው ብለን ስለምናስብ ነው። የኛን ምልከታ፣ የኛን ማስታወሻና አብሽሩ፣ያልፋል የሚሉትን የተስፋ ቃላቶች የሚጠብቁ አሉ ብለን ስለምንገምት ነው።የተገኘውን መድረክና ዕድል እንጠቀምበት ብለን ነው። ዲናችንን ቀለል ባለና ባማረ ሁኔታ ለማስተማር እና ለመማማር ነው።
⇛የኛ አብሽሩ ማለት ለብዙዎች ተስፋ ላለ መቁረጥ ምክኒያት ቢሆን በማለት ነው…በኛ ምክኒያት አንድ ሰው ወደ ቅንኑ መንገድ ቢመራ ከምንዳው እጣ ፍንታ ቢኖረን ብለን ነው።
♻️የዉስጤን የምታውቅ ጌታዬ ሆይ!
ባልሠራበት እንኳን ወደ ኸይር ነገር ያመላከተ ሰው የሚያገኘዉን ምንዳ አታሳጣኝ ።
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
⇛የኛ አብሽሩ ማለት ለብዙዎች ተስፋ ላለ መቁረጥ ምክኒያት ቢሆን በማለት ነው…በኛ ምክኒያት አንድ ሰው ወደ ቅንኑ መንገድ ቢመራ ከምንዳው እጣ ፍንታ ቢኖረን ብለን ነው።
♻️የዉስጤን የምታውቅ ጌታዬ ሆይ!
ባልሠራበት እንኳን ወደ ኸይር ነገር ያመላከተ ሰው የሚያገኘዉን ምንዳ አታሳጣኝ ።
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
⇛«ለጧሊበል ዒልም ቀልቡን የሚሰበስብ፣ እውቀትን በማገኘት ላይ የሚያግዝ፣ እንድሁም የቀራውን ለመቆጣጠር(እንዳይጠፋው የሚያደርግለት) መልካም ከሆነች ሴት ጋር በግዜ ትዳርን እንደመመስረት ጠቃሚ ነገር አላየሁም»
t.me/AbuSufiyan_AlbenanForwarded from 🎙 የኢድሪስ አህመድ ኑር ቲላዋዎች 🇸🇦
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ዐብዱሶመድ ሙሐመድኑር ማህበራዊ ሚዲያን ሳይታክት ለማስተማር የሚጠቀም ታታሪ ወንድማችን ነው። በቴሌግራም፣ ትዊተር፣ ፌስቡክ ፣ ... 0ቂዳ፣ ሐዲሥ፣ ኣዳብ፣ ነሕው፣ ሶርፍ፣ ወዘተ. ያስተምራል። በቴሌግራም ቻነሉ በመግባት የምትፈልጓቸውን ኪታቦች እየመረጣችሁ ብትማሩ ኢንሻአላህ ትጠቀማላችሁ። ቻናሉ ይሄውና :-
https://t.me/AbdulsemedMohammed
https://t.me/AbdulsemedMohammed
የትኛዉ ላንቺ እንደሚጠቅም አታዉቂምና በአላህ ምርጫ ተደሰች ከድሎት ይልቅ ችግር ላንቺ የተሻለ እና ኸይር ሊሆን ይችላል!!
✍️
https://t.me/https_Asselefya1
✍️
https://t.me/https_Asselefya1
سورة ال عمران| إِنَّ اللَّهَ اصْطَفَىٰ آدَمَ وَنُوحًا|بصوت الشيخ…
«በቁርዓን ውስጥ ተደብቀክ
ብርሃንን ፈልግ እርሱ ኑር ሲሆን
የጨለመን ያበራልናል!!
➛ራሀል ቀልብክ ቢል ቁርአን‼️
https://t.me/https_Asselefya1
ብርሃንን ፈልግ እርሱ ኑር ሲሆን
የጨለመን ያበራልናል!!
➛ራሀል ቀልብክ ቢል ቁርአን‼️
https://t.me/https_Asselefya1
ነፍስያችን በመልካም ነገር ካልጠመድናት በመጥፉ እሷ ትጠምደናለች!!አላህ በመልካም ነገር ላይ ያበርታን!ስንፍና መዘናጋት ከላያችን ላይ ያንሳል ይሄ ነፃ ኢንተርኔት እንጠቀምበት ዘንድ እሱ ይርዳን ሰበብ እንሞክር እኛም!
ሰላም እደሩ¡
✍️
ሰላም እደሩ¡
✍️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዝካሩ ሰባህ
የጠዋት ዚክር
የጠዋት ዚክር
Forwarded from 🎙 የኢድሪስ አህመድ ኑር ቲላዋዎች 🇸🇦
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
☑️ ክሪስማስ አላከብርም
♦️የእንኳን አደረሰህ መልእክት አትላክልኝ
♦️የመልካም በአል ምኞት አትመኝልኝ
ምክንያቱም ይህ የኔ በአል አይደለምና።
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
እኔ ሙስሊም ነኝ። ለአላህ ልጅ አለው አልልም። ለአላህ ልጅ አለው ከሚሉት ጋር አመት በአልም አላከብርም። እምነቴ፦ «አላህ አንድ ነው፡፡ የሁሉ መጠጊያ ነው፡፡ አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡ ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡» የሚል ነው። ስለዚህ፦♦️የእንኳን አደረሰህ መልእክት አትላክልኝ
♦️የመልካም በአል ምኞት አትመኝልኝ
ምክንያቱም ይህ የኔ በአል አይደለምና።
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru