💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ላጤ ሴቶች ግን ላጤ መሆናችሁ በሚድያ ባታሳዉቁ እንድሁም ላጤ መሆናችሁ የሚያመላክት ፁሁፍ ፣ፒክቸር፣ ባትጠቀሙ ጥሩ ነዉ። ያዉ ለራሳችሁ ነዉ ጥቅሙ!ማለቴ ትከበራላችሁ ማንም በር አያንኳኳም!!

✍️


t.me/https_Asselefya1
የጥመት አንጃዎች ላይ ረድ ባይደረግ ኖሮ እስከዛሬ ስንት ተበላሽተን ነበር??

ማለቴ በተለይ ኢኽዋኖች?ጣጣ የለቸዉምኮ በሁሉም ነገር ማግራራት ማግራራት የሚሉ።

ሂጃብ፣ኒቃብ፣ጂልባብ ላይ ያላቸዉ አቋም የዘቀጠ ነዉ የፈለጉ ለብሰዉ ሲሄዱ ሴቶቻቸዉ ጣጣ የለባቸዉም ኢማን በልብ የሚሉ።


የሱና ኡስታዞች አላህ ይጠብቅልንና ስንት ቀየሩን ኢኽዋኖች ጋር ችላ ያልናቸዉ ብዙ ነገሮች ቀየሩን አልሀምዱሊላህ !!

በተለይ ፎቶሱሰኛ ነበርን!!እንደዉም በሚድያ እራሱ መዉጣታችን አይቀርም ነበር በቪድዉ አላህ ሲረዳን የሱና ሰዎች ሰበብ አድርጎ አዳነንጂ!!

አሁን ሚድያ ላይ የሚንከረፈፎ ሴቶች የማ ይመስሏችሁል የኢኽዋን ተማሪዎች ናቸዉኮ!
እስከ አሁን የሱና ተማሪ ነኝ የምትል በቪዶወ ሚድያ አላየሁም በራሴ!!የኢኽዋን ተማሪዎች ግን የራሳቸዉ መዉጣት ሳይበቃ የሚሰሩበት ቤት፣ የማፀጃ እቃቸዉ፣ መጥረጊያ፣ መወልወያ ፣እረ ብረት ድስቱ ፣ ጭልፍ
.......ምን ይቀራቸዋል ሁሉም ይዘዉ ሲጃጃሉ የሚዉሉ አላህ ይምራቸዉና! አላህ ከዚህ መጃጃል ይጠብቀን!!


✍️


http://t.me/https_Asselefya1
በታዋቂ ሰዉ ላይ ልባችሁን አታንጠልጥሉ!!
ልባችሁ ሙሉ ለአላማቱ ጌታ ብቻ ላይ አንጠልጥሉ!!


በተለይ የሚድያ ሴቶች ታዋቂ ኡስታዝ+ ወንድሞች ላይ አታንጠልጥሉ ልባችሁን ኋላ መመለሻችሁ የከፍ ነዉ የሚሆን!!
ተጠንቀቁ! ለናንተዉ ብዩ ነዉ ኋላ ስትጎዱ ማየት አልችልምናነዉ።ቀድማችሁተጠንቀቁ ልባችሁ በአላህ ላይ ብቻ አድርጉ!!ከዛ ዉጭ ትከስራላችሁ፣ ትቆጫላችሁ፣ ትናደዳላችሁ.........ሁለየ የቂናችሁ በጨመረ ቁጥር ወደ አላህ በተጠጋችሁ ከጎናችሁ የሚሆነዉ አላህን ብቻ ያዙ!!


✍️
مقطع آخر صفحة من سورة مريم
Super Effect Edited
ልብህን ከቁርአን አርቀሀት ሰላም አይኖራትም!!

ተጋበዙልኝ መልካም ምሺት!

http://t.me/https_Asselefya1
هدایة المستفید ۱۱
አቡ ዱጃናህ የOnline ቂርአት መድረሳ
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓵⓵

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
" የህይወታችን አጭር ገለፃ"

▼ከአሏህ…
▼ለአሏህ…
▼ወደ አሏህ…

abu mahir
اللهم لك الحمد حتى ترضى ولك الحمد إذا رضيت، ولك الحمد بعد الرضا حمدا كثيرا طيبا مباركا فيه.
⇛ወደ ሶሻል ሚዲያው ስንመላለስ ሥራ የሌለን የሚመስላቸው ብዙ ሰዎች አሉ። ነገር ግን ጉዳዩ እንደዛ አይደለም! ይልቁንስ ጥሩ ሥራ እየሠራን ነው ብለን ስለምናስብ ነው። የኛን ምልከታ፣ የኛን ማስታወሻና አብሽሩ፣ያልፋል የሚሉትን የተስፋ ቃላቶች የሚጠብቁ አሉ ብለን ስለምንገምት ነው።የተገኘውን መድረክና ዕድል እንጠቀምበት ብለን ነው። ዲናችንን ቀለል ባለና ባማረ ሁኔታ ለማስተማር እና ለመማማር ነው።
⇛የኛ አብሽሩ ማለት ለብዙዎች ተስፋ ላለ መቁረጥ ምክኒያት ቢሆን በማለት ነው…በኛ ምክኒያት አንድ ሰው ወደ ቅንኑ መንገድ ቢመራ ከምንዳው እጣ ፍንታ ቢኖረን ብለን ነው።
♻️የዉስጤን የምታውቅ ጌታዬ ሆይ!
ባልሠራበት እንኳን ወደ ኸይር ነገር ያመላከተ ሰው የሚያገኘዉን ምንዳ አታሳጣኝ ።
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
«ለጧሊበል ዒልም ቀልቡን የሚሰበስብ፣ እውቀትን በማገኘት ላይ የሚያግዝ፣ እንድሁም የቀራውን ለመቆጣጠር(እንዳይጠፋው የሚያደርግለት) መልካም ከሆነች ሴት ጋር በግዜ ትዳርን እንደመመስረት ጠቃሚ ነገር አላየሁም»
t.me/AbuSufiyan_Albenan
ዐብዱሶመድ ሙሐመድኑር ማህበራዊ ሚዲያን ሳይታክት ለማስተማር የሚጠቀም ታታሪ ወንድማችን ነው። በቴሌግራም፣ ትዊተር፣ ፌስቡክ ፣ ... 0ቂዳ፣ ሐዲሥ፣ ኣዳብ፣ ነሕው፣ ሶርፍ፣ ወዘተ. ያስተምራል። በቴሌግራም ቻነሉ በመግባት የምትፈልጓቸውን ኪታቦች እየመረጣችሁ ብትማሩ ኢንሻአላህ ትጠቀማላችሁ። ቻናሉ ይሄውና :-
https://t.me/AbdulsemedMohammed