💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
በእዉቀታቸዉም በእድሜቸዉም በሰል ካሉ ሰዎች መጎዳኘት እጂግ ብዙ ጥቅም አለዉ።

✍️
☑️ እውነተኛና አስመሳይ ጓደኛ……
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

መልካም ጓደኛ ለአላህ ብሎ ይመክርሀል። ከስህተትህ ይመልስሀል። ከዝንጋቴህ ያነቃሀል። በደስታህ ይደሰታል። በሀዘንህ ያዝናል። በድብቅ ይመክረሀል። ለጠላትህ አሳልፎ በፍፁም አይሰጥህም። በጥሩም በመጥፎ ከጎንህ ይሆናል። በመጥፎ ስትነሳ ይከላከልልሀል።……

መጥፎና አስመሳይ ጓደኛ ግን በተቃራኒው ይሆናል። ስህተትህን ባገኘሁ ብሎ እግር በእግር ይከታተላል። ደስታህ ያስከፋዋል። ሀዘንና መከራህ ያስደስተዋል። ከጠላቶችህ ጋር ያብራል። አንተን ለማሳነስና ለማዋረድ የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም። ለአላህ ብሎ መምከርና አይብን መሰተር የሚባል ነገር አያውቅም። ይህ ሁሉ ሲያደርግ ወዳጅህ መስሎ ነው። ምናልባትም ከሱ በላይ ወዳጅ የለኝም ብለህ ልታስብም ትችላለህ። ይሁን እንጂ በተለያዩ መንገዶችና ክስተቶች አላህ የተደበውን ማንነቱ እንድታውቅ ያደርግሀል። ባላሰበው መንገድ ያጋልጠዋል።


አላህ ከአስመሳይነት ይጠብቀን።

𝐓𝐞» https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
📢 አስደሳች ዜና ለነሕው እውቀት ፈላጊዎች በሙሉ
--------------------------------------------------------------

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

እንደሚታወቀው በተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ብን ሸይኽ ኣደም ከሰኞ እስከ ሀሙስ ሲቀራ የነበረው የአል-ፈዋኪሁል ጀኒያህ ዓላ ሙተሚመቲል አጁሩሚያህ ደርስ በዛሬው እለት ተጠናቋል በአሏህ ፍቃድ በሱ ቦታ አዲስ የነሕው ኪታብ የምንጀምር ይሆናል።

📚 አዲስ የሚጀመረው ኪታብ :-
"ألفية ابن مالك بشرح ابن عقيل"

✍ የኪታቡ አዘጋጅ :-
العلامة بهاء الدين عبد الله بن عقيل الهمداني المصري

🎙ኪታቡን ሚያቀሩት :- የተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም

🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🕐 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቀንና ሰዓት :- ዘውትር ከሰኞ እስከ ሀሙስ ከ 4:15 - 5:00

🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ሰኞ ጁማደል አኺር 02-1444 ሂጅሪ (ታህሳስ 17-2015) ይሆናል።

-
* በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱ በየቀኑ ይለቀቃል ኢንሻአሏህ።
-

📍ትምህርቱን በቴሌግራም ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
እህቴ ውለታሽ ተክዷል።
በኑረዲን አል አረቢ
ለአረብ ሀገር እህቶች ብቻ!!
----------------------------------
አድምጡት፡
ቦታስጡት፡

--------------------------------
▸እናንተ የሚበላችሁን እንጅ፤
የሚመክራችሁን አቴወዱም አውቃለሁ፡
▸ግን አያስችለኝም፤
እህት ስላለችኝ ይከፋኛልና እኔ እናገራለሁ፡

------------------------------------------------
በወንድምሽ ኑረዲን አል-አረቢ ➊❹❹❹
------------------------------------------------
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
-----------------------------------------------
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኑረዲን አል አረቢ – እህቴ ውለታሽ ተክዷል።
ኤ ወላህ እሰይ ደግ አደረጉን ቀፎዎቹ እኛዉ ነን!!

ከሀገር ስንወጣ የእናት አባት እንባ እየፈሰሰ የኛም እየፈሰሰ አሁን ያ ተረስቶ ቤተሰብ ጥለን እንክብካቤችን ሌላ ሆኗል!!

አላህ ወደ እራሳችን ይመልሰን!አላህ ይዘንልን!


ጀዛከላሁ ኸይራ ወንድማችን!!

ልብ ያለዉ ልብ ይበል!!በደንብ ስሙ!!
✔️የተንሸዋረረ አስተሳሰብ?!

የቻናል ባለቤት ተከታታዮ ሁሉ ያዉቃል ብሎ መገመት ትልቅ ሞኝነት ነዉ። ተከታታዮች የቻናሉ ባለቤት ሊያዉቁ ይችላሉ የቻናል ባለቤት ግን ተከታዮቹ ሁሉንም አያዉቅም። ስለዚህ ግንዛቤችን እናስተካክል!! ሌላም ደግሞ አንድት እህት የሱና ወንድም ቻናል ወይም ግሩፕ አድሚን ስለሆነች ባሏ ነዉ ሚስቱ ነች እያሉ ከመጠራጠርም እንጠንቀቅ!! አድሚን ለመሆን ባልና ሚስት መሆን ሸርጥ አይደለም።ግንዛቤችን ሰፍ እናድርገዉ።በግምት ከመጠራጠርም እንጠንቀቅ!!

✍️


https://t.me/https_Asselefya1
አንዳድ እህቶች ለስሙ ቂርአት ግሩፕ ገብተዋል ግን ሲቀሩ አይታዩም ተኝተዋል። አብረዉ የጀመሩ ጓደኞቻቸዉ የጀመሩት ኪታብ ጨርሰዉ ሌላ ሲጀመሩ አሁንም ተኚተዋል።እነዚህ እህቶች የሚገርመዉ ቀኑ ሙሉ የተለያዩ ግሩፓች ላይ ሲሮጡ ይታያሉ።አላሁመ ሙስተዓን!ለመሆኑ ቅድሚያ ለነፍሳችን አንሮጥም ወይ ለሰዉ ከመሮጥ በፊት? እረ እህቶች እናስብበት ቅድሚያ ለራሳችን ቦታ እንስጥ!!

✍️
📌ወጣትነት

ወጣትነት መልሰን የማናገኘው ቀኖች በነጎዱ ቁጥር ወጣትነትም አብሮ ይነግዳ ልጣብቃት ምንም አልሰራችብኝም አይልም ።

ውዷ እህቴ በወጣትነትሽ ምን እየሰራሽበት ነው ለዲንሽ ለመንሀጅሽ ምን እያበረከትሽ ነው? መልሱን ለራስሽ መልሺው!

ቀደምቶች ጊዜ ሰይፍ ነው ይላሉ የውነትም ሰይፍ ነው ዛሬ ያለተጠቀምንበት ጉልበትና ሀይል መች ልንሰራበት ነው ወላህ ያለ ቁም ነገር የለምናሳልፍት አንድ ደቂቃ ሊያሳዝነን ይገባል እንደ ቀልድ ልናሳልፈው ተገቢ አደለም።

ዛሬ ላይማ ሴቷም ወንዱም በሶሻል ሚዲያ ቢዚ ሆነዋል በተለይ እኛ ሴቶች አላህ ካዘነልን በስተቀር በየኮመንቱ በየጉሩፑ እየተጋፋን ጊዜያችንን የምናባክነው እኛ ነን ግን ለምን እኛ እኮ ነገ ለ ልጆቻችን ሞዴሎች ነን እኛ ዛሬያልቀሰምነው ዒልም መቸ ልንቀስመው ነው ነገ ልጆችሽ ለምን አልቀራሽም ብለው ሲጠይቁሽ ምንድነው መልስሽ? አስቢበት

ሀቂቃ አንድ አንድ እህቶች ለምን አትቀሪም ሲባሉ ስራ በዝቶኛል አይመቸኝም ይላሉ ነገር ግን በየ tiktok በየ Facebook በየ you tube በኮመንት ስር የሚገኙት እነሱ ናቸው በጊዜ ጨዋታ الله المستعان

ውዷ እህቴ በጊዜሽ ተጠቀሚበት ነገ የሚባል ሂወት የለንም ዛሬ እንጂ የነገን አናውቅምና ባገኘሽው አጋጣሚ ዒልምን ቅሰሚ በዛዛታ ጊዜ አታባክኚ ቁርአንሽን ቅሪ እንዲሁም የዓቂዳ ኪታቦችን በደን ሞጥይ ጌዜሽ በእውቀት ላይ አውይ ።



[ ጆይን በማለት ወደ ቻናሉ ይቀላቀሉ }
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/beytbenatasselfyat
https://t.me/beytbenatasselfyat
Audio
﴿يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَكونوا مَعَ الصّادِقينَ﴾

تلاوة لما تيسر من سورة التوبة

🎙 للشيخ عبدالله الجهني

https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ከቻልን በመልካም ላይ ሰዎች እናግዝ
ካልሆነ በኛ ምላስ ሰዎች ከመልካም ነገር
እንድርቁ ሰበብ ከመሆን እንቆጠብ!!

✍️
የዘመኑ ሴቶች ኪስ ያያሉ…ገንዘብ ይወዳሉ!» አለ አንዱ ማግባት ያሰበ ላጤ !!“ሀሀ”

⇛ታዲያ ብርን የማይወድ ማን አለ ሐቢቢ? ድህነትንስ የሚወድ ማን አለ?፡፡ ዛሬ እኮ ወንዱም ጭምር እየጠየቀ ነው፡፡ መልክ ላይ አልቆመም፡፡ ከመልክ በተጨማሪ ምን አላት እያለ ነው፡፡ በሀብቷ የማገባት ካለች ፈልጉልኝ እያለ የሚጠይቅም አንዳንድ ልፍስፍስ ወንድ!

⇛ሐቂቃ ሴት ልጁ ኪስ ታያለች፤ሰው ታማርጣለች፣…ብሎ መወንጀል ተገቢ አይደለም፡፡ስለ ዲን እና ስለ ኢማን አለመጨነቅም ሊሆን አይችልም፡፡ በቃ አንተ መልክ እያማረጥክ አይደል! እሷም ሀብት ብታማርጥ ሊገርምህ አይገባም። ዛሬኮ ደህና በ ድኑ ጠንካራ ነው የምትለው ወንድ እንኳ እጎኑ ምርጥና ቁጥብ ሰለፍያ እህቶች እያሉለት ነገር ግን መልኳ፣አቋሟ እያለ ስለ ድኗ ምንም የማታውቀውን ቆንጆ የሚያገባ ብዙ ነው።

⇛እናማ ሀቢቢ ሁል ግዜ በ ድህነትህ ተሳቀህ፣ እንትናን ብጠይቅ «ምን አለው?» ብለው ቢጠይቁኝስ እያልክ ከመብሰልሰል ሴቶቹንም ከመተቸት አቅም በፈቀደ መልኩ የተገኘውን ስራ እየሰራህ ኪስህንም ኢማንህንም መሙላት ነው።አዎ! ልቤ የሻትን ቆንጆና ኢማነኛ እንጂ አላገባም ያለ ከወዲሁ መህሩን ያጠራቅም¡¡
T.me/AbuSufiyan_Albenan
T.me/AbuSufiyan_Albenan
✍ ዒልም ላይ ፅናት ለምን ተሳነን ግን ...??

▪️ አላህ ለሁሉም ነገር ፅናትን የሰጠው ሰው ማለት ትልቅን ስጦታ የሰጠው ሰው ነው አላህ ይወፍቀን ለሁላችንም ..!!

▪️ በተለይ ደግሞ በዒልም መማር እና ማስተማር ዙሪያ በጣም ታላቅ ፅናት እና ሶብር የሚፈልግ ነገር ነው እኛ ግን መቋቋም ባላመቻላችን አብዛኅኛዎቻችን ማለት ይቻላል ከስረናል አላህ ይጠብቀን ..!!

▪️ አዲስ መድረሳ ሲከፈት አዲስ ኡስታዝ ሲመጣ አዲስ ግሩፕ ሲከፈት ግር ብሎ የሚገባው ብዛቱ ነገር ግን እዛው ፀንቶ የሚማረው ግን በጣም አናሳ እና በጣት የሚቆጠር ይሆናል ግን ለምን ..??

▪️ ነገራችን ሁላ ሼይኽ እና መድረሳ ብቻ መቁጠር ሁኗል አላሁልሙስተዓን አላህ ይጠብቀን

▪️ እንደዛ ተንገልትለን እንዳልገባን ሁላ ያንን ቦታ ጥለን ስንሄድም እንደዛው ነው እንደውም የአንዳንዶችማ ከወጣን አይቀር ብለው ባለ ውለታቸውን ኡስታዛቸውን ተሳድበውና አስቀይመው ነው የሚሄዱት አላህ ይጠብቀን ምን አይነት እውርነት እንደሆኑ እዩልኝ እስኪ ...!!

▪️ ተወንጅ ለኡስታዞች እኮ ጃሂሉ እንኳ ክብር አለው ምነው እኛ ከነሱ ባስን እሳ ጉድ ነው እኮ ተውንጅ የምንቀራውን ዒልም እንኳ እናክብር ሼይኹን ባናከብር ..!!

▪️ ብዙዎቻችን ዋላይ እና ነገረኛ ሁነናል ዒልም ልንማር የመጣን ሳይሆን በመርዛማው ምላሳችን ሰውን ለመንቀፍ የመጣን ይመስላል ፅናት ከየት ይምጣ ታዲያ እንዲህ ሁነን ... !!

▪️ ስንትና ስንት ሰዎች ነበሩ የዒልም ፍላጎት እና ዒልም የሚገባቸው ነገር ግን የሚያሳዝነው ነገር ፅናት በማጣታቸው ምክኒያት የከተማ ሌባ እና ቁማርተኛ ሓንገኛ ሁነው የቀሩ አላሁልሙስተዓን አላህ ይጠብቀን ..!!

▪️ ወንድም እህቶቼ ሆይ ዋናው ወደ መድረሳ እና ወደ ግሩፕ ግር ብሎ መግባት ብቻ ሳይሆን ዋናው ነፍስያችንን አሸንፈን ፅናትን ማግኘት ነው እንዲህ ከሆነ ለገባንበት አላማ የምንጠቀመው ዒልምን የምንወስደው ስለዝህ ፅናትን እናስገኝ መጀመሪያ ..!!

👉 አላህ ለሁላችንም ጠቃሚ እውቀና ፅናትን ይወፍቀን .. አሚን ..!!

✍ አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

http://t.me/abuUseyminabdurehman
http://t.me/abuUseyminabdurehman
( مشاكة لبعض السلفيين بتلاوة القرآن الذي هو سبيل المؤمنين")

( እነሆ ትልቅና ውድ ሽልማትን የያዘ ውድድር )

☞ከዚህ በፊት በጥያቄና መልስ መልኩ እያወዳደርን ለአሸናፊው ሽልማት እየሰጠን ቆይተን ነበር! ዛሬ ደሞ ከአዲስ ሙሻረካ ጋር ብቅ ብያለሁ! ይህን ውድድር ለየት የሚያደርገው ነገር በቁርዐን ዙሪያ የቲላዋ ውድድር መሆኑ ነው! ይህ ብቻ ሳይሆን የተዘጋጀው ሽልማትም ከባድ ሽልማት መሆኑ ነው! እሱም የውዱ ሸይኻችን አል ኢማም ኪታብ የሆነው (አል ኢባናህ) በመባል የሚታወቀው ኪታብ ነው! ኪታቡ ባለኝ መረጃ ኢትዮ እንዳለመኖሩ የበለጠ ለውድድሩ ጉጉት እንዲጨምር ያዳርጋል! ኪታቡን የምልከው ከየመን ወደ ኢትዮ የሚመጣ ሰው ሳገኝ ይሆናል! እስከዛው ቃሌ በጫንቃዬ ይቀራል! አሊያ እንደተሸላሚው ፍላጎት በሱ ምትክ በሱ ልክ የሆነን ኪታብ ከኢትዮም ኪታቡን እንልካለን ወይም የኪታቡን ልክ ገንዘብ እናስገባለን

▼ለውድድሩ የሚፈለጉ ቁርአን አንባቢዎች ብዛት (10) ሰዎች ነው! ደሞ እንደሁኔታው ይታያል!
▼ እያንዳንዱ ቃሪዕ ቁርአኑን ታዳሚ የድምፅ ማማርም ይሁን የተጅዊድ አህካም አጠባበቅን በመመልከት ምርጫውን ከወደደው ቃሪዕ ስር የምርጫ ምልክት ይመርጣል! እኛ በዛ ምርጫ ብዛት ልክ አሸናፊውን በመለየት እንሸልማለን!
▼ ንቁ! ከሱንዮች ይሄ ባይጠበቅም ከታዳሚም ይሁን ከተወዳዳሪ ማንኛውንም አይነት ፌክ መጠቀም የተከለከለ ነው! ይህን ሞክራለሁ ያለ በልብ የተደበቀን አዋቂ የሆነው ጌታ ይተሳሰበዋል!
▼ ተወዳዳሪዎች! ትልቁ የማስጠነቅቀው ነገር ማንኛውም ተወዳዳሪ ምንም አይነት ቮይስ ማስዋቢያ ድምፆችን መጠቀም የተከለከለ ነው የተጠቀመ ካለ ከውድድሩ አጥር ውጭ ይደረጋል!

(መመዝገብ የፈለገ) ይህ ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ያናግረኝ👇👇👇👇
@Mubbal


📝ምዝገባ: አሁን ጀምረናል,

▼ ቂርዐቱ የሚላከው የሰዐቱ ገደብ እስከ ነገ ጠዋት▼ደሞ እንደ ሁኔታው ይታያል!

👌 ተወዳዳሪ ከሌለ ውድድሩ የሚቀር ይሆናል!

👌 ውድድሩ ከሀገር ውጭም ከሀገር ውስጥም ያሉትን ይይዛል! ሽልማቱ: አንደኛ ለወጣ ብቻ የሚሰጥ ይሆናል!

✔ ወንድሞች ተወዳዳሪዎችን ጋብዙልን!

📝አወዳዳሪ: አቡ ማሂር አል አሰሪይ,

☞ውድድሩን ለመሳተፍ ወይ ለመከታተል ይህን ሊንክ በመጫን ቻናላችንን ይጎብኙ👇👇
☞
https://t.me/ibnuidris_teppi
"" فوائد ودروس مشايخ ودعاة السلفيين في الحبشة ""
( مشاكة لبعض السلفيين بتلاوة القرآن الذي هو سبيل المؤمنين") ( እነሆ ትልቅና ውድ ሽልማትን የያዘ ውድድር ) ☞ከዚህ በፊት በጥያቄና መልስ መልኩ እያወዳደርን ለአሸናፊው ሽልማት እየሰጠን ቆይተን ነበር! ዛሬ ደሞ ከአዲስ ሙሻረካ ጋር ብቅ ብያለሁ! ይህን ውድድር ለየት የሚያደርገው ነገር በቁርዐን ዙሪያ የቲላዋ ውድድር መሆኑ ነው! ይህ ብቻ ሳይሆን የተዘጋጀው ሽልማትም…
ግቡ ሞክሩ ሪጃሎች የት ናችሁ ቃሪኦች?!
አንዳንድ ወንዶች 2ኛ ሲያገቡ ደብቁኝ ደብቁኝ የሚሉ እ!?

ተደብቁዋ ታድያ ምን እናድርጋችሁ እኛ ¡¿

የነብይህን ፈለግ ነዉኮ ሀይ ያደረከዉ ባትደበቅምኮ ኤሽ ሙሽክላ እ¡¡

✍️
«በዚህች ዱኒያ ውስጥ በአሏህ ዲን ላይ የተገናኘናቸውን ወንድማማችነት መጓዳኘትን የሚያህል ደስታ የሚሰጥ ነገር የለም!!»

     Âť ኢማሙ ሻፊዕይ Âť[{ሹዑቡል ኢማን[6/5041}



https://t.me/https_Asselefya1