This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Abu Atikah / Ikhlas tube 2
ምስኪኖች በግድ ነው እንዴ?
https://youtu.be/qSd56n6f_H8
https://youtu.be/qSd56n6f_H8
YouTube
በግድ ነው እንዴ!? አሕባሾችና ቤንጤዎች ምን አመሳሰላቸው? #halal_media
#Ikhlas tube 2
#Halal_Media
#10ደቂቃበሳዳት
@sadatkemal
@Halalmedia
لَن تَنَالُوا الْبِرَّ حَتَّىٰ تُنفِقُوا مِمَّا تُحِبُّونَ ۚ وَمَا تُنفِقُوا مِن شَيْءٍ فَإِنَّ اللَّهَ بِهِ عَلِيمٌ
የምትወዱትን እስከምትለግሱ ድረስ በጎን ሥራ (ዋጋውን) አታገኙም፡፡ ከምንም ነገር ብትለግሱ አላህ ያውቀዋል፡፡…

✅ግን እደት አስቻለን*??
እናት አባታቺን በሽርክ ተነክረው
የኛ መዘናጋት ሚስጥሩ ምድነው ?
እድህ ያስተኛን ያደላደለን
ምን አህባር ሰምትን ምን ደስታ አገኘን??
የኛ ወላጆቺ በሽርክ እየሙቱ
እወዳቺሀለህ የምንል በከቱ
እኛን እደሚወዱን አሳዩን በተግባር
እኛግን በአፍብቻ ሁነን የለንም በተግባር !!
✅እስቲ እንነጋገር
እስቲ እንነጋገር ሀቅ እንመስክር
እውነት ወላጆቻቺንን እንወዳለን ከምር?!
አወብለሽካልሽኝ በይ አሳየኝ አሁን
ነገ እዳትይኝ አታታሊኝ አሁን
በይ እንቀሳቀስ ተውሂድን እናግስ
ጌታቺንን አስደስተን እኛም ይበለን ደስ
ግንማ እህቴ የአፍላይ ዉደታ እኔ
በፍጽ አይመቸኚም ልግርሽ ወገኔ
በይተንሽ ታጸቂና ወኔ
በይ እንድረስለት ለየዋሁ ወገኔ
ከሽርክ ከቢዳአ እናውጣቸው ዛሬ
በተግባር እንስራው በቃ ይቅር ወሬ !!
ምንም አይሰራልን ብዙ ብናወራ
በይ እስቲ እንብረር ሁነን አዳሞራ
ከሽርኩ ቦታላይ ነይ እንረፍና
እየነቀልን እንጣል አረም አለና
ሽርክ የሚባል ዙባላ ከተን
እንመለሳለን ተውሂዲን ተክለን
ቢዳአ የሚባል አለ አራሙቻ
ነቅለን እንጣለው እደ አራሙቻ
ሱናን እንትከለው እዛ እቦታላይ
አብቦ ያፍራ ሀበሻ ምድር ላይ
ከግድህስ በቃን ቢዳአ እዳናይ
ጌታቺን አግዘን ሀበሻ ምድርላይ
ተውሂድና ሱና አብቦ ያፍራልን
ያመሀበረሰብ ሀቅን ይያዝልን
ሁሉም በአድነት ተውሂዱ ይመር
ሽርክና ቢዲዓ ይምረር
ይሙት ተቆፍሮ ይቀበር!!
ኢሻአሏህ ሀቅ ያሸንፋል !!
📝ቢንት ሙሀመድ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
እናት አባታቺን በሽርክ ተነክረው
የኛ መዘናጋት ሚስጥሩ ምድነው ?
እድህ ያስተኛን ያደላደለን
ምን አህባር ሰምትን ምን ደስታ አገኘን??
የኛ ወላጆቺ በሽርክ እየሙቱ
እወዳቺሀለህ የምንል በከቱ
እኛን እደሚወዱን አሳዩን በተግባር
እኛግን በአፍብቻ ሁነን የለንም በተግባር !!
✅እስቲ እንነጋገር
እስቲ እንነጋገር ሀቅ እንመስክር
እውነት ወላጆቻቺንን እንወዳለን ከምር?!
አወብለሽካልሽኝ በይ አሳየኝ አሁን
ነገ እዳትይኝ አታታሊኝ አሁን
በይ እንቀሳቀስ ተውሂድን እናግስ
ጌታቺንን አስደስተን እኛም ይበለን ደስ
ግንማ እህቴ የአፍላይ ዉደታ እኔ
በፍጽ አይመቸኚም ልግርሽ ወገኔ
በይተንሽ ታጸቂና ወኔ
በይ እንድረስለት ለየዋሁ ወገኔ
ከሽርክ ከቢዳአ እናውጣቸው ዛሬ
በተግባር እንስራው በቃ ይቅር ወሬ !!
ምንም አይሰራልን ብዙ ብናወራ
በይ እስቲ እንብረር ሁነን አዳሞራ
ከሽርኩ ቦታላይ ነይ እንረፍና
እየነቀልን እንጣል አረም አለና
ሽርክ የሚባል ዙባላ ከተን
እንመለሳለን ተውሂዲን ተክለን
ቢዳአ የሚባል አለ አራሙቻ
ነቅለን እንጣለው እደ አራሙቻ
ሱናን እንትከለው እዛ እቦታላይ
አብቦ ያፍራ ሀበሻ ምድር ላይ
ከግድህስ በቃን ቢዳአ እዳናይ
ጌታቺን አግዘን ሀበሻ ምድርላይ
ተውሂድና ሱና አብቦ ያፍራልን
ያመሀበረሰብ ሀቅን ይያዝልን
ሁሉም በአድነት ተውሂዱ ይመር
ሽርክና ቢዲዓ ይምረር
ይሙት ተቆፍሮ ይቀበር!!
ኢሻአሏህ ሀቅ ያሸንፋል !!
📝ቢንት ሙሀመድ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
تلاوه من سورة الأنفال - القارئ مشاري البغلي
<unknown>
(( إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَإِذَا تُلِيَتْ عَلَيْهِمْ آَيَاتُهُ زَادَتْهُمْ إِيمَاناً وَعَلَى رَبِّهِمْ يَتَوَكَّلُونَ (2) ))
ሰላም እደሩ!
ሰላም እደሩ!
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
ሹሩጡ_ላኢላሃኢለላህ_በኡስታዝ_አቡ_አብደላህ.apk
74.3 MB
📚ሹሩጡ ላኢላ ሀኢለላህ ወነዋቂዱል ኢስላም ሙሉ ቂርአት ያለኔት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
➡️ አንዴ ካወረዱት በኋላ ያለኔት በፈለጉት ጊዜና ቦታ እንደፈለጉ መጠቀም ይችላሉ‼️
📲በአፕልኬሽን መልክ የቀረበ
ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ሁኑ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8982

ራሴ ከሀጂ ነብይ ወንድ በኒቃብ ሰትሬለሁ ብላ ስታበቃ በየ ሚድያ የተወጣጠረ ቀሚስ ለብሳ እጂ እግሯ የተለያየ ቀለም ለቅልቃ የምትጃጃል ሴት እንደማየት የሚያስጠላ የለም።ምነዉ እህቴ የክብር ባለቤቶች ልብስ ያለ ቦታዉ ለጥፈሺ ኒቃብ እንድጠላ ሰበብ ትሆኛለሺ ከለበሽ ሀላስ ሙሉ ልበሺ ምንድነዉ ግማሽ ተላጭታ ግማሺ ተቀብታ መሆን ነስዐሉላህ ሰላመት ወል አፍያህ!!
✍️
✍️
Forwarded from [[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
↪️ውዷ ሆይ ለራስሽ ስቲይ ራስሽን ሁኚ
✍️የተሻለ ደረጃ ለመድረስሽ የማንንም ድጋፍ መሻት የለብሽም ኢላ የጌታሽን እገዛ ቢሆን ጂ
➲በሆነ ባልሆነው አትዳከሚ ሁኚ ጠንካራ ሁኚ ለራሷ መለኛ ሁኚ ጨምረሽ አደበኛ ነገራቶችን በቅደም ተከተል አገናዝበሽ በያ አቅጫጫቻው አስተውለሽ አስተካክያቻው
➲የውስጥሽን የልብሽን ድክመት ለሰዎች ፈፅሞ አትነፍሺ ከጌታሽ ብቻ ጥንካሬን ትጎናፀፊ ዘንዳ ታገሺ
➲የታገሰች ልብ አትራፊ ነች ሁኚ ታጋሽ ሁኚ አስተዋይ ንዴትና አለ ማስተዋል መነገርም ይሁን መስራትን ተጠቀቂ
ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ➷➷➷
➲https://t.me/LetusfearAllah/3732

ተስፋ አትቁረጥ!
ከአነስ ቢን ማሊክ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿يقولُ: قال اللهُ: يا ابنَ آدَمَ، إنَّك ما دَعَوْتَني ورجَوْتَني غفَرْتُ لك على ما كان فيك ولا أُبالي، يا ابنَ آدَمَ، لو بَلَغَتْ ذُنوبُك عَنانَ السَّماءِ ثمَّ استَغفَرْتَني غَفَرْتُ لك ولا أُبالي، يا ابنَ آدَمَ، إنَّك لو أَتَيْتَني بقُرابِ الأرضِ خَطايا ثمَّ لَقيتَني لا تُشرِكُ بي شَيئًا، لَأَتَيْتُك بقُرابِها مَغفرةً.﴾
“የላቀው አላህ እንዲህ ብሏል፦ የኣደም ልጅ ሆይ! ከለመንከኝና ከከጀልከኝ ባንተ ላይ ላለው (ወንጀል) ደንታ አይኖረኝም እምርልሃለሁ፡፡ የኣደም ልጅ ሆይ! ወንጀሎችህ የሰማይ ደመናን ቢደርሱ ከዚያም ምህረትን ከጠየቅከኝ እምርልሃለሁ፡፡ የኣደም ልጅ ሆይ! አንተ ምድርን ሊሞላ የቀረበ ወንጀል ጋር ብትመጣኝ፣ ከዚያ በኔ ላይ ምንም ሳታጋራ ካኘኸኝ እሷኑ ሊሞላ የቀረበ ምህረትን ይዤ እመጣሀለሁ፡፡”
ቲርሚዚ ሀሰን ብለውታል: 3540

በሚጠቅምህ ነገር ላይ…
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿احْرِصْ على ما يَنْفَعُكَ، واسْتَعِنْ باللَّهِ وَلا تَعْجِزْ، وإنْ أَصابَكَ شَيءٌ، فلا تَقُلْ: لو أَنِّي فَعَلْتُ كانَ كَذا وَكَذا، وَلَكِنْ قُلْ: قَدَرُ اللهِ وَما شاءَ فَعَلَ؛ فإنَّ (لو) تَفْتَحُ عَمَلَ الشَّيْطانِ.﴾
“በሚጠቅምህ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርህ። በአላህ ታገዝ። አትስነፍ። አንዳች ነገር ባጋጠመህ ጊዜ ይህን ይህን ነገር ባደርግ ኖሮ ይሄ ነገር አይከሰትም አትበል። ነገር ግን ‘አላህ የወሰነው ሆነ። እሱም የፈለገውን ነገር ያደርጋል’ በል። ለው ‘እንዲህ ባደርግ ኖሮ’ የሸይጧንን ስራ ትከፍታለች።”
ሙስሊም ዘግበውታል: 2664

Forwarded from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
በከፋዉና በደላው ቁጥር አንቅስቃሴዉን ሁሉ በሚድያ ከሚፅፍ የበለጠ አልጫ ወንድ ዬለም''
Forwarded from ዳዕዋ ሰለፍያ ብቋንቋ ትግርኛ { ብዓብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን }
✍ናይ መልሓስ ጣጣ!___
ረሱል ﷺ ከምዚ ይብሉ፦
《"ኣብዝሓ ወንጀሉ(ጌግኡ) ናይ ወዲሰብ ብመልሓሱ እዩ።"》
(ሲልሲለቱ ሰሒሕ : 534)
ናይ ቴሌግራም ቻናልና Join በሉ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
ht.me/abuUseyminTigrgna
ረሱል ﷺ ከምዚ ይብሉ፦
《"ኣብዝሓ ወንጀሉ(ጌግኡ) ናይ ወዲሰብ ብመልሓሱ እዩ።"》
(ሲልሲለቱ ሰሒሕ : 534)
ናይ ቴሌግራም ቻናልና Join በሉ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
ht.me/abuUseyminTigrgna
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) – 01 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
02 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
አድስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ክፍል ⓶
▪የኪታብ pdf➘➘
t.me/https_Asselefya1/9246
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ክፍል ⓶
▪የኪታብ pdf➘➘
t.me/https_Asselefya1/9246
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
👉ታላቋ ዐለም ዱንያ ራሷ ጎደሎ ሆና ሳለ በውስጧ ያሉት ሙሉዕ ይሆናሉ ብለህ አታስብ!
ስለሆነም ጉድለት የሌለበትን እና እንከን አልባ የሆነን የትዳር አጋር አታገኝምና ይሄን በመመኘት አትድከም።✍
ስለሆነም ጉድለት የሌለበትን እና እንከን አልባ የሆነን የትዳር አጋር አታገኝምና ይሄን በመመኘት አትድከም።✍
Al-Mutaffifin
Mohammad Al-Abdullah
✅ ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ
👉ልባችንን በቁርአን ብርሀን እናብራዉ!!
👉ህያው የሆነች ልብ ካለው ቁረአን ሲነበብና ሲሰማ መልካም የሆነን ስሜት ታንፀባርቃለች!!
https://t.me/https_Asselefya1
👉ልባችንን በቁርአን ብርሀን እናብራዉ!!
👉ህያው የሆነች ልብ ካለው ቁረአን ሲነበብና ሲሰማ መልካም የሆነን ስሜት ታንፀባርቃለች!!
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) – 02 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM