ለሰዎች ከደስታቸዉ ብቻ ሳይሆን የችግራቸዉ ግዜ ከጎናቸዉ ልንሆን የሚገባ ምክንያቱም የደስታ ቀን ሁሉም ወዳጂ ነዉ የችግር ቀን ግን ሁሉም ይሸሻል የልቦና ባለቤቶች ሲቀሩ።እናም ለሰዎች የችግራቸዉ ቀን ከጎን ሆነን ልናግዝ ልናበሽራቸዉ ይገባል።
✍️
✍️
አንዳንደ የምንቀርባቸዉ ሰዎች ብዙ ልናወራቸዉ የቅርብ ሰዉ ልናደርጋቸዉ እየፈለግን ነገር ግን ያ የምንፈልገዉ ዝም ሲል እና መልስ ሳይሰጥ በጣም ሆድ ይብሳል።ያዉ ማስገደድ የለም መቻል ነዉ። እየቻላችሁ ማለቴ ነዉ¡¡
✍️
✍️
ኳስ እኔ ጥሎብኝ አልወድም!
ግን አንዳድ እህቶች ፓስታቸዉ ኳስ ነዉ ሰሞኑን
አትሻብኝ ጌታዬ ስንት የሚቀራ ሞልቶ ኳስ ላይ አፍጣ ከምትዉል እና የነሱ ዜና ከምትዘግብ ሴት የበለጠ ጂል የለም።አላሁመ ሙስተዓን!!
✍️
https://t.me/https_Asselefya1
ግን አንዳድ እህቶች ፓስታቸዉ ኳስ ነዉ ሰሞኑን
አትሻብኝ ጌታዬ ስንት የሚቀራ ሞልቶ ኳስ ላይ አፍጣ ከምትዉል እና የነሱ ዜና ከምትዘግብ ሴት የበለጠ ጂል የለም።አላሁመ ሙስተዓን!!
✍️
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ኳስ እኔ ጥሎብኝ አልወድም! ግን አንዳድ እህቶች ፓስታቸዉ ኳስ ነዉ ሰሞኑን አትሻብኝ ጌታዬ ስንት የሚቀራ ሞልቶ ኳስ ላይ አፍጣ ከምትዉል እና የነሱ ዜና ከምትዘግብ ሴት የበለጠ ጂል የለም።አላሁመ ሙስተዓን!! ✍️ https://t.me/https_Asselefya1
በነገራችን ላይ ኳስ ጫወታ ወንድ ብቻ የሚመለከት አድርጌ የማስብ ሴት ኳስ ጫወታ ይመለከቱ አይመስለኝም ነዉር አድርጌ የማስበዉ። ግን አንዳድ ፓስታቸዉ ሳይ ተገረምኩኝ ሱብሃነክ ሲያለቅሱ አብሬ አልቅሳለሁ የሚሉም አሉ የሚገርመዉ ጥፍታቸዉ አዉጥተዉ መናገራቸዉ ነዉ ሀዳሁሙሏህ!!
✍️
✍️
احْرِصْ عَلَى مَا يَنفَعُكَ واسْتَعِنْ بِاللهِ
ሴቶች በሚጠቅማችሁ ላይ ትጉ ሆ እንደት ሴትኳስ ላይ አፍጣ ትዉላለች እረ ሸም ነዉ።
✍️
ሴቶች በሚጠቅማችሁ ላይ ትጉ ሆ እንደት ሴትኳስ ላይ አፍጣ ትዉላለች እረ ሸም ነዉ።
✍️
من_أصول_أهل_السنة_والجماعة_صالح_بن_فوزان_الفوزان_.pdf
1.8 MB
📚 من أصول عقیدة أهل السنة والجماعة
✍ لفضیلة الشیخ العلامةصالح الفوزان حفظه الله
✍ لفضیلة الشیخ العلامةصالح الفوزان حفظه الله
01 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
አድስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ክፍል ⓵
▪የኪታብ pdf➘➘
t.me/https_Asselefya1/9246
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ክፍል ⓵
▪የኪታብ pdf➘➘
t.me/https_Asselefya1/9246
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
↪️ አዲስ ምክር
➖➖➖➖➖
♦️በሽተኛ የሆነ ሰው አሰጋገድ
🌐«ቀልብ እስካለ ሶላት አለ።»
🌐«ህመም ሶላትን አያስቀርም።»
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➖➖➖➖➖
♦️በሽተኛ የሆነ ሰው አሰጋገድ
🌐«ቀልብ እስካለ ሶላት አለ።»
🌐«ህመም ሶላትን አያስቀርም።»
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ፍትሃዊነት
~
ሰው የፈለገ መልካም ቢሆን ጎደሎ አያጣውም። አንዳንዴ ትልቅ ቦታ ከምንሰጠው አካል የማይጠበቅ ጥፋት እናገኛለን። እነዚህ ከስንት አንዴ የሚገጥሙ ጥፋቶችን ወይም ክፍተቶችን መነሻ በማድረግ አጠቃላይ ክብሩን ልንንድ፣ ስሙን ልናጠለሽ አይገባም። ድንገት ከሚገጥሙ፣ ወይም አልፎ አልፎ ከሚከሰቱ ደካማ ጎኖች ይልቅ በሰፊው ለሚታወቅበት መልካም ስብእናው የበለጠ ቅድሚያ ልንሰጥ ይገባል። ከስንት አንዴ በሚገጥሙ ጥሩ ያልሆኑ ክስተቶች ሰዎችን እንመዝን ካልን ራሳችንን ጨምሮ ማንም አይተርፍም።
ፍትሃዊነት ከአላህ ዘንድ ትልቅ ደረጃ፣ ለህሊና ደግሞ ትልቅ ሰላም አለው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
~
ሰው የፈለገ መልካም ቢሆን ጎደሎ አያጣውም። አንዳንዴ ትልቅ ቦታ ከምንሰጠው አካል የማይጠበቅ ጥፋት እናገኛለን። እነዚህ ከስንት አንዴ የሚገጥሙ ጥፋቶችን ወይም ክፍተቶችን መነሻ በማድረግ አጠቃላይ ክብሩን ልንንድ፣ ስሙን ልናጠለሽ አይገባም። ድንገት ከሚገጥሙ፣ ወይም አልፎ አልፎ ከሚከሰቱ ደካማ ጎኖች ይልቅ በሰፊው ለሚታወቅበት መልካም ስብእናው የበለጠ ቅድሚያ ልንሰጥ ይገባል። ከስንት አንዴ በሚገጥሙ ጥሩ ያልሆኑ ክስተቶች ሰዎችን እንመዝን ካልን ራሳችንን ጨምሮ ማንም አይተርፍም።
ፍትሃዊነት ከአላህ ዘንድ ትልቅ ደረጃ፣ ለህሊና ደግሞ ትልቅ ሰላም አለው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
ሰወች ይጠረጥሩሀል!!
---------------------------
«"ቶሎ ትቆጣለህ!" ይሉሀል።
የተጠራቀመው ድርጊታቸው ውጤት መሆኑን ግን አያውቁትም...።»
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
---------------------------
«"ቶሎ ትቆጣለህ!" ይሉሀል።
የተጠራቀመው ድርጊታቸው ውጤት መሆኑን ግን አያውቁትም...።»
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
" لا تشغلن بعيب غيرك غافلا
عن عيب نفسك إنه عيبان "
➛የራስህን ነውር ዘንግተህ በሌሎች ነውር አትወጠር
ይህ ማድረግህ ሁለት ነውር ነው።
① የራስህን ነውር መዘንጋትህ!
② የሌሎችን ነውር መከታተልህ!
https://t.me/https_Asselefya1
عن عيب نفسك إنه عيبان "
➛የራስህን ነውር ዘንግተህ በሌሎች ነውር አትወጠር
ይህ ማድረግህ ሁለት ነውር ነው።
① የራስህን ነውር መዘንጋትህ!
② የሌሎችን ነውር መከታተልህ!
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Abu Atikah / Ikhlas tube 2
ምስኪኖች በግድ ነው እንዴ?
https://youtu.be/qSd56n6f_H8
https://youtu.be/qSd56n6f_H8
YouTube
በግድ ነው እንዴ!? አሕባሾችና ቤንጤዎች ምን አመሳሰላቸው? #halal_media
#Ikhlas tube 2
#Halal_Media
#10ደቂቃበሳዳት
@sadatkemal
@Halalmedia
لَن تَنَالُوا الْبِرَّ حَتَّىٰ تُنفِقُوا مِمَّا تُحِبُّونَ ۚ وَمَا تُنفِقُوا مِن شَيْءٍ فَإِنَّ اللَّهَ بِهِ عَلِيمٌ
የምትወዱትን እስከምትለግሱ ድረስ በጎን ሥራ (ዋጋውን) አታገኙም፡፡ ከምንም ነገር ብትለግሱ አላህ ያውቀዋል፡፡…
#Halal_Media
#10ደቂቃበሳዳት
@sadatkemal
@Halalmedia
لَن تَنَالُوا الْبِرَّ حَتَّىٰ تُنفِقُوا مِمَّا تُحِبُّونَ ۚ وَمَا تُنفِقُوا مِن شَيْءٍ فَإِنَّ اللَّهَ بِهِ عَلِيمٌ
የምትወዱትን እስከምትለግሱ ድረስ በጎን ሥራ (ዋጋውን) አታገኙም፡፡ ከምንም ነገር ብትለግሱ አላህ ያውቀዋል፡፡…
✅ግን እደት አስቻለን*??
እናት አባታቺን በሽርክ ተነክረው
የኛ መዘናጋት ሚስጥሩ ምድነው ?
እድህ ያስተኛን ያደላደለን
ምን አህባር ሰምትን ምን ደስታ አገኘን??
የኛ ወላጆቺ በሽርክ እየሙቱ
እወዳቺሀለህ የምንል በከቱ
እኛን እደሚወዱን አሳዩን በተግባር
እኛግን በአፍብቻ ሁነን የለንም በተግባር !!
✅እስቲ እንነጋገር
እስቲ እንነጋገር ሀቅ እንመስክር
እውነት ወላጆቻቺንን እንወዳለን ከምር?!
አወብለሽካልሽኝ በይ አሳየኝ አሁን
ነገ እዳትይኝ አታታሊኝ አሁን
በይ እንቀሳቀስ ተውሂድን እናግስ
ጌታቺንን አስደስተን እኛም ይበለን ደስ
ግንማ እህቴ የአፍላይ ዉደታ እኔ
በፍጽ አይመቸኚም ልግርሽ ወገኔ
በይተንሽ ታጸቂና ወኔ
በይ እንድረስለት ለየዋሁ ወገኔ
ከሽርክ ከቢዳአ እናውጣቸው ዛሬ
በተግባር እንስራው በቃ ይቅር ወሬ !!
ምንም አይሰራልን ብዙ ብናወራ
በይ እስቲ እንብረር ሁነን አዳሞራ
ከሽርኩ ቦታላይ ነይ እንረፍና
እየነቀልን እንጣል አረም አለና
ሽርክ የሚባል ዙባላ ከተን
እንመለሳለን ተውሂዲን ተክለን
ቢዳአ የሚባል አለ አራሙቻ
ነቅለን እንጣለው እደ አራሙቻ
ሱናን እንትከለው እዛ እቦታላይ
አብቦ ያፍራ ሀበሻ ምድር ላይ
ከግድህስ በቃን ቢዳአ እዳናይ
ጌታቺን አግዘን ሀበሻ ምድርላይ
ተውሂድና ሱና አብቦ ያፍራልን
ያመሀበረሰብ ሀቅን ይያዝልን
ሁሉም በአድነት ተውሂዱ ይመር
ሽርክና ቢዲዓ ይምረር
ይሙት ተቆፍሮ ይቀበር!!
ኢሻአሏህ ሀቅ ያሸንፋል !!
📝ቢንት ሙሀመድ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
እናት አባታቺን በሽርክ ተነክረው
የኛ መዘናጋት ሚስጥሩ ምድነው ?
እድህ ያስተኛን ያደላደለን
ምን አህባር ሰምትን ምን ደስታ አገኘን??
የኛ ወላጆቺ በሽርክ እየሙቱ
እወዳቺሀለህ የምንል በከቱ
እኛን እደሚወዱን አሳዩን በተግባር
እኛግን በአፍብቻ ሁነን የለንም በተግባር !!
✅እስቲ እንነጋገር
እስቲ እንነጋገር ሀቅ እንመስክር
እውነት ወላጆቻቺንን እንወዳለን ከምር?!
አወብለሽካልሽኝ በይ አሳየኝ አሁን
ነገ እዳትይኝ አታታሊኝ አሁን
በይ እንቀሳቀስ ተውሂድን እናግስ
ጌታቺንን አስደስተን እኛም ይበለን ደስ
ግንማ እህቴ የአፍላይ ዉደታ እኔ
በፍጽ አይመቸኚም ልግርሽ ወገኔ
በይተንሽ ታጸቂና ወኔ
በይ እንድረስለት ለየዋሁ ወገኔ
ከሽርክ ከቢዳአ እናውጣቸው ዛሬ
በተግባር እንስራው በቃ ይቅር ወሬ !!
ምንም አይሰራልን ብዙ ብናወራ
በይ እስቲ እንብረር ሁነን አዳሞራ
ከሽርኩ ቦታላይ ነይ እንረፍና
እየነቀልን እንጣል አረም አለና
ሽርክ የሚባል ዙባላ ከተን
እንመለሳለን ተውሂዲን ተክለን
ቢዳአ የሚባል አለ አራሙቻ
ነቅለን እንጣለው እደ አራሙቻ
ሱናን እንትከለው እዛ እቦታላይ
አብቦ ያፍራ ሀበሻ ምድር ላይ
ከግድህስ በቃን ቢዳአ እዳናይ
ጌታቺን አግዘን ሀበሻ ምድርላይ
ተውሂድና ሱና አብቦ ያፍራልን
ያመሀበረሰብ ሀቅን ይያዝልን
ሁሉም በአድነት ተውሂዱ ይመር
ሽርክና ቢዲዓ ይምረር
ይሙት ተቆፍሮ ይቀበር!!
ኢሻአሏህ ሀቅ ያሸንፋል !!
📝ቢንት ሙሀመድ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1