💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ahadeth_eza3a_25
<unknown>
الخشيــة مــن الله

🎙الشــيخ عبــد العزيـــز بــن بــاز رحمه الله.


https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ከወሬሽ ይልቅ ተግባርሺ ነዉ ሰዎች ዘንድ ተወዳጂ እና ሰዎች ቦታ እንድሰጡሺ የሚያደርግሺ!ስለዚህ በመልካም ተግባርሺ ብርቱ ሴት ሁኚ!!

✍️
ለሰዎች ከደስታቸዉ ብቻ ሳይሆን የችግራቸዉ ግዜ ከጎናቸዉ ልንሆን የሚገባ ምክንያቱም የደስታ ቀን ሁሉም ወዳጂ ነዉ የችግር ቀን ግን ሁሉም ይሸሻል የልቦና ባለቤቶች ሲቀሩ።እናም ለሰዎች የችግራቸዉ ቀን ከጎን ሆነን ልናግዝ ልናበሽራቸዉ ይገባል።

✍️
አንዳንደ የምንቀርባቸዉ ሰዎች ብዙ ልናወራቸዉ የቅርብ ሰዉ ልናደርጋቸዉ እየፈለግን ነገር ግን ያ የምንፈልገዉ ዝም ሲል እና መልስ ሳይሰጥ በጣም ሆድ ይብሳል።ያዉ ማስገደድ የለም መቻል ነዉ። እየቻላችሁ ማለቴ ነዉ¡¡

✍️
ኳስ እኔ ጥሎብኝ አልወድም!

ግን አንዳድ እህቶች ፓስታቸዉ ኳስ ነዉ ሰሞኑን
አትሻብኝ ጌታዬ ስንት የሚቀራ ሞልቶ ኳስ ላይ አፍጣ
ከምትዉል እና የነሱ ዜና ከምትዘግብ ሴት የበለጠ ጂል የለም።አላሁመ ሙስተዓን!!

✍️

https://t.me/https_Asselefya1
احْرِصْ عَلَى مَا يَنفَعُكَ واسْتَعِنْ بِاللهِ


ሴቶች በሚጠቅማችሁ ላይ ትጉ ሆ እንደት ሴትኳስ ላይ አፍጣ ትዉላለች እረ ሸም ነዉ።

✍️
من_أصول_أهل_السنة_والجماعة_صالح_بن_فوزان_الفوزان_.pdf
1.8 MB
📚 من أصول عقیدة أهل السنة والجماعة

لفضیلة الشیخ العلامةصالح الفوزان حفظه الله
Audio
↪️ አዲስ ምክር


♦️በሽተኛ የሆነ ሰው አሰጋገድ

🌐«ቀልብ እስካለ ሶላት አለ።»
🌐«ህመም ሶላትን አያስቀርም።»


🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ፍትሃዊነት
~
ሰው የፈለገ መልካም ቢሆን ጎደሎ አያጣውም። አንዳንዴ ትልቅ ቦታ ከምንሰጠው አካል የማይጠበቅ ጥፋት እናገኛለን። እነዚህ ከስንት አንዴ የሚገጥሙ ጥፋቶችን ወይም ክፍተቶችን መነሻ በማድረግ አጠቃላይ ክብሩን ልንንድ፣ ስሙን ልናጠለሽ አይገባም። ድንገት ከሚገጥሙ፣ ወይም አልፎ አልፎ ከሚከሰቱ ደካማ ጎኖች ይልቅ በሰፊው ለሚታወቅበት መልካም ስብእናው የበለጠ ቅድሚያ ልንሰጥ ይገባል። ከስንት አንዴ በሚገጥሙ ጥሩ ያልሆኑ ክስተቶች ሰዎችን እንመዝን ካልን ራሳችንን ጨምሮ ማንም አይተርፍም።
ፍትሃዊነት ከአላህ ዘንድ ትልቅ ደረጃ፣ ለህሊና ደግሞ ትልቅ ሰላም አለው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
Audio
.

تلاوة لشيخنا :
علي بن يحيى الحدادي حفظه الله .
ሰወች ይጠረጥሩሀል!!
---------------------------

«"ቶሎ ትቆጣለህ!" ይሉሀል።
የተጠራቀመው ድርጊታቸው ውጤት መሆኑን ግን አያውቁትም...።»

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
" لا تشغلن بعيب غيرك غافلا
   عن عيب نفسك إنه عيبان "
➛የራስህን ነውር ዘንግተህ በሌሎች ነውር አትወጠር
  ይህ ማድረግህ ሁለት ነውር ነው።


① የራስህን ነውር መዘንጋትህ!
② የሌሎችን ነውር መከታተልህ!

https://t.me/https_Asselefya1