💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ለመጋባት የተጫጩ ጥንዶች፣ በመካከላቸው ምቀኛ እንዳይገባ መተጫጨታቸውን ሚስጥራዊ ማድረግ ይወደዳል!።
شرح مختصر خليل (١٦٧/٣)
t.me/abdu_rheman_aman
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
ለመጋባት የተጫጩ ጥንዶች፣ በመካከላቸው ምቀኛ እንዳይገባ መተጫጨታቸውን ሚስጥራዊ ማድረግ ይወደዳል!። شرح مختصر خليل (١٦٧/٣) t.me/abdu_rheman_aman
"ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም'ና የአንቺ ትዳር መያዝሽ ጓደኛሽን ሊያበሳጫት፣ ሊያብሰለስላት ይችለል። አሏህ ካዘነላቸው እህቶች ውጭ ብዙ ሴቶች በምቀኝነት በሽታ የተለከፉ ናቸው። እኔ ሳላገባ እንዴት እርሷ ታገባለች!?። በምን በልጣኝ ነው? እያሉ እራሳቸውን ከእህታቸው ጋር ያወዳድሩና የምቀኝነት ደዌ ይፀናወታቸዋል። "እሷን ፍታትና እኔጋር እንጋባ የሚሉም አይጠፉም። "ቅና ያለው በአባቱ ከረባት ይቀናል'ና እስክትጋቡ ድረስ ማን እንዳጨሽ፣ ማንን እንዳጨክ አለመናገራቹህ አስተዋይነት ነው!።
« ليس من أخلاق السلف أن نعاتب أحدًا لأنه أخفى خُطوبته وأمر زواجه حتى يعلنه بنفسه بالوليمة ؛ وهَذا ما كان يفعله المسلمون قديمًا ، وأمرُ النكاح يُستعان على نُجحه بالكتمان ».

ያጨው ግለሰብ  ማግባቱን ድግስ ደግሶ እስካላሳወቀን ድረስ ‹ማን ናት ያጨካት› እያሉ መፈላፈል የሰለፎች ስነ-ምግባር አይደለም። ‹የሰዎን ሚሥጥር ተፈላፍሉ ማውጣትን ቀደምት ሙስሊሞች አየተገብሩትም ነበር። የኒካህ ጉዳይ በሚስጥር በመወያየት ቢሆን ይመከራል!።
الإفصاح عن معاني الصحاح (١/٧٧)

"ውስጥ ውስጡን ድመትም አውሬ ነችና ላገኛቹሁት ሰው ሁላ እከሊትን ላገባት ነው። እከሌ ሊያገባኝ ጠይቆኛል እያላቹህ ማውራት ተገቢ አይደለም። አሏህ የፈቀደ ዕለት በድግስ አሳውቋቸው!።

✍አብደረህማን አማን
t.me/abdu_rheman_aman
አንዳድ ሴቶች ኡስታዝን +ወንድምን የቻናል የግሩፕ ባለቤትን ለመሳደብ እና አዛ ለማድረግ ምን ያክል እንደሚሮጡ እያየሁ ነዉ።

አንዳድ ቦታ አድሚን ሁኜ አይቸዉ ነዉ ደሞ አድሚን ስለሆነ ብቻ ኡስታዙ ነዉ በማለት
በዉስጥ መጥተዉ አዛ ያደርጉኛልኮ እ
ይሄንኑ ብዩ አካዉንቴ በስሜ ከፈትኩኝ አሁንም
አልተዉ ወይስ ማንበብ አይችሉም ወይስ እየገረሙኝ ነዉ??
እረ ሴቶች ምነካችሁ ኡስታዝ ለመሳደብና አዛ ለማድረግ የምሮጡት ለምንድነዉ
ቁጭ ብላችሁ አቀሩም ወይ ከዛ ከዚህ ከመሮጥ
ሱብሃነክ ስንት ሰዉ ዓለ በረቢ እነሱ ለሚፀፉት እኔ ጨንቆኝ ኡስታዝ አይደለሁም ተሳስታችሁል ብየ ብሎክ ሆ ብዙ ከማዉራታቸዉ ብዬ እ!?

እና በግል ስንገባ ቢያንስ ሴት ነዉ ወንድ ብለን
አይተን ይሁን አድሚን ስለሆነ ኡስታዙ ነዉ ብሎ አፍ መክፈት ጥሩ አይደለም።ደሞ የሴት አደብ አይደለም ስድብ እና ዓዛ ማድረግ!!እንቆጠብ!!

✍️
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
AudioLab
ሳይታመሙ መጠየቅ አለ ወንድም አቡ ሀሳን
ይች ኦዶወ በደንብ ስሙ ሴቶች ስንት አፈ ቀለጠ
ወንዶች አሉ ሳትቆጨ ምነዉ ተቆጣሺ ምነዉ ምነካሺ የሚሉ አሉ ደሞ ቂርአት ቀርተሻል ምን ምን ኪታብ የት ደረሺ ይሄ ግን ለኸይር ቢሆን ትንሺ ይቆዩና ታልቀራሺ ላቅራሺ እህቴ ከዛ ሶሞሶማ ሩጫ ይሆናል እንዳለዉ አቡ መርየም ማቅራቱ እረስቶ ሌላ ዓለም ዉስጥ ይዋልላል።

ሴቶች በዉስጥ መጥቶ ላቅራሺ የሚል ተጠንቀቁ
የመቅራት ፍላጎቱ ካለ ብዙ መርከዞች ዓሉ እዛ እየገባችሁ ቅሩ በዉጥ ለሚመጣ አፈ ቀላጤ ወንድ በራችሁ አትክፈቱ!!

✍️
ጥሩ ጓደኛ ከራስህ የበለጠ ላንተ መልካም ነው!

ከዛች በጎንህ ካለችው ነፍስህ ምክንያቱም 
ነፍስ በመጥፎ አዛዥ ናትና!!

ጥሩ ጓደኛ ደግሞ በጥሩ እንጅ አያዝህም
አሏህ ሆይ ጥሩዎችን  ጓደኞችን ወፍቀን!!


t.me/abuUseyminabdurehman
👉አሏህ ሆይ! አፈጣጠራችንን እንዳሳመርከው ባህሪያችንንም አሳምርልን መልካሞች አድርገን!!
"اللهم اجعل حبك والسعي في رضاك أحب إلينا من الدنيا وما فيها ".
➰ሴቶች ሶስት አይነት ናቸው ይላል ዑመር ቢን ኸጧብ رضي الله عنه

✍️1አንደኛዋ- ገራገር፣ ምቹ፣ ቁጥብና ጥብቅ የሆነች ሙስሊም ሴት ነኝ። አፍቃሪም፣ ተፈቃሪም፣ ማህጸነ ለምለም የሆነች ሴት።
ባሏ ሲቸገር ከጎኑ የምትቆም፣ አብሽር ያልፋል እያለች የምታጠናክር፣ ይገባሃል፣ የእጂህን ነው ያገኘኸው፣ ደግ ሆነሃል፣ ኧረ ሲያንስህ ነው በማለት በመከራው ላይ ሌላን መከራ የማትደራርብ አይነት ሴት። የዚች አይነት ሴት በጣም ጥቂት ናቸውና ማግኘቱም ከባድ ነው።


✍️2ኛዋ አይነት ሴት:
ቁጥብና ጥብቅ ሙስሊም ሴት ነች። ባይሆን ግን ልጅ ከመውለድ ያለፈ ምንም ሚና የላትም። (ይችም ለክፉ አትሰጥም።)


✍️3ኛዋ ሴት፦
አመለ ክፉ መከራና ቅማል የሆነች ሴት ነች። ከራስ ላይ የማትወርድ፣ በአንገት ላይ የተጠመጠመች ማነቆ፣ በእጅ ላይ የገባች የመከራ ካቴና፣ ራቂ ቢሏት የማትርቅ፣ አብረሽ ኑሪ ብለው ቢተዋት ሰላም የማትሰጥ፣ አላህ ፈተናን ለፈለገበት ባሪያው የሚሰጣት፣ አላህ ካልሆነ በስተቀር የማያስወግዳት አይነት የፈተና ሸክም የሆነች ሴት።

{ሙሰነፍ ኢብኑ አቢ ሸይባ}


https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
ያአሏህ
            አብዛልኝ ጓደኛን


አብዛልኝ እህቶቼን አንተያረህማን
በመልካም የሚያዙ ምርጥ እህቶችን
ስተቴን አራሚ በመልካም አበርታች
የሱናዋን ቆንጆ እዉቀት የቀሰመች
ለሀቅ ዘብ ቋሚ ቢደአን አንኮትኳች
አብዛ ጓደኞቼን ኢልምን አስተማሪ
ለተዉሂድ የቆሙ የሱናተማሪ

በምታዉቀዉ ነገር የምታበራታኝ
ምርጢቱን ጓደኛ ጌታየ አብዛልኝ
እህቴ አደራሽን በርቺ በድንሽ
ከጥመቶች ርቀሽ እህቴ ልይሽ
ሀቅን ተግብሪልኝ ዉደ አይዞሽ
በርትተሽ ተማሪ ከጎንሽ አለሁሽ
በማዉቀዉ ነገራት እኔአለሁልሽ
የምትለኝ እህት ያረቢ አደራ
በሱና ደምቄ ልኑር ከሷጋራ

ባወቀችዉ ነገር የማትሽኮረመም
አላዉቅም እያለች የማትል ሁልጊዜም
ምንም የማትደብቅ እዉቀቷን አካፋይ
ባወቀችዉ አስተማሪ የሆነች አብሽርባይ
ጌታየ ያብዛልኝ ስተቴን አራሚ

ሀቅን የማትደብቅ ለእዉነት ከራሚ
ዉድ ጓደኞችን አብዛልኝ ያረህማን
በሱና እንድፀና ሰበብ የምትሆን
ሰለፍያ እንስቶች አብዛ ጓደኞቼን


🖋እህታችን ነኢማ  ኡሙ ዑሰይሚን



በኢብኑ ተይሚያ ሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ላይ የቀረበች!!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ሀገሬ ስገባ ?!
➖➖➖➖


➷ሀገሬ ስገባ ኒቃብ እለብሳለሁ
➷ሀገሬ ስገባ ቂርአት እቀራለሁ
➷ሀገሬ ስገባ ጠንካራ እሆናለሁ


➲ከዛ ወከዛ የስደተኞች  ምኞት ነገር ግን አሁን ብዙ እየተመቸን  በተለይ ለድን ለመማር ሁሉም ምቹ ሆኖ አንጠቀምም መሸ ዝጋ  ነጋ ክፈት ሆኗል ስራችን አላህ ይዘንልንና!!

➧ግን ይሄ ነገር አብረዉን ሲሉ የነበሩ  ሀገር ገብተዉ ተገበሩት ወይ  እንዳሉትስ ተመቻቸዉ ወይ ነዉ ጥያቄዉ??ነገር ግን  ምንም እንዳላደረጉ እንደዉም እንደማይመች የምንሰማዉ!!

➰ታድያ አንቺ ዉዷ እህቴ ሀገሬ ስገባ እያልሺ አሁን ብዙ  መስራት  መጠቀም እየቻልሺ ምነዉ እንቅልፍ አበዛሺ  ምነዉ ተዘናጋሺ  ነፃ ኢንተርኔቱ  በማይጠቅምሺ ነገር ላይ ትዘሊያለሺ!!ለምን ዲንሺ አትማሪም  አትቀሪም?እኮ ምነካሺ? አሁንም አልመሸም ተነሺ ታጠቅ ብለሺ  ተማሪ ጠንክሪ!!

✍️ጀግና እና ምርጥ ሴት ማለት!!!!

➰ጀግና ሴት ማለት ለነገ ልጆቿ የምታወርሰዉን ሸሪዓዊ እዉቀት በመሸመት ቀን ሌት የምትለፋ፤ስለ ዲኗ እንጂ ስለ ዱኒያ የማትጨነቅ፤ቤተሰቦቿን ኢልምን ተምራ የምታስተምር፤ባሏን ወደ መስጂድ የምትገፋፋ፤ኢልመ ዲንን እንዲማርና የተማረዉን ላልተማሩ እንዲያስተምር የምትገፋፋ፤የቤተሰቡ ልእልት የሆነች የዱኒያ ሂወቷን በዲን ላይ ያሳለፈች ሱመያ ናት፡፡

▪️ታላቁ አሊም ሼይኽ ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ እንዲህ ብለዋል፦

➲እያንንዷ ሴት ያለ ዕውቀት ሷሊህ የሚባለው ደረጃ ላይ መድረስ እንደማትችል ልታውቅ ይገባል፣ ዕውቀት ስል ሸሪዓዊ ዕውቀትን ለማለት ፈልጌ ነው።

📝ደውሩ አልመረኣህ  7

✍️
አላህ  መልካሙን ሁሉ ያግራልን
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1