💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
⇛በነገራችን ላይ…ሰው በየቀኑ ሊሳሳት፣ወንጀልን ሊፈፅም ይችላል፡፡ግና ወደ መጥፎ መንደር ዘው ብሎ ገብቶ ወዲያው መውጣትን ልማዱ ያደረገ ሰው መቼም ቢሆን ወድቆ አይወድቅም፣ በሂደት ይፀናል፣ ይረጋጋል፣የሆነ ቀን አላህ ኢስቲቃማውን ይሰጣዋል!
⇛ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላሉ፡-«ከሰዎች ሁሉ የተሟላው ሰው ሁሌም መታገልን የሚያበዛው ነው፣ትልቁ ትግልም ነፍስን መታገል፣ ስሜትን ማሸነፍ ሸይጧነን መርታት ነው፡፡»

t.me/AbuSufiyan_Albenan
ሳገባ ነዉ ኒቃብ የምለብሰዉ የሚለዉ አስተሳሰብ ጉድጓድ ዉስጥ ጨምሪዉ።ያዘዘሽ አላህ እንጂ ባልሺ አይደለም።

✍️
የተገኘ ነዉ!!
➧መልካም ሴት ዋጋዋ አይተመንም
በምንም ነገር አትቀየርም መልካምነቷ ጊዜያዊና የማስመሰል ሳይሆንዘለቄታዊ እና እውነተኛ ነው።

✍️
قال رسول الله ﷺ : أربع من السعادة

① المرأة الصالحة ،
② والمسكن الواسع ،
③ والجار الصالح ،
④ والمركب الهنيء ،

የአላህ መልእክተኛ-ﷺ-እንዲህ ብለዋል

➛አራት ነገሮች የደስታ ምንጭ ናቸው

1-- ሳሊህ ሚስት
2--- ሰፊ መኖሪያ
3--- መልካም ጎረቤት
4--- ምቹ መጓጓዣ


⇠ وأربع من الشقاوة

① الجار السوء ،
② والمرأة السوء ،
③ والمسكن الضيق ،
④ والمركب السوء .

➛አራት ነገሮች የጥበት ምንጭ ናቸው

1--- መጥፎ ሚስት
2--- መጥፎ ጎረቤት
3--- መጥፎ መጓጓዣ
4--- መጥፎ መኖሪያ


📚صححه الألباني في الصحيحة 282

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
▪️ የከላላ ወረዳ የዳዕዋ ፕሮግራም የጁሙዓህ ቀን ዝርዝር

👉 ሻፊ

ሼይኽ ሙሓመድ መኪን
ወንድም አቡ ረይስ

👉 ቲርቲራ

ወንድም አቡ ዑበይዳህ

👉 ልጓማ

ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
ሼይኽ ሙሓመድ ገዛል

👉 ደገር

አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
አቡ ማሂ

👉 ከላላ

ሼይኽ አህመድ አወቀ
ወንድም ኑረዲን

▪️ የእለተ ቅዳሜ ፕሮግራምን የምናሳውቅ ይሆናል ኢንሻ አላህ
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
▪️ የከላላ ወረዳ የዳዕዋ ፕሮግራም የጁሙዓህ ቀን ዝርዝር 👉 ሻፊ ሼይኽ ሙሓመድ መኪን ወንድም አቡ ረይስ 👉 ቲርቲራ ወንድም አቡ ዑበይዳህ 👉 ልጓማ ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሼይኽ ሙሓመድ ገዛል 👉 ደገር አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን አቡ ማሂ 👉 ከላላ ሼይኽ አህመድ አወቀ ወንድም ኑረዲን ▪️ የእለተ ቅዳሜ ፕሮግራምን የምናሳውቅ ይሆናል ኢንሻ አላህ
ያ ሰላም እንደት ደስ ይላል ወላህ !

አላህ ይጠብቃችሁ በሰላም ዳዕዋዉ አድርሳችሁ
ለቤተሰቦቻችሁ ሰላም ይመልሳችሁ ጀግኖቻችን!
Audio
✔️እንደዚህ ነዉ ጀግና............

🎙በኑረድን አል አረቢ

https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
▪️ የከላላ ወረዳ የዳዕዋ ፕሮግራም የጁሙዓህ ቀን ዝርዝር 👉 ሻፊ ሼይኽ ሙሓመድ መኪን ወንድም አቡ ረይስ 👉 ቲርቲራ ወንድም አቡ ዑበይዳህ 👉 ልጓማ ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሼይኽ ሙሓመድ ገዛል 👉 ደገር አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን አቡ ማሂ 👉 ከላላ ሼይኽ አህመድ አወቀ ወንድም ኑረዲን ▪️ የእለተ ቅዳሜ ፕሮግራምን የምናሳውቅ ይሆናል ኢንሻ አላህ
✔️ አላህዬ ሰበብ አድርገህ ያ ዶሪህ ነቀለህ አጥፍልን!!

በዱዓ እንበርታ ጀግኖች አላህ ሰበብ አድርጎ የቦረናዉ ሸህዬ እርዱኝ አባብዬ ዶሪህ ተነቅሎ ጠፍቶ ሚስኪኑ ህዝብ አላህን ብቻ እንድያመልክ!
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
▪️ የከላላ ወረዳ የዳዕዋ ፕሮግራም የጁሙዓህ ቀን ዝርዝር 👉 ሻፊ ሼይኽ ሙሓመድ መኪን ወንድም አቡ ረይስ 👉 ቲርቲራ ወንድም አቡ ዑበይዳህ 👉 ልጓማ ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሼይኽ ሙሓመድ ገዛል 👉 ደገር አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን አቡ ማሂ 👉 ከላላ ሼይኽ አህመድ አወቀ ወንድም ኑረዲን ▪️ የእለተ ቅዳሜ ፕሮግራምን የምናሳውቅ ይሆናል ኢንሻ አላህ
ወደዛ አካባቢ ያላችሁ ደዉሉ ቤተሰብ ሄዶ ይታደም!
➧ኢብኑ ተይሚያ~ የሱንናዉ አንበሳ
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬


◉ክፍል  42

✍️አንበሳዉ  በወህኒ!➀
   ➠➠➠➠➠➠➠➠


✔️ለኢስላም እና ለሙስሊሞች ሲሉ ዱኒያ እርካታዎችን እርግፍ አድርገዉ የተዉት ሸይኹል ኢስላም አሕመድ ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁላህ በሂወታቸዉ የደረሰባቸዉ ፈተና እና እንግልት የተመለከተ ልቡ በቁጭት ይቃጠላል። አይኖቹ እንባ ያረግፍሉ።

✔️ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ ረሒመሁላህ እንደሚሉት፦"የደጋጎች ታሪክ አና በነሱ ላይ ስለደረሱ ፈተናዎች የሚያትቱ ለምሳሌ፦ የአቡል ዐረብን "አልማሒን"እና የሌሎችንም_ኪታቦች የተመለከተ ሰዉ እንደ ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ በእስርም ሆነ ሌላ እንግልት የደረሰበት ዓሊም አያገኝም።(አልመዳኺል 31)

✔️ድብደባ፣የቁም እስር፣ወህኒ፣ወከባ፣ዛቻ እና ማስፈራሪያ ወዘተ አስተናግደዋል።ባጠቃላይ ሰባት ግዜ ለእስር ተዳርገዋል።አጠቃላይ በወህኒ ያሳለፉት ቆይታ አምስት አመት ነዉ።ይህ ሁሉ የሚሆነዉ ፈር በለቀቁ አንጃዎችና ግለሰቦች ላይ በሚሰጡት መልስ ሳቢያ ነዉ።

✔️አላማቸዉ  አንደበታቸዉ እንድለጎም፣ብእራቸዉ እንድነጥፍ ቢሆንም እስከ ደም ጠብታ ታግለዋል።አዎ ለቢድዕ አንጃዎች የሱንና ሰዎች መልስ ከሰይፍ በላይ ያማቸዋል።

✍️የእስር ቆይታዎቻቸዉ፣ምክንያቶቻቸዉ ተያያዥ መረጃዎች ባጭሩ ይመስላሉ፦

➾የመጀመሪያ እስራት፦ በ692 ሂ.ዐስሳፍ የተባለ ክርስቲያን ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንደተሳደበ በርካታ ሰዉ መሠከረበት።ሰዉየዉ በአንድ አሚር ከለላ ስር ነበር።ኢብኑ ተይሚያህ እና አልፍሪቂ ተገናኝተዉ ለአሚር ዒዘዲን አይበክ አልሐመዊ ጉዳዩን አሳወቁ።

        የሱንናዉ ጥይት የተኮሰዉ
         ዘመን ተሻግሮ ዛሬም ጠበሰዉ።
        ቢድዐ ሲሮጥ ዙፍኑ ሊወጣ
         አሸማቀቀዉ እያቀናጣ!!!


➾ከዚህ አካሄዳቸዉ  ትልቅ ቁም ነገር ልንማር ይገባል። አፍራሺ ግብረ ሃይሎች ያለ የሌለ ዉንጀላ ሲለጥፉብህ አትብከንከን፣አትርበትበት፣ በባዶ አትንጨርጨር።ይልቁንም ዉንጀላቸዉን  የሚያደባይ ሾል ለህዝብ አቅርብ።አንድ ሲራመድ አንተ በእጥፍ አይደለም፣ይልቅ በብዙ እርምጃ ተጓዝ።


➾የጥፍት ሃይሎች በአጃቢም ፣በገንዘብም፣በጉልበትም፣በመድረክም፣የፈረጠዉ ስለሆኑ ተስፍ አትቁረጥ።ከሹማምንት ጉያ ተወትፈዉ ስላጠቁህ አትደንግጥ።

➾አታይም ኢብኑ ተይሚያን? ድምፃቸዉ ሊያፍኑ የሚሹ ጠላቶቻቸዉ ከርቸሌ በወረወሯቸዉ ቁጥር እጃቸዉን አጣጥፈዉ አይቀመጡም።ይልቁንም እነሱ አቧራ ያስነሱበትን ርእስ ፍንትዉ የሚያደርግ ኪታብ ዉስጥ ሆነዉ ይተኩሳሉ።

➾ከዒልማቸዉ ከተማሪዎቻቸዉ ብስለት የሚወሰድ ትልቅ ትምህርት አለ።እያንዳንዱ ከሳቸዉ ኋላ መጥቶ ስሙ የገነነ ዓሊም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ  የሳቸዉ ዉለታ አለበት።

➾ እስኪ ማነዉ ከኢብኑ ተይሚያ ፣ከኢብኑል ቀይም፣ከዘሀቢ፣ከሚዝዚ፣ከኢብኑ ዐብዲል ሃድ፣ከኢብኑል ወርድ፣ከኢብኑ ከሢር፣..........እዉቀት ያልተቋደሰዉ።

➾እነ ሱብኪ የነ  ዘሀቢ ተማሪ ናቸዉ።ኢብኑ ረጀብ የኢብኑ ተይሚያ ተማሪዎች ፍሬዎች ናቸዉ።እነ ሰኻዊ  የነ ኢብኑ ሐጀር ተማሪዎች ናቸዉ።ከሰንሰለቱ ጫፍ ላይ ያለዉ ማን እንደሆነ ይታይሀል? አስተዉል!ብቸኛ ናቸዉ እያልኩህ አይደለም። ብቻ የትግልህ ወሳኝ መሳሪያ ነዉና እራስህ ከዒልም አደራጁ።

✍️ኢንሻ አላህ  ይቀጥላል...............

አስተያየት ፣ሃሳብ ፣እርምት ፣ካለ ከታች ባለዉ ቦት ያቀበሉ ይደርሰናል!! @abuUseyminBot
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/abuUseyminabdurehman
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
﴿يا أَيُّهَا النَّبِيُّ إِنّا أَرسَلناكَ شاهِدًا وَمُبَشِّرًا وَنَذيرًا ۝ وَداعِيًا إِلَى اللَّهِ بِإِذنِهِ وَسِراجًا مُنيرًا﴾

‏•القارئ: ŘŁ.ŘŻ. ⁧ #سؚود_الشريم⁩
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‏﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا صَلّوا عَلَيهِ وَسَلِّموا تَسليمًا﴾

‏•القارئ: ⁧ #عادل_المالكي

قال ابن حزم -رحمه الله-:
‏" وفي الصلاة على النبي  فضلٌ عظيم، لا يزهد فيه إلا محروم، وؾح عن النبي  أنَّ من صلى عليه واحد؊ صلى الله عليه عشرًا ".

وديـع اليمني
سورة الكهف
🔁 سورة الكهف

➲ማራኪ የሱረቱል ከህፍ ቂርአት

➧የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያዳምጥ

🎙القارئ وديع اليمني

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይህ ቦረና ሻፊ ከተማ መስጂዱል ፈትህ ነዉ

ዛሬ በአሏህ ፍቃድ በዚህ መስጂድ የኹጥባና የደዕዋ ፕሮግራም ይኖረናል።
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Watch "ቦረና ሚናስ ባከት ጃማ እይታ" on YouTube https://youtu.be/VYrZcMslcG0
ያ ሰላም ዉበቱ ደስ ሲል በሉ ጎብኙ የዛ ተወላጆች ጃማ አሻግሮ ይታያል ጀዛከላሁ ኸይራ የአባ ረይስ✍️
የስኬታችን ቁልፍ!!
በኑረዲን አል-አረብ
☑️አድስ ~ሙሐደራህ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
〰️

👉ቁርአን እና ሀድስ እንከተል!

🎙በወንዲም ኑረዲን አል-አረቢ

በከላላ መስጂደ ተዉፊቅ የተደረገ!!

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
http://t.me/nuredinal_arebi

t.me/kelelaqiratcenter/792