Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لتركبنّ طبقاً عن طبقٍ)
በአላህ አዳምጡት‘ማ!
ልሳቅ ወይስ ላልቅስ?
ለነገሩ ብስቅም "ምፀት" ነው ይሉኛል
…………ባለቅስም "ቅኔ" ነው ይሉኛል
እንዲህ አይነት ከንቱነት። እውነት ነው ከረከሱ
አይቀር ጨርሶ መርገስ ነው።
••●◉Join us share◉●••
👇
@abdu_rheman_aman
ልሳቅ ወይስ ላልቅስ?
ለነገሩ ብስቅም "ምፀት" ነው ይሉኛል
…………ባለቅስም "ቅኔ" ነው ይሉኛል
እንዲህ አይነት ከንቱነት። እውነት ነው ከረከሱ
አይቀር ጨርሶ መርገስ ነው።
••●◉Join us share◉●••
👇
@abdu_rheman_aman
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
Voice message
➧የመጃጃል ጉድ ስሙ ኢናሊላሂ ወኢናኢለሂ ራጂዑን!!
🌸رسالة للزوج : 📩
لكي تشعر بالسعادة الزوجية عليك أن تعرف ما ينتظرك من أجر وثواب على إحسانك لزوجتك ورفقك بها، ومحبتك لها ..🌺
لكي تشعر بالسعادة الزوجية عليك أن تعرف ما ينتظرك من أجر وثواب على إحسانك لزوجتك ورفقك بها، ومحبتك لها ..🌺
የሸይጧን ሚስት‼
አንድ ዘው ወደ ታላቁ ታቢዕይ ሊቅ ወደ ኢማሙ ሻዕቢይ ዘንድ በመምጣት «የሸይጧን ሚስት ማን ትባላለች?» በማለት ጠየቃቸው፤ እርሳቸውም “ይቅርታ! ያ ሰርግ ላይ አልተገኘሁም” በማለት ምላሽ ሰጡት።
✔️የተገኘ!!
አንድ ዘው ወደ ታላቁ ታቢዕይ ሊቅ ወደ ኢማሙ ሻዕቢይ ዘንድ በመምጣት «የሸይጧን ሚስት ማን ትባላለች?» በማለት ጠየቃቸው፤ እርሳቸውም “ይቅርታ! ያ ሰርግ ላይ አልተገኘሁም” በማለት ምላሽ ሰጡት።
✔️የተገኘ!!
✔️እውቀትን_ፈላጊው/ዋ አብሽሩ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
✍🏼 ابن عثيمين
✍🏼ኢብኑ ኡሰይሚን
«ولا شك أن طلب العلم من أفضل الأعمال، بل هو من الجهاد في سبيل الله،
እውቀት መፈለግ ከስራዎች ሁሉ በላጭ ስራ ለመሆኑ እና እንዲያውም በአላህ መንገድ መታገል (ጂሃድ) ለመሆኑ ምንም ጥርጥር ነው።
ولا سيما في وقتنا هذا حين بدأت البدع تظهر في المجتمع الإسلامي وتنتشر وتكثر، وبدأ الجهل الكثير ممن يتطلع إلى الإفتاء بغير علم، وبدأ الجدل من كثير من الناس. فهذه ثلاثة أمور كلها تُحتم على الشباب أن يحرص على طلب العلم:
ቢድዓ በሙስሊም ማህበረሰብ በሰፊው በሚሰራጭበት ወቅት እና ጃሂሉ (መሀይሙ) በዲን ጉዳይ ፈተዋ በሚሰጥበት፣ በርካቶች ዘንድ ሙግት (ክርክር) በተስፋፋበት ዘመን እውቀት መፈለግ ቅሮት የለው (አጅግ አስፈላጊ ነው።)
✔ እነዚህ ሶስት ጉዳዮች ወጣቶች በእውቀት ላይ እንዲያተኩሩ ያደርጋሉ።
أولا: بدع بدأت تظهر شرورها.
የመጀመሪያ፦ የቢድዓ ሸር (ክፋት) ግልፅ መሆን መጀመሩ
ثانيًا: أناس يتطلعون إلى الإفتاء بغير علم.
ሁለተኛ ፦ (ሰዎች) ያለ እውቀት ፈተዋ መስጠት (ላይ መንሰራፋታቸው)
ثالثًا: جدل كثير في مسائل قد تكون واضحة لأهل العلم لكن يأتي من يجادل فيها بغير علم.
ሶስተኛ፦ ለእውቀት ባለቤቶች ግልፅ በሆኑ ጉዳዮች (ኺላፍ በሌለባቸው ነገራቶች) ላይ ክርክር (ሙግት) መብዛቱ። ነገር ግን በግልፅ ጉዳይ ላይ ለክርክር ይመጣሉ።
فمن أجل ذلك فنحن في ضرورة إلى أهل علم عندهم رسوخ وسعة اطلاع،
♻ ለዚህም ሲባል በእውቀት የጠለቁ ኡለሞችን መማር እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው።
وعندهم فقه في دين الله،
እነዚህ ኡለሞች ዘንድ እውቀት አለ።
وعندهم حكمة في توجيه عباد الله؛
የአላህን ባሪያዎች የመምራት ጥበብ እዚህ ኡለሞች ዘንድ አለ።
لأن كثيرًا من الناس الآن يحصلون على علم نظري في مسألة من المسائل ولا يهمهم النظر إلى إصلاح الخلق وإلى تربيتهم،
በርካታ ሰዎች ጥልቅ ያልሆነ እውቀት በአንድ አንድ ጉዳዮች ላይ ይኖራቸዋል ነገር ግን ሰዎችን የማስተካከል እና ስነ ምግባራቸው የማነፁ ጉዳይ አያሳስባቸውም።
وأنهم إذا أفتوا بكذا وكذا صار وسيلة إلى شر أكبر لا يعلم مداه إلا الله »
በነኚህ በአንዱ ጉዳይ ላይ እንዲህ እንዲህ ነው ብለው ፈተዋ ቢሰጡ ንግግራቸው የሸር (የክፉ) ነገር መዳረሻ ይሆናል ምን ያህል ጊዜ እንደሚዘልቅ አላህ ነው የሚያውቀው።»
[ «كتاب العلم» 18]
[ኪታቡ ኢልም 18]
☜ نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينے
t.me/abdu_rheman_aman

✔️እውቀት እና የእውቀት ባለቤቶችን መውደድ!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪️قال ابن القيم :
ኢማም ኢብኑ-ል-ቀዩም ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
فمن أحب العلم وأهله فقد أحب ما أحب الله .
«እውቀትን እና የእውቀት ባለቤቶችን የወደደ በእርግጥም አላህ የወደደውን ነገር ወዷል።»
[مفتاح دار السعادة (٤٣٥/١)]
[📚 መፋቲሂ ዳሩ ሰአዳ (435/1)]
▪️وقال أيضا :
አሁንም እንዲህ አሉ፦
فمحبة العلم من علامات السعادة
وبغض العلم من علامات الشقاوة .
«እውቀትን መውደድ ከደስታ ምልክት ነው፤ እውቀትን መጥላት ከእድለቢስነት ምልክት ነው።»
[مفتاح دار السعادة (٤٣٥/١)]
📚መፋቲሁ ዳሩ ሰአዳህ (435/1)
▪️وقال أيضا :
እንዲህም አሉ፦
حب العلم وطلبه أصل كل طاعة
وحب الدنيا والمال وطلبه أصل كل سيئة .
«እውቀትን መውደድና እውቀትን መፈለግ አላህን የመታዘዝ ምንጭ (መሰረት) ነው። ዱንያ እና ገንዘብ መውደድ እንዲሁም ዱንያ እና ገንዘብን መፈለግ የወንጀል ምንጩ (መሰረቱ) ነው።»
[مفتاح دار السعادة (٤١٩/١)]
[📚 መፋቲሁ ዳሩ ሰአዳ (419/1)]
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينے

وَدِيعٌ اليَمَنِي
<unknown>
➴ቁርአን የልብ መርጊያ
➧ልብ በተናጋና በተጨነቀ ጊዜ ለሱ የሚያረጋጋው ነገር አላህን ከማውሳት ውጪ ሌላ የለም!!
✔️ከቁርአን ጋር እንኑር!!
https://t.me/https_Asselefya1
➧ልብ በተናጋና በተጨነቀ ጊዜ ለሱ የሚያረጋጋው ነገር አላህን ከማውሳት ውጪ ሌላ የለም!!
✔️ከቁርአን ጋር እንኑር!!
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
🚌🚌 ጉዞ ወደ ከላላ
▪️አላህ በሰላም ያስገባን
ወንድም አቡ ረይስ
ወንድም ኑረዲን
ወንድም አቡ ዑሰይሚን
▪️አላህ በሰላም ያስገባን
ወንድም አቡ ረይስ
ወንድም ኑረዲን
ወንድም አቡ ዑሰይሚን
قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
🚌🚌 ጉዞ ወደ ከላላ ▪️አላህ በሰላም ያስገባን ወንድም አቡ ረይስ ወንድም ኑረዲን ወንድም አቡ ዑሰይሚን
ሀፊዘኩሙሏህ በሰላም ግቡ🚗
ከላሎች ነቃ በሉዋ¡ .............!
✍️
ከላሎች ነቃ በሉዋ¡ .............!
✍️
Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
አድርሱልኝ አደራ ሰጠኋችሁ....
ቲርቲራ፣
ሻፊ፣
ከላላ፣
ደገር......
ቦረና ሲባል ጀግንነት የሚሰማኝ እኔን ብቻ ነው?
👉ቲርቲራ፣ ሻፊና ፣ከላላ ፣ደገር.....
👉ቲርቲራ........!!
-------------------------------------------
የቲርትራው ኮከብ ጀግናው ከቦረና፡
የሻፊ ላይ ነብር የደገር ሳተና፡
መጣንልህ ዛሬ ተዘጋጅ ወንድሜ፡
እያስታወስኩህ ነው በሩቁ አስቀድሜ፡
አካልህ አካሌ ደምህ ነው ከደሜ፡
ሽርክና ቢዲዐው ጥመት ይቀርና፡
በተውሒድ በሱና ይዋባል ቦረና፡
ኢንሻ አሏህ.....‼️
አልሀምዱ ሊላሒ ደስ ሲል በረቢ፡
አማኝን በሙሉ በአንድነት ሰብሳቢ፡
ለየዋህ ህዝቦቹ አዛኝና አሳቢ፡
በቁርዐን በሀዲስ ኢስላምን መጋቢ፡
ከልቡ ላይ ለብሶ የተውሒድን ጋቢ፡
የጥመትን ጎራ በሀቅ ለማቅለጥ፡
ደጉን የወሎ ህዝብ ቶሎ ለማስመለጥ፡
ቁልቁለቱን ወርደን ተቃንተን ተራራ፡
ንፋስ እየመታው ብርድና ጠራራ፡
ጀግና ለመዘገር ተጓዝን ቲርቲራ፡
👉ሻፊ........!!
-------------------------------------------
ወሎ በሽርክ ነው የታወቀው ቢሉን፡
ቢሰድቡን ቢተቹን በጥመት ሊያስበሉን፡
ባይተዋርነትን ሁሉን ነገር ችለው፡
በቁርዐን እውነት በአሏህ ቃል ምለው፡
ከቢዲዐ ኮተት ወደ እውነት ኮብልለው፡
መስጂድ አቋቁመው ከሰወች ተ'ገ'ለው፡
ምንም ግፍ ቢበዛ ሐቅ አደናቃፊ፡
ጥሪያችን ነው ብለው ሁሉንም አቃፊ፡
ከጀግኖቹ መንደር ከሱና ደጋፊ፡
አንቀርም መጥተናል ፈቅደን ወደ ሻፊ፡
👉ከላላ.........!!
-------------------------------------------
ፍቅር እንደ ዳቦ ከሚገመጥበት፡
ጀግና የሱና ልጅ ከሚራወጥበት፡
ሀቅን ለመቀበል ፍርሀት ከሌለበት፡
የከላላን ሜዳ እስኪ ልሒድበት፡
የቦረናን ጀግና ለማየት ናፍቄ፡
ደስታ ተሰምቶኝ ፈቅጀና ስቄ፡
ከላላ ነኝ ብዬ ሳያሰጋኝ ስንቄ፡
ጀግኖቼን ልዘይር ከላላ ዘልቄ፡
እኔ ናፍቄያለሁ ያንተን ምን አውቄ፡
ያገሬ ሰው ንቃ አትሁን ተላላ፡
ደዕዋ ተደግሷል ቦረና ከላላ፡
👉ደገር........!!
-------------------------------------------
ከሸህ ሸረፈዲን የአምልኮ ስፍራ፡
ሀቅን ልንናገር ማንንም ሳንፈራ፡
ጀግናው የደገር ልጅ ተዘጋጅ ጠብቀኝ፡
ናፍቄህ ስመጣ አንተም እኔን ናፍቀኝ፡
መረዳት ከፈለክ ናፍቆቴን ከልቤ፡
አንብበህ ተረዳ በፃፍኩት ደብዳቤ፡
ተስፋ ሰንቀናል እውነት ለመናገር፡
የተውሒድ ሰው አለ በጅምላ አትናገር፡
ፅኑ ሰው አለበት የማይደናገር፡
የሱና ሰው አለው አትንኩት ያን ሀገር፡
ሽርኩ ብቻ ሳይሆን ተውሒዱ ሊነገር፡
ያውና ተሳፈርን ልንዘምት ወደ ደገር፡
-------------------------------------------
በኑረዲን አል አረቢ➊❹❹❹
------------------------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi

ጉዞ ወደ ከላላ
――
በአላህ ስም ታገዝን፣
ውደታውን ሽተን፣
ለወንድሞቻችን ጥሪያቸውን አክብረን፣
ከሸይኾቻችን ጋር አብረን በአንድ ላይ፣
ከመናኽሪያ ወጥጠን አሁን ጉዞ ላይ ነን።
አባ ዑበይድ
https://t.me/AbuOubeida
――
በአላህ ስም ታገዝን፣
ውደታውን ሽተን፣
ለወንድሞቻችን ጥሪያቸውን አክብረን፣
ከሸይኾቻችን ጋር አብረን በአንድ ላይ፣
ከመናኽሪያ ወጥጠን አሁን ጉዞ ላይ ነን።
አባ ዑበይድ
https://t.me/AbuOubeida
✔️ከላላ ቲርቲራ ሻፊ ደገር
እኳን ደስ አላቺሁ በጉጉት በተስፋ ለዚህ ቀን በቃቺሁ የተውሂድ አርበኞቺ የሱና ጠበቃ ይሄው መጡላቺሁ እናንተን ዚያራ ሊያስደስታቺሁ እኛ ደስ ብሎናል እኳን ደስ አላቺሁ!!
✔️ከላላ እካን ደስ አላቺሁ !
➴ቀንና ሳአቱን ስጎድ ስትቆጥሩ
መቸይሆን ቀኑ በጉጉት ስትኖሩ
ይሄ ደረሰና አኑ መገዱን ሰበሩ
በአላህ ታግዘው መገድ ላይ ናቸው
መገዱን እያዩ ጉጉት ጨምሮባቸው
እናንተን ለማየት ጓጉቶ ልባቸው
የመገድ እርዝመት ምንም ሳይመስላቸው
ጎራና ጉራጉር ሳይበግራቸው
እናንተን ለማየት መገድ ላይ ናቸው
✔️ደገር:
➴ያንን የሽርክ ኮተት መትገው ሊጥሉ
ተዉሂድና ሱናን በቦታው ሊተክሉ
በአላህ ታግዘው ቃል ገብተዋል አሉ
ያን የደገር ዶሪህ ተስሩ ሊነቅሉ
ቢዳአን ኹራፋት ድራሹን ሊጥሉ
ከያቅጣጫው ኡለመና ኡስታዝ ዘምተዋል አሉ
✔️ቃላቸው ደስ ሲል!
➴ተውሂድን ሊያስተምሩ ቃል መጋባታቸው
በአላህ ታግዘው ጉዞ መግባታቸው
ወላሂ ደስ ሲሉ አረማመዳቸው
እርስ በርሳቸው መከባበራቸው
ምን ይሆን ሚስጥሩ እዲህ ያማረበት
ሁሉ ሰው አይቷቸው የሚቀኑበት
ሰውቺ ሳዩዋቸው በጣም የተገረሙበት !?
ምድነው ሚስጥሩ እድህ ያማሩበት ?!
➴ልገረህ ወዳጀ እደህ ያማሩበት ?
ያስተሳሰራቸው አድ ቃልነው የተውሂድ ዘለበት
እቅስቃሴያቸው በተውሂድ አድነት
ይሄነው ሚስጥሩ እድህ ያማሩበት
የቢዳአ ኮተት የለም እነሱጋር
ሱናነው ያለው እነሱጋር
አጠማመራቸው እጂጉን ያስቀናል
ሱናውን ሲሰብኩ የማ ይቀዘፋል
ጣፋጪ አደበታቸው እጂጉን ያጓጓል
በሱናላይ መጽናት እደዚህ ያስዉባል
✔️ከላላወቺ እንኳን ደስ አላቺሁ !
✍️ቢንት ሙሃመድ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/yeselefyadaewakelela

Forwarded from قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي
ጉዞ ወደ ከላላ ጀምረናል 🚍🚍
▪️አላህ በሰላም ያስገባን
ከመሻይኾች
ሸይኽ ሙሐመድ መኪን ከደሴ
ሸይኽ ሙሐመድ ጛዛል ከደሴ
ሸይኽ አሕመድ አወቀ ከኮቻ
ከወንድሞች
ኡስታዝ አቡ ሙአዝ ከደሴ
ወንድም አቡ ዑበይዳ ከኬሚሴ
ወንድም አቡ ማሒ ከኮቻ
ጉዞ ወደ ከላላ
▪️አላህ በሰላም ያስገባን
ከመሻይኾች
ሸይኽ ሙሐመድ መኪን ከደሴ
ሸይኽ ሙሐመድ ጛዛል ከደሴ
ሸይኽ አሕመድ አወቀ ከኮቻ
ከወንድሞች
ኡስታዝ አቡ ሙአዝ ከደሴ
ወንድም አቡ ዑበይዳ ከኬሚሴ
ወንድም አቡ ማሒ ከኮቻ
ጉዞ ወደ ከላላ
የቦረና ልኩ.....!!
---------------------------
እምነት ያልቀየረ ለአፃው ጭቆና፡
ያልተንበረከከ ለግፍ ለፈተና፡
የጀግኖቹ ምድር እንደት ነው ቦረና፡
የወሎነት ውበት የጀግንነት ሚዛን፡
እንግዳ ተቀባይ ፍቅርህ የሚገዛን፡
ከአላህ የተሰጠህ መውደድና ለዛን፡
ከጠላቶችህ ፊት የምታሰማ አዛን፡
......ኸረ ቦረና በለኝ ወዳጄ.......!!
ክምክም ጎፈሬው ላይ ሚዶውን ሰክቶ፡
በስተ-ግራ ሽንጡ ሚኒሽር አንግቶ፡
አይሰርቅም አይቀማም የሚበላው ለፍቶ፡
ካልጨቆኑት በቀር አያውቅም ሸፍቶ፡
ሽፍታ ነው እያሉ ስሙን ያጠፉታል፡
ቦረና ሸፍቶ የሰራው ግፍ የታል!?
---------------------------------------
አወ ለአንባ-ገነን አይንበረከክም፡
ጠላቶቹን ፈርቶ ሽማግሌ አይልክም፡
በሽንታሞች ተረት ክብሩ አይደፈርስም፡
ቃሉ ሁሉ አንድ ነው ሚስጥር አያፈስም፡
አንድም ቀን ሸፍቶ ሀገር አያፈርስም፡
አትልፉ አትነካኩት ቦረና ላይከስም፡
👉ቦረና...
የሰላም ተምሳሌት የቆንጆ ናሙና፡
ለእምነቱ ታጋይ ልበ-ሙሉ ጀግና፡
አንጀታቸው አዛኝ ፀባያቸው ቀና፡
ኸበር ብቻ ሰምቶ ኢስላምን የያዘ፡
ለአፄው ጭቆና ያልተጠመዘዘ፡
በምንም ማዕቀብ ከቶ ያልፈዘዘ፡
👉የቦረና ወጣት......!
ሶስት ዙር ዝናሩን በወገቡ ታጥቆ፡
ከቀደምት አባቱ ጀግንነትን ነጥቆ፡
ቦረና ምድር ላይ ሱናችን ፈንጥቆ፡
አየሁኝ በአይኔ ተውሒድ ሱና ደምቆ፡
ፍቅሩ ከልቡ ነው አስመስሎ አይወድም፡
ላመነው ታማኝ ነው ቃል-ኪዳን አይክድም፡
ጨለማና ጫካ አይፈራም ለቅንጣት፡
ቆፍጣና አሞት አለው የቦረና ወጣት፡
----------------------------------------
በጀግንነት እንጂ በሌላ አይታማም፡
በእምነቱ ከመጡ ማንንም አይሰማም፡
በእምነቱ ለመጣ አይፈራም ድንፋታም፡
ጀግናው ጠላት ፈርቶ ዘናሩን አይፈታም፡
ቀጥቆጦ አሶጥቷል የአፄውን ቅርናታም፡
ስሜት ላሰከረው ኮቲው ለቀረና፡
የምቀኛን ጩኸት አይሰማም ቦረና፡
👉የቦረና ልኩ !!
ነፃ ይሁን በቃ ቦረናን አትንኩት፡
እምነቱን አይለቅም በዱቄት በብስኩት፡
እየነካካችሁ እንዳታሸፍቱት፡
የቦረናን ሙስሊም አትጨቁኑት ፍቱት፡
ከምድር ጀርባ ላይ አይጠፋም ታሪኩ፡
ፀይም አይናማ ነው ያገሬ ልጅ መልኩ፡
ፍቅር ነው ሰላም ነው የቦረና ልኩ
------------------------------------------
በኑረዲን አል-አረቢ➊❹❹❹
-----------------------------------------

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
የቦረና ልኩ.....!! --------------------------- እምነት ያልቀየረ ለአፃው ጭቆና፡ ያልተንበረከከ ለግፍ ለፈተና፡ የጀግኖቹ ምድር እንደት ነው ቦረና፡ የወሎነት ውበት የጀግንነት ሚዛን፡ እንግዳ ተቀባይ ፍቅርህ የሚገዛን፡ ከአላህ የተሰጠህ መውደድና ለዛን፡ ከጠላቶችህ ፊት የምታሰማ አዛን፡ ......ኸረ ቦረና በለኝ ወዳጄ.......!! ክምክም ጎፈሬው ላይ ሚዶውን ሰክቶ፡ በስተ-ግራ ሽንጡ…
✍️ያ ሰላም እንድህ ነዉ አቦ ሀቂቃ ደስ ይላል በርታ ወንድማችን!!
የቦረና ልኩ!!
የቦረና ልኩ!!
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
የቦረና ልኩ.....!! --------------------------- እምነት ያልቀየረ ለአፃው ጭቆና፡ ያልተንበረከከ ለግፍ ለፈተና፡ የጀግኖቹ ምድር እንደት ነው ቦረና፡ የወሎነት ውበት የጀግንነት ሚዛን፡ እንግዳ ተቀባይ ፍቅርህ የሚገዛን፡ ከአላህ የተሰጠህ መውደድና ለዛን፡ ከጠላቶችህ ፊት የምታሰማ አዛን፡ ......ኸረ ቦረና በለኝ ወዳጄ.......!! ክምክም ጎፈሬው ላይ ሚዶውን ሰክቶ፡ በስተ-ግራ ሽንጡ…
ክምክም ጎፈሬዉ ላይ ሚዶዉን ሰክቶ
በስተ ግራ ሽንጡ ሚንሺር አንግቶ
አይሰርቅም አይቀማም የሚበላዉ ለፍቶ
ካልጨቆኑት በቀር አያዉቅም ሸፍቶ
ሽፍታ ነዉ እያሉ ስሙን ያጠፉታል
ቦረና ሸፍቶ የሰራዉ ግፍ የታል?!
✍️
በስተ ግራ ሽንጡ ሚንሺር አንግቶ
አይሰርቅም አይቀማም የሚበላዉ ለፍቶ
ካልጨቆኑት በቀር አያዉቅም ሸፍቶ
ሽፍታ ነዉ እያሉ ስሙን ያጠፉታል
ቦረና ሸፍቶ የሰራዉ ግፍ የታል?!
✍️
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኡስታዝ አቡ ረዪስ ሙሐመድ ኢማም – ሹሩጡ ላኢላሀ ኢለላህ 02
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM