💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ይደውሉ ይዘዙን መርሀበን እንላለን
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
ኑረዲን አል አረቢ
0920479868
ጀውሐር
0939786740

¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
በአሏህ እገዛ
ሀላል የሆነን እና የቻልነውን አብረን እንሰራለን

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@jewharandnuredinonlinemarket
@jewharandnuredinonlinemarket
ኡሱሉ_ሰላሳ_በአብዱረህማን_አቡ_ዑሰይሚን.apk
110.8 MB
📲አድስ አፕልኬሺን ተለቀቀ
〰️〰️〰️〰️
〰️〰️〰️

📚የኡሱሉ ሰላሳ ሙሉ ቂርአት


ለመቅራት እንዲያመች የኪታቡ ሙሉ የድምፅ ማብራሪያ ከፒድኤፉጋ አብሮ የተዘጋጀ ነው!


በአፕልኬሽን መልኩ ስለተዘጋጀ አንዴ አውርደው እንደፈለጉ መጠቀም ይችላሉ!!

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➴ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman/11470
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/abuUseyminabdurehman
ሹሩጡ ላኢላሀ ኢለላህ 02
በኡስታዝ አቡ ረዪስ ሙሐመድ ኢማም
🔄አድስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱

📚ሹሩጡ ላኢላ ሃኢለላህ ወነዋቂዱል ኢስላም!!

ክፍል  ሁለት

📋የኪታብ pdf↓↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/8886

🎙𝔹 𝔸𝕓𝕦 ℝ𝕖𝕪𝕪𝕚𝕤 𝕙𝕒𝕗𝕚𝕫𝕙𝕦𝕝𝕝𝕒𝕙

🏫በአል ኢህሳን መርከዝ ለክረምት ተማሪዎች የተሰጠ ኮርስ!

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ማታ አንድ የሆነ መካሪ ወንድሜን በ TG እያወራሁት ሳለ በመሃል ጠፋ ከዚያም "ተኛህዴ" ብየ ስፅፍለት……!!

ላካ ላጤ በግዜ ሲተኛ ነው ሚያምርበት ሀቂቃ!


[አላህ መካሪ ወንድሞቻችንን ያብዛልን]"
[[@AbuSufiyan_Albenan]]
➴ጣፍጭ ቲላዋ ተጋበዙልኝ!!

🎙القارئ፡ أدهم النابلسي
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Voice message
➾አላህ የፈለገዉን ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ ይመራል ይሄ ቃሪዕ ሙዚቀኛ ነበር አላህ ሲመርጠዉ ቅርብ ቀን ነዉ ። ሙዚቃ ጥሎ እኔ የተፈጠርኩት አላህን ልገዛ ነዉ ሱረቱል ዛሪያት ያለቺዉ የቁርአን አያ የሰዉ ልጂም ጋኔኖችንም እኔን ሊገዙኝ እንጂ አልፈጠርኳቸዉም። የምትለዉ አያ አንብቦ ቶብቶ ተመለሰ !!አረብ ሚድያ አነጋጋሪ ሆኖ ነበር አልሐምዱሊላህ ይሄዉ ዉብ አድርጎ የጌታዉ ቃል ይቀራል። አላህ እስከመጨረሻ ፀናቱን ይወፍቀዉ። አላህ ሁላችንም በድናችን ላይ ኢስቲቃማዉ ይስጠን! አሚን!

✍️
ከአንድ ወንድም ፓስት ያየሁዋት

➾ላጤነት የመረረኝ ቢኖር ምግብ ሰርቶ በልቶ
እቃ ማጠቡ ነዉ አለ¡


አላህ ይወፍቅህ አኺዬ መሰሎችህንም ከቢጤችሁ ያጣምራችሁ።

✍️
من فضائل الزواج

قال إِمَامُ الحَرَمَيْنِ أَبِي المَعَالِي عَبْدُ المَلِكِ الجَوَيْنِيِّ -رَحِمَهُ الله

( والنكاح من أسباب زوال الجنون ، كما أن العزبة من أسباب الجنون )

[ نهاية المطلب 12/ 43]


"ላጤነት (ትዳር አለመመስረት) የእብደት መንስዔ እንደሆነው ሁሉ
ማግባት ደግሞ እብደት ከሚወገድባቸው ሰበቦች አንዱ ነው።"

✍️
https://t.me/https_Asselefya1
طرفة

أخبرَنا حسَن بن أبي بكر،  أخبرنا أبو سهل بن أحمد بن محمد بن عبد الله القطَّان، حدَّثَنَا إسماعيل بن إسحاق القاضي قال: سمعت علي
أنَّه قال لقد شتموني  في ثمانين سطرآ : ولم تستفزَّني : إلاَّ
كلمة ! يا أعزب!!

📚تاريخ بغداد و ذيوله ط العلمية٠٠٣_ مكتبة الفكر



مع سلسلة الرجال ....

…ኢስማኢል ኢብኑ ኢስሀቅ አል ቃዲ እንዲህ አለ: አሊይን እንዲህ ሲል ሰምቼዋለሁ አለ: ሰማኒያ መስመር በሞላ በርግጥም ዘልፈውኛል! ያስደነገጠኝ የለም አንተ ላጤ ያለችው ቃል ብትሆንጂ!

ምንጭ: ታሪኹ በግዳድ…

(منقول مترجم)

أبو ماهر الأثري..


https://t.me/ibnuidris_teppi
ያአዩሀል ላጤ!

ነብዩ ( ﻋﻠﻴﻪ ﺍﻟﺼﻼﺓ
ﻭﺍﻟﺴﻼﻡ) እንዲህ ብለዋል:-

ማግባት ከሱናየ ነው!
አግቡ ሱናየን ያልሰራ
ከእኔ አይደለም!!

[ሱነን ኢብኑ ማጀህ]


✍️
✍️ከላጤዎች መንደር
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

ከአንድ ከሁለት ቀን በፊት በሆነ አጋጣሚ ከጋደኞቼ‘ጋ ተሰብስበን እየተጫወትን፣ በጫወታው መካከል የላጤ ወጎች ተነሱና ይተረቱ ጀመር…
  በመካከላችን የከበቦን ላጤዎች ናቸውና ሁሉም የራሱን የላጤነቱን ገጠመኝ ያወሱ ያወጉ ጀመሩ…።
እናም አንድኛው የላጤነቱን ታሪክ ሲተርት እንዲህ አለ፦
እኔ ላጤ በሆንኩበት ሳአት መቼም የማረሳው አንድ የሂዎቴ ገጠመኝ አለኝ። ምን መሰላቹህ?
በአንድ ቤት ሁለት ላጤዎች ነበርንና ምግብ እኛው እየሰራን ነበር የምንኖረው። በእውነታው እኔ ምግብ መስራት አልችልም ጋደኛዬ ነው ሽክን አድርጎ ሰርቶ የሚያበላኝ የሚያቀርብልኝ ።
እናም አብረው እየኖሩ መለያየት የሂወት ህግ ነውና ከለታት በአንዱ ቀን ጋደኛዬ ጥሎኝ ቤተሰም ዚያራ"ጥየቃ" ወደ ሀገር ቤት ብቻዬን ጥሎኝ ሄደ።
በእውነቱ ሄደብኝ ብል…………ይሻላል………

እኔም ምግብ መስራት ስለማልችል በጣሙኑ ጨነቀኝና ጋደኛዬ ትዝ አለኝ። የዛን ቀን የጋደኝነት ሚስጥሩ ገባኝ። [ፍቅር ሲሰጡህ ካልገባህ ሲለዩህ ይገባሀል አይደል ነገሩስ]

እናም የሆዴ ነገር በጣም ስለሚጠናብኝ፣ ከስራ ስመለስ በጣም ስለራበኝ ቀጥታ ወደቤቴ አቅናውና ብረዲስቱን ባንካካ መሶቡን ብከፍት አንድም ጉራሽ አላገኝሁም። ምን አልባት ብር እንዳለኝ ብዬ ኪሴን ብዳብስ አንድም ብር የለኝምና በሀሳብ በጭንቀት ነጎድኩ ዋተትኩኝ።[ሚስኪን ማሳዘንህ]

አማራጭ ስለሌለኝ ጋደኛዬ ሲሰራ እንዳየሁት አድርጌ እኔም ምግቤን ልሰራ ብረዲስቱን አንስቼ "እስቶቡ ላያ ጣድኩት"  ቢላዋ በማንሳት ሽንኩርቱን ከተፍኩት። ያው ሽንኩርቱን ድንች በሉት። የበርበሬውን እቃ አንስቼ ወድያውኑ በርበሬውን እዛው ሽንኩርቱጋ ደባለቅኩት። ትንሽ ውሃ ጠብ አድርጌ ሽንኩርቱ ሲቁላላ ሳይ በጣም ደስ አለኝ። ግን የራሀቤ መጠን እችጉኑ ጨምሮብኝ ሆዴን በባዱ አሻሸዋለው……

ሲያደርጉ አይታ ዶሮ ታንቃ ሞተች ነውና ነገሩ እኔም እንደጋደኛዬ ላደርግ የዘይቱን እቃ በማንሳት ዘይቱን ከሽንኩርቱ ብረዲስት ጋር ጨምሬ ወጡን አቆላላው አማስለው
ጀመርኩ………
    ግን………ግን………ያልጠበቅኩት ክስተት ተከሰተብኝና በጣም ተገርሞኩ……
እኔጃ ብቻ! ወጡን ሳማስለው ወጡ ይኮርፋል።ማለቴ የሳሙና አረፋት፣ኮረፋት፣ዝም ብሎ ይኮረፋብኛል። ብረዲስቱን ከሞምላትም ባሻገር አልፉ ተርፉ ይፈሳል………
ከዛም ምን አልባት ዘይት አንሶት ይሆናል ብዬ አምስት ሌትሩን ዘይት አንስቼ ወጡ ላይ በብዙ ጨመርኩበት። ኮሮፋቱም እድገቱን በመጨመር በጣም ኮረፋ። አሁንም ዘይቱን ለሶስተኛ ግዜ ጨመርኮ። ብረዲስቱን በሳሙና እንደሚያጥብ ሰው ብረዲስቱ በሳሙና አረፋት ሞልቶ ይፈስ ጀመር……
ወጡን ሳማስለው አረፋቱ፣ኮረፋቱ ይጨምራል
በእውነቱ ወጥ ልሰራ ሳይሆነ ሳሙና አምራች ነው የምመስለው።
በጣም ግራ ገባኝ።ምን እንደማድረግ፣ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም። በዛ ላይ በጣም እርቦኛል። እኔጃ ብቻ……ጨንቆኛል።
[አይ የሆድ የከርስ  ነገር! ወሬ ቢሆን ይደሰኩር ነበር]

ከዛም መፍትሄ አልባ ሆንኩኝና፣ ወጡን ጠጋ ብዬ ባሸተው ሳሙና ሳማና ይሸታል።[ወላሂ ታስቃለህ ሚስኪን]

ኮረፋቱ ከየት መጣ? የሳሙና ሽታስ ከየት መጣ?
አብረን እንስማ
ከዛም የበርበሬውን እቃ፣የዘይቱን እቃ፣ የሽንኩርቱን እቃ፣አቅርቤ ማየት ጀመርኩ…
የበርበሬው እቃ በጣም ንፁህ ነው። የሽንኩርቱም እቃ በተጠበቅ የተኖረ ነው። የዘይቱ እቃ…………ለካ እንትን ነበር…
ምን?????
[አቤት ሰፍ ማለት እስኪ እረጋ በሉ ልነክራቹህ ነው‘ኮ]
ሶስቴ ሁለቴ ዘይት ነው ብዬ ስጨምረው የነበረው፣ዘይት ሳይሆን የሳሙና ላርጎ በአምስት ሌትር የጠቀመጠ ነበር። «አይ እኔ አላሳዝንም።»
[በጣም እንጄ የምታሳዝነው ሚስኪን]
ይሄ ልጅ የኔን የውንድማቹህን የአብደረህማን አማንን ቻናል ከሚከታተሉ ልጆች ነው።
እንግዴ የላጤ ንሮ ይሄን ይመስላል።
ላጤ ማለት "መላጣ" ማለት ነው

ከአሁኑ ቅፅበት ጀምራቹህ ያገባቹህ ሰዎች የሚስቶቻቹሁን ሀቅ ጠብቁ። የናንተን ጎዶሎነት የሚሞሉ እንጂ እንደፈለክ የምትሸቅጣት ሸቀጥ አይደለችም።

ወንድማቹህ፦አብደረህማን አማን
=~~~~=
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينے

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لتركبنّ طبقاً عن طبقٍ)
በአላህ አዳምጡት‘ማ!

ልሳቅ ወይስ ላልቅስ?
ለነገሩ ብስቅም "ምፀት" ነው ይሉኛል
…………ባለቅስም "ቅኔ" ነው ይሉኛል

እንዲህ አይነት ከንቱነት። እውነት ነው ከረከሱ
አይቀር ጨርሶ መርገስ ነው።

••●◉Join us share◉●••
👇
@abdu_rheman_aman
እንደታዘዝሽው ቀጥ በይ! ማን ያውቃል የትኛውን ነጭ ልብስ ቀድመሽ እንደምትለብሺ!!
ወይ ቬሎሽን ወይ ከፈነሽን....!
اللهم ارزقنا حسن الخاتمة
🌸رسالة للزوج : 📩

لكي تشعر بالسعادة الزوجية عليك أن تعرف ما ينتظرك من أجر وثواب على إحسانك لزوجتك ورفقك بها، ومحبتك لها ..🌺