💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የኢኽላስ ምዕራፍ
Sadat
የኢኽላስ ምዕራፍ
تَفْسِيرُ سُورَةِ الْإِخْلَاصِ
ድፍረቱ ይኖርሃልን??

ውዱ ወንድማችን Ibnu Munewor ሐፊዘሁላህ «ተቅዋ» በተሰኘው ሙሃደራው ላይ ከተናገው ንግግር ለሁላችንም አንድ ጥያቄ ጠይቆን ነበር ...

እንዲህ ብሎ: –

«..... ነቢዩ صلى الله عليه وسلم ቢድዓ ገና ከፊታቸው በሌለበት ነበር ጠዋት ማታ (ስለቢድዓ አስከፊነት) የሚቀጠቅጡት።
فيما رواه جابر ابن عبد الله رضي الله عنه ....
”كان رسول الله صلى الله عليه وسلم اذا خطب احمرت ايناه ....

(ጃቢር ረዲየላሁ ዐንሁ እንዳወራው) :–
« መልእክተኛው صلى الله عليه وسلم ኹጥባ ሲያደርጉ ..... (ምንድን ነበሩ?)
‘احمرت ايناه’
አይኖቻቸው ይቀሉ ነበር።
‘وعلا صوته‘
ድምፃቸው ከፍ ይል ነበር።
‘واشتدت غدبه‘
ቁጣቸው ይከፋ፣ ይበረታ ነበር። አለ።

ሱብሓነላህ! (....)

’كانه منذر جيش‘
ልክ ሰራዊት እንደሚያስጠነቅቁ
’صبحكم ومساكم‘
ማታ መጣባችሁ፣ ጠዋት መጣባችሁ።
ግዙፍ ሰራዊት የሚጨርስ፣ የሚያጭድ እየመጣ ነው ያለው። ጠዋት ነው የሚደርሰው። ነገ ጠዋት። ነገ ማታ። እያሉ የሚያስፈራሩ (የሆነ) አስፈሪ የሆነ አቀራረብ ነበር የነበራቸው።

ተመልከቱ! እንዲህ አይነት አስፈሪ የሆነ አቀራረብ ይዘው ግን የሚያስፈራሩት ስለምንድን ነበር? ...
የተለመደውን ኹጥባ ‘ኢነል ሐምደ ሊላህ ..’ ብለው ከጨረሱ በኋላ ...

وخير الهدى هدى محمد (صلى الله عليه وسلم) ...
#‏وشر_الاُمور_محدثاتها ،

ከነገር ሁሉ ክፉ ማለት መጤዎች ናቸው። አሉ (በዲን ውስጥ) ። በዲን ውስጥ ክፉ ማለት መጤዎች ናቸው።
ልብ ይበሉ! እንደዛ እየተቆጡ፣ እንደዛ አይናቸው ቀልቶ፣ ድምፃቸው በርትቶ፣ ቁጣቸው ከፍቶ እየተናገሩ እያለ ...
«መውሊድ ጥሩ ቢድዓ ነው።» እያልክ ልትናገር ድፍረቱ ይኖርሃልን ከፊታቸው ብትሆን???

ይኖርሃል እንደዚህ አይነት (ድፍረት)??

ፍፁም ሊሆን አይችልም!! ....»
منقول
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
በምላስ የወጋኸው ሰው ቁስል በቀላሉ አይድንምና ተጠንቀቅ

🔹قـ✑ـال الٳمـام سفيان الثوري رحمــه اللـہ تعالـﮯ
♻️ኢማም ሱፍያን አሰውርይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

◐ لو رميـت رجــلا بســهم كان أحــبّ إلـيّ من أن أرميه بلساني ، لأن رمي اللسان لا يڪاد يخطىء.
🔺👇አንድን ሰው በምላሴ (በመጥፎ ንግግር) ከምወጋው ጦር ወርውሬ ብወጋው እመርጣለሁ። ምክንያቱም ጦር ወርውሬ ምናልባትም ልስተው እችላለሁ በመላሴ ከሆነ ግን በፍፁም ልስተው አልችልምና።
📚 المنتقى من مكارم الأخلاق (137/141)

منقول
●قال جندب البجلي رضي الله عنه:

◄◉مَثَلُ الَّذِي يَعِظُ وَيَنْسَى نَفْسَهُ مَثَلُ الْمِصْبَاحِ يُضِيءُ لِغَيْرِهِ وَيُحْرِقُ نَفْسَهُ.


➩◉ሌሎችን ➷እየመከረ እየገሰፀ ➷እራሱን የሚዘነጋ ሰው ➷ምሳሌው እራሱን ➷እያቃጠለ ለሌላ ➷እንደሚያበራ መብራት ➷ነው‼️

📚((صحيح/ابن أبي شيبة))
Audio
♦️هل نحن من الصادقين ؟

📌እኛ እውነተኞች ነን?

➡️من لم يكن صادقا مع الخالق لم يكن صادقا مع المخلوق

♦️ከፈጣሪ ጋር እውነተኛ ያልሆነ ከፉጡር ጋር እውነተኛ አይሆንም

🎙አቡ አዩብ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
<<አንድ ሴት በኢስላማዊ አደብ ከኖረች የተከበረና በላጭ ኑሮን ትኖራለች፡ በተለይም በህብረተሰቡ ውስጥ የተከበሩና የበላጮችን ኑሮ (ትኖራለች)።

➲ከተፈተነችና ከፊትና ከሸርና ከፈሳድ ተጣሪዎች ጋር አብራ ከቀጠለች ግን ራሷም ትጠፋለች ለሌሎች መጥፋትም ሰበብ ትሆናለች፡፡

➲አንድ ቀን ይህን የዱንያ ህይወት እንደምትተወው ታስታውስ፡ በውብ አካሏ ከነፈታኝ መልኳ ከወንድ ሚፈትን መጋጌጧ ጋር በሷ ላይ አንድ ቀን ይመጣል…

🔗 ወደጉድጓድ የምትገባበት
🔗 አፈር በሷ ላይ ሚደፋበት
🔗 ምስጦች የሚበሏት
🔗 ክብሯና ውበቷ ጥሏት ሚሄድበት
🔗 በዚህ ጉድጓድ በስራዋ ትያዛለች፡ በዱንያ ላይ ያሳለፈችው ተይዞ!

➲ ከሷ በፊት ህንጻ ውስጥ የሚኖሩ ሴቶች ነበሩ፡ ከዛም በቀብር ውስጥ መርጊያቸው ሆነ!

🌸ሙስሊም ሴት አላህን ትፍራው! ለዚህ ቀንም ትዘጋጅ!>>

📚 ሸይኽ አብዱረዛቅ አልበድር (ሀፊዘሁላህ)

🖋hijab
u Sohih

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሴት ልጅን ውርስ አትካፈልም ብሎ መከልከል ከታላላቅ የሀጥያት አይነት ነው፡ እንዲሁም አንዱ የጃሒልዮች መገለጫም ጭምር ነው።

𒊹︎︎︎ሼኽ ሙቅቢል ረሂመሁሏህ
ምንጭ፦ አስኢላ ወአጅዊባ ሀውለ ኡሙሩል ቀቢላ
︎𝒽𝓊𝓈ℯ𝓃 𝒜𝒽𝓂ℯ𝒹
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ከምንም በላይ አላህን ፍራ

🔹قـ✑ـال الٳمـام سفيان الثوري رحمــه الله تعالـﮯ
♻️ኢማም ሱፍያን አስሰውርይ አላህ ይዘንለትና ይህን ብሏል።
◐ إن اتقيت الله كفاك الناس ، وإن اتقيت الناس لن يغنوا عنك من الله شيئا
አላህን ከፈራህ ከሰዎች ሁሉ አላህ ይበቃሀል። አላህን ትተህ ሰዎችን ምትፈራ ከሆነ ግን እነሱ ከአላህ በምንም ሊያብቃቁህ አይችሉም።
📚 [الفوائد(1/54)]
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.

እነሆ! ታላቅ የእርዳታ ጥሪ ለመላው አህሉ አሱና (አሰለፍዩን) በሙሉ።

እንደሚታወቀው ብቸኛው የሱና መድረሳ በ ከሚሴ መድረሰቱ ኢብኑ አባስ በ አካባቢው ላሉ ህፃናት ወጣቶች እንዲሁም በሁሉም እድሜ ላሉ የሱና ወንድሞች እና እህቶች በ ተጨማሪም ከተለያዩ ሓገራት የሚመጡ አዳሪ ደረሳውችን አስተናግዶ በ እንቁ ኡስታዞችበ ሸይኽ አወል አሕመድ አል ከሚሴይ እና በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴይ መድረሳው ከተመሰረተበት ሰዓት ጀምሮ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑ ይታወቃል : መድረሳው ላይ ላሉ ተማሪዎች ማደሪያ እና አንድ አንድ በመድረሳው ለሚሰጡ አገልግሎት የቦታ መጣበብ ስለተዳረገ ይህንን መድረሳ ለገጠመው ችግር መፍትሄ ይሆን ዘንድ ለመድረሳው በቅርብ ርቀት የሚገኙ አካባቢዎች ላይ ለመድረሳው ችግር መፍትሄ የሚሆን መሬት ለመግዛት እና ግንባታ ለማከናወል የናንተን እርዳታ ለመፈለግ ተገድዶአል ይሁን እንጂ ይህን የቂርኣት ሴንተር በራሱ አቅም መገንባት የሚችል ስላልሆነ ይሄው የእርዳታ ጥሪ ሲል ድክመቱን ለኣላህ ከዛም በመቀጠል ለ አህሉ አሱና ወልጀመኣ (አሰለፍዩን) አሳልፎ ሰጥቷል።

በ ተጨማሪም ይህ የቂርኣት ሴንተር በውስጡ ሊሰራቸው ያሰባቸው አገልግሎቶች በኣላህ ፍቃድ

👉 የቁርዓን ህፍዝ ማእከል

👉 የዳአዋ ፕሮግራሞች

👉 በ ተለያዩ የዲን ዘርፍ ትምህርቶች

የሚያካትት በመሆኑ ታላቅ ትግል የሚያስፈልገው እንዲሁም ለ አህለል ሱና ወልጀማኣ ታላቅ የአሻራ ማስቀመጫ ቦታ ስለሆነ ሁሉም አህሉ — አሱና የዚህን ትልቅ ስራ ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ በአላህ ስም እንጠይቃለን ።

ለ በለጠ መረጃ አድሚኖችን በመጠየቅ የተሟላ መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።

መድረሳውን ለመደገፍ በ ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አካውንት 👇👇
ስም— ኸድር አህመድ መሀመድ እና አወል አሕመድ
ቁጥር- 1000365610456

ጥንቃቄ ስም ስታስገቡ የሁለቱኑም ነው ።

ለ መድረሳው አስፈላጊውን ገንዘብ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ይቀላቀሉ ቴሌግራም 👇
@MerkezIbnuAbass

በዋትሳፕ ቻናል አንድ 👇
https://chat.whatsapp.com/KH7WMEB5FA8FQkuvfRNu6r
د (1) شرح موعظة النساء - مقدمة الكتاب صفحة 5 إلى 6 ليلة الخميس 2…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
🔹 ክፍል / 01

📚 شَرْحُ مَوْعِظَةِ النّسَاءِ
🎙 لفضيلة الشيخ أ.د. عبدالرزاق بن عبدالمحسن البدر

📚 የመወዒዘቱ አኒሳእ ማብራሪያ (ምክር ለሴቶች)
ሸይኽ አብደረዛቅ ኢብኑ አብደ ሙህሲን አል- በድር

🔹 مقدمة الكتاب

🔹 የኪታቡ መግቢያ
           

🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)  

📌 ትምህርቱን ለመከታተል  ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://t.me/AbumuslimAlarsi

⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
📌♻️ተንቢሃት ሙስሊም ሴቶችን📌♻️

🖋️📚 ልዩየሚያደርጉ ህግጋት🖋️📚

📚ክፍል አንድ📚

📌🔺ከኢስላም በፊት ሴት ልጅ የነበራት ቦታ:-

🖋️🔺ከኢስላም በፊት በማለት የተፈለገው መልእክተኛ ያልነበረበትን የመሀይምነት ዘመንን ነው። በዚያ ዘመን አለም በአንድ አይነት ስረአት ውስጥ ሲሆን በተለይም ዐረቦች ለየት ባለ የአኗኗር ዘዴ ይኖሩ ነበር። ያ ጊዜ መልእክተኞች የተቋረጡበት እና ወደ አላህ ለሚያዳርሱ መንገዶች የጠፋበት ስለነበር -በሐድስ እንደተነገረው አላህ የሚስሩትን በማየት የተወስኑ የኪታብ ባለቤቶች ሲቀሩ አላህ ጠልቷቸዋል። በዚያ ዘመን ሴቶች በአብዛኛው በተለይም በዐረቡ አለም ነጻነታቸው ተገፎ ይኖሩ ነበር።

🖋️📚የሴት ልጅን መወለድ በመጥላት አንዳንዶች አፈር ውስጥ ህይወቷ እንዲያልፍ ከነሕይወቷ ቆይታ የውርደትንና የመከራ ሕየወት እንድትሽከም ያደርጎት ነበር። አላህ እንድህ ይላል:-

وَإِذَا بُشِّرَ أَحَدُهُم بِٱلْأُنثَىٰ ظَلَّ وَجْهُهُۥ مُسْوَدًّۭا وَهُوَ كَظِيمٌۭ
يَتَوَٰرَىٰ مِنَ ٱلْقَوْمِ مِن سُوٓءِ مَا بُشِّرَ بِهِۦٓ ۚ أَيُمْسِكُهُۥ عَلَىٰ هُونٍ أَمْ يَدُسُّهُۥ فِى ٱلتُّرَابِ ۗ أَلَا سَآءَ مَا يَحْكُمُونَ
🖋️📚አንዳቸውም በሴት ልጅ በተበስረ ግዜ እርሱ የተቆጨ ሆኖ ፊቱ ጠቁሮ ይውላል። በእርሱ በተበስረበት ነገር መጥፎነት በውርደት ላይ ሆኖ ይያዘውን? ወይስ በዐፈር ውስጥ ይደብቀውን? (በማለት እያመነታ) ከስዎች ይደበቃል ንቁ
🖋️📚የሚፈርዱት (ፍርድ )ምንኛ ከፋ !(አን-ነሕል :58-59)

🖋️📌በሌላ አንቀጽ እንደህ ይላል -
وَإِذَا ٱلْمَوْءُۥدَةُ سُئِلَتْ بِأَىِّ ذَنۢبٍۢ قُتِلَتْ
👌🏻በሕይወቷ የተቀበረችውም ሴት ልጅ በተጠየቀች ግዜ ፣ በምን በወንጀል እንደ ተገደለች ።(አት ተክዊር:8-9)

♻️📚መውኡደት "ማለት ፣አፈር ውስጥ እንድትሞት ከነሕይወቷ የምትቀበር ሴት ልጅ ነው።

🖋️📚ከመቀበር ተርፋ በህይወት ከቆየች የውርደትን ሕይወት እንድትገፍ ትደረጋለች የሞች ዘመዷ ሀብት ከፍተኛ መጠን ቢደርስም የእርሷ ድህነት እና የገንዘብ ፍላጎት ከፍተኛ ቢሆንም እንኳ ከሟች ዘመዷ ንብረት ምንም አይነት ድርሻ አይኖራትም ነበር።

♻️🔺 ምክንያቱም ውርስ ለሴቶች የማይገባ የወንዶች ድርሻ ብቻ እንደሆነ ስለሚያምኑ ነው። እንዲያውም የሟች ባሏ ሃብት እንደሚወረስ ሁሉ እርሷም እንደ ንብረት ተቆጥራ እንደ እቃ ትወረስ ነበር።

📌በዚያን ዘመን ያለምንም የቁጥር ገደብ ብዙ ሴቶች በአንድ ባል ስር እንዲተዳደሩ ይገደዳሉ ። በዚህ ድርጊት ምክንያት በሴቶች ላይ የሚደርስባቸው ግፍና በደል ወንዶችን ምንም የሚያስጨንቃቸው አልነበረም።

📌♻️የሴት ልጅ ቦታ በኢስላም 📚♻️

🔺ኢንሻአላህ ይቀጥላል

ቢንት ስኢድ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
🔺አይናችንን ከሀራም እይታ እንዴት መጠበቅ እንችላለን
🔺ሰለፎች በአይናቸው ሀራም ላለማየት የነበራቸው ጥረት የተዳሰሰበት


🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
ሰለፍይዋ ጅን እውነት ተናገረች

🔺ጅኖች በሁሉ ነገር እንደሰው ልጅ ናቸው። ከነሱ ጋር ልዩነታችን የአፈጣጠር ነው። እኛ በታዘዝነው መልካም ስራ እነሱም ታዘዋል። የተፈጠሩትም ዋና አላማ ልክ እንደኛው አላህን በብቸኝነት ለማምለክ ነው። በተጨማሪም ከተከለከልነው መጥፎ ነገር እነሱም ተከልክለዋል። የሰው ልጆች ውስጥ አሊምና ጃሂል እንዳለው ሁሉ እነሱም ጋር አለ። እኛ ጋር ሙስሊም፣ ካፊር፣ ሙሽሪ እንዳለ እነሱም ጋር ተመሳሳይ ነገር አለ። የሚገርመው ከጅኖች መካከል የአህለ ሱና ሰለፍይ አመለካከት ያላቸው እንዳለ ሁሉ የአህለል ባጢል (የአህባሽ፣ የሱፍያ፣ የኸዋሪጅ፣ የሺአ) እንዲሁም የሌሎች የጥመት ቡድኖች አመለካከት ያላቸው መኖሩ ነው።

👉ሰለፍይዋ ጅን እውነትን ተናገረች

📌🔺ከእለታት አንድ ቀን ኢምም አህመድ ቢን ነስር አልኹዛኢይ የተባለው አሊም ከሱቆች መሀከል በአንዱ ሱቅ ላይ ሆነው ሳለ አንድ የታመመ ሰው፣ ሸይጧን በመጥፎ የነካው አይነት ሰው አዩ። የዚህን ጊዜ ኢማሙ ኹዛኢም ይዘው ቁርአን መቅራት ጀመሩ። ሲቀሩበት በሰውየው ላይ ሴት ጅን እንዳለችበት ተረዱ።
🔺እሳቸውም ቁርአን መቅራታቸውን ቀጠሉ የዚህን ጊዜ ሴቷ ጅን እንዲህ ብላ ተናገረች
🔺ኢማም ሆይ አትቅራብኝ አልወጣም። ይህን ሰው አለቀውም አለች ምክንያቱም【ቁርአን መኽሉቅ ነው የአላህ ቃል አይደለም ይላል አለች】ከዚህ ንግግሩ እስካልቶበተና ቁርአን የአላህ ቃል ነው እስካላለ አልወጣም ብላ ተናገረች። ሱብሀን አሏህ

♻️👉ይህንን ታሪክ ሸህ ኢብኑ ባዝ በሰሙት ጊዜ የግርምት ሳቅ በመሳቅ በጣም በመደነቅ ፦ {جزاها الله خيرا}《አላህ መልካም ምንዳዋን ይክፈላት》አሉ።
📚منقولة من شريط " لقاء مع إخوة في الله " الشريط رقم 4 للعلامة الإمام عبدالعزيز بن باز رحمه ﷲ
🔰🔰
🚫 መልዕክት ሶላትን ለማይሰግድ 🚫

☞ ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ አሉ፡-

- 𒊹︎︎︎ሶላት ለማይሰግድ ሰው ሴት ልጅን መዳር ሀራም ነው ፡፡ ኒካው ብልሹ የሆነ የኒካህ አይነት ነው ፡፡ ይህ ኒካህ እሷን ሀላል አያደርግለትም ፡፡ ምክኒያቱም ሶላት የማይሰግድ ሰው ካፊር (ካሃዲ) ስለሆነ ፡፡ የአላህ መልዕክተኛ (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል " በሰውየው እና በክህደት መካከል ያለው ሶላትን መተው (አለመስገድ) ብቻ ነው ፡፡

𒊹︎︎︎ምንጭ፡- መናሩል ኢስላም (127/1)

☞ ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ አሉ፡-

- 𒊹︎︎︎ሚስትህ እንድትሰግድ መክረሀት የማትሰግድ ከሆነ እሷ ካፊር (ካሃዲ) ናት ፡፡ ከኢስላም የወጣች ነች ፡፡ ለአንተም አብራህ ልትኖር አይፈቀድልህም ፡፡ ይልቁንስ እሷን ልትለያያት ይገባል (ዋጂብ) ግዴታ ነው ፡፡ አላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ) በቁርአን እንዲህ ይላል ፡ የካሃዲያን ሴቶችን ቃል ኪዳን አትያዙ ፡ ( ምዕራፍ፡ ሙምተሂናህ)

𒊹︎︎︎ምንጭ፡- መናሩል ኢስላም (135/1)

☞ ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ አሉ፡-

- 𒊹︎︎︎ከቤተሰቡ አባል አንድ ሶላት የማይሰግድን ግለሰብ ያወቀ ሰው ዝም አይበል ፡፡ ሶላት እንዲሰግድ ይዘዘው ፡ አልሰግድም ካለ ይምታው ፡ ይህ ሁሉ መፍትሄ ካላመጣ ለበላይ ለሚመለከተው የህግ አካል ያስተላልፍ ፡፡ ሶላትን የተወ ሰው ካፊር (ካሃዲ) ነው ፡፡ በጀሃነም እሳት ውስጥም ለዘላለም ዘውታሪ ነው ፡፡ ሲሞት አስክሬኑ ላይ አይሰገድበትም፣ ከሙስሊሞች መቃብር ቦታም አይቀበርም ፡፡

ምንጭ፡- መናሩል ኢስላም (123/1)
︎𝙷𝚞𝚜𝚎𝚗 𝙰𝚑𝚖𝚎𝚍
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
— ኪታቡ:– "ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ"
— ሳምንታዊ ደርስ
— ክፍል:— #ሁለት
— ቀን:– እሁድ ታህሳስ 10/2013
— የኪታቡ pdf በዚህ ይገኛል:– https://t.me/IbnuMunewor/1690
ሁሌም እውነተኛ ሁን

👉አዛኙ ውዱ ነብያችን እንዲህ በማለት ይመክሩናል
🔺አደራ እውነተኛ በመሆን ላይ
🔺እውነት ወደ መልካም ተግባር ይመራል
🔺መልካም ተግባር ደሞ ወደ ጀነት ይመራል
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1