💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
✍ ምን ተሻለን በዘራችን ተባልተን አለቅን .!! ▪️ ሰዎችን አላህ የተለያየ ዘር ያደረገው አላህ በጥበቡ ነበር ለአንድ አላማ ነው እሱም #እንድንተዋወቅ ብቻ ነው ወገኖች ግን እኛ ይህንን አላማ ጥሰን እና ዘለን ጭራሽ እርስ በእርስ መተራረድና መጨፋጨፍ ይዘናል ግን ምን ተሻለን ..? ▪️ ሰው እንዴት ነው ይህንን ጥንብ ዘረኝነት ተሸክሞ የሚዞረው ምን ያክል ሸክሙ ቀሎት ነው ግን ..?? ▪️ በወለጋ…
✍️ከእምነቱ ዘሩ ያስበለጠ ህዝብ ጋር መኖርኮ ከባድ ነዉ!አላህ ድናችንን ያሳዉቀን!

✍️ሙስሊሞች ሆይ ከዚህ ጥንብ ትወጡ ዘንድ ድናችሁ ጠለቅ ብላችሁ ተማሩ!!
⭕️እንዴ ሙዚቃ የሴትን ልብ የሚያበላሺ
የሚያረክስ
ክብሯ የሚያጎድፍ ከጠንካራ አቋሟ ሙሽሽ የሚያደርግ የለም። ሴቶች ሆይ ሙዚቃን ራቁ‼️

✍️
በነገራችን ላይ ሙዚቃ ማዳመጥ የሚያበዛ ሰውና መሰል ሐራሞች ላይ የሚወድቅ

ሰው እንደ ሲሕርና ጂን ያሉ ነገሮች በቀላሉ ያጠቁታል፤ ይበረቱበታልም።

قال ابن تيمية رحمه الله :
سماع الاغاني يقوي السحر و

المس.
اللهم ارزقنا لذة طاعتك واحرمنا لذة معصيتك


✍️
Audio
✅ ሙዚቃና ቁርአን በአንድ ቀልብ ውስጥ አይሰባሰቡም።

✅ ዝናብ ቡቃያ እንደሚያበቅል ሁሉ
ሙዚቃ ኒፋቅ ያበቅላል።


✅ ቁርአንን ከማስተንተንና ከመረዳት ከሚከለክሉ ነገሮች ውስጥ አንዱ ሙዚቃ ነው።

🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
✅ ሙዚቃና ቁርአን በአንድ ቀልብ ውስጥ አይሰባሰቡም። ✅ ዝናብ ቡቃያ እንደሚያበቅል ሁሉ ሙዚቃ ኒፋቅ ያበቅላል። ✅ ቁርአንን ከማስተንተንና ከመረዳት ከሚከለክሉ ነገሮች ውስጥ አንዱ ሙዚቃ ነው። 🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/https_Asselefya1 https://t.me/https_Asselefya1
ቁርአን አልገባኝ አለ ኡኡኡ ከማለት እስቲ ዉስጣችን እንፈትሺ!! እንደ ቁርአን ግን ቀላል የለም!!

✍️
◾️የሚዲያ አጠቃቀምህ መርምር
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

➡️ ከሙሲባዎች ሁሉ ትልቁ ሙሲባ ማለት ወንጀልህን በአደባባይ በሚዲያ ለቀህ አጀልህ ደርሶ መሞትህ ነው። ወንጀልህ በአለም ዙሪያ እየዞረ ይታያል አንተ ግን ሞተሀል። አላህ የወፈቃቸው ሰዎች መልካም ነገር አሰራጭተው ከሞቱ በኋላ ያንን መልካም ስራ አይተው ሰዎች በተከተሏቸው ቁጥር አጅር ሲያገኝ አንተ ግን ያሰራጨኸውን መጥፎ ስራ አይተው በተከተሉህና በተሳሳቱ ሜምበሮችና ተከታዮችህ ቁጥር ወንጀል ይከተልሀል። አላሁ ሙስተአን!

«ሰው እንዴት የራሱ ወንጀል አንሶት ለሌሎች የወንጀል ሰበብ ሆኖ እንዲቀጣ ይፈቅዳል።»

☑️ ሁበይብ አልፋሪስይ እንዲህ አለ። (እድለኛ ሰው ብሎ ማለት፦ ሲሞት ወንጀሉ አብሮት የሚሞት ሰው ነው።)

▪️የተገላለጠና የሚፈትን ፎቶ የምትለቁ ሴቶች
▪️ሙዚቃ እያቀናበራችሁ የምታሰራጩ ሰዎች
▪️በቪድዮ በመቅረብ የምትፈትን ሴቶች
▪️በማይረባ ነገር የሰውን ጊዜ የምትገሉ ሰዎች
▪️ጭፈራና እህቲላጥን የምታስፋፉ ሰዎች
▪️ለሳንቲም፣ ለክብር፣ ለመታወቅና ለዝና ብላችሁ አሄራችሁን በዱንያ የሸጣችሁ ሰዎች ሆይ አስቡበት።

☑️ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል (ወንጀላቸው በአደባባይ ያወጡ ሰዎች ሲቀር ኡመቶቼ ሁሉ ይማራሉ።)

ነገ አላህ ፊት ቀርበህ ከመዋረድህና አሳማሚ ቅጣት ከመቅመስህ በፊት ሚዲያ አጠቃቀምህ ፈትሽ። እስከዛሬ ያሰራጨኸውን በትኩረት መርምር። ዛሬ እድሉ አለህ እስቲግፋር በማድረግ ወደ አላህ መመለስ ትችላለህ። ያሰራጨኸውን መጥፎ ነገር መሰረዝ ትችላለህ። ፀፀት በማይጠቅምበት ቀን ከመፀፀትህ በፊት ዛሬውኑ አስብበት።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ወለጋ
----------
በሽታዬ ጠና እጅጉን አመመኝ፡
በወለጋወች ሞት እንባ እየቀደመኝ፡
እየተቀጠፈ ህፃናት በለጋ፡
ምነው ሀይ ባይ ጠፋ በምድረ ወለጋ፡


ኑረዲን

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
ማንም ይሁን በዘሩ ምክንያት ሙስሊምም ይሁን ክርስቲያን ሊገደል አይገባም።
ጌታዬ ኦሮሞ ወይም አማራ ወይም ትግሬ ወይም ሌላ አድርገኝ ብሎ ዘሩን የመረጠ የለም።
ሰውን በዙሩ ስትተች ፈጣሪን እየተቸህ ነው!

ኮፒ
Audio
☑️ አንዲት ሴት ቢክራ ናት ብሎ ሊያጫት ሰው ቢመጣ ልትዋሸው አይገባም። አይፈቀድምም። ቢክራ ነሽ ወይ ስትባል ከሆነች አዎ ማለት ካልሆነች ደሞ አይደለሁም ማለት አለባት። ልትዋሽ በፍፁም አይፈቀድላትም። ምክንያቱም በኋላ ብዙ ችግር እንዲፈጠር ያደርጋልና።

➡️ ነገር ግን ቢክራነቷን እንዴት እንዳጣች ሰበቡና በማን እንዳጣች መናገር የለባትም። በሀራም መልኩ እንኳ ቢሆን ያጣችው ድንግል ያለመሆኗን ከተናገረች በቂ ነው። ተውበት ካደረገች ለምን አደረግሽው ተብላ ልትወቀስም አይገባም። ወንጀል የፈለገ ቢገዝፍ ተውበት ከተደረገ አላህ ተውበት ተቀባይ ነውና።

✅ የዘመኑ ሴቶች በህክምና የሚያሰሩት ቢክራነት (ቢክራን መመለስ) ይህ ፈፅሞ አይፈቀድም። ማጭበርበር ነው። ይህ ተግባር ብዙ ኢማናቸው ደካማ የሆኑ ሴቶች አታሏል። ሴቶች ወደ ዝሙት እንዲገቡ አድርጓል። የትም በመንዘላዘል ማግባት ስፈልግ ድንግልና አሰራለሁ (ወይም በህክምና አስመልሰዋለሁ) ብለው እንዲያስቡ አድርጓል።

📚 فضيلة الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله تعالى

https://t.me/https_Asselefya1
➭ኦን ላይን ያላችሁ የምንችላትን ያህል ለይልን እንስገድ ማስታወስ ለሙዕሚን ይጠቅማል!!

➠ስንት ጉዳይ አለብን ስንትና ስንት ነው እያወቅንም ሳናውቅም የሰራናቸው ወንጀሎች?! እንደዚህ ፅጥ ባለው ለሊት ለጌታችን መተናነስ ጉዳያችንን ለአርሹ ባለቤት እንገረው እርሱ ሁሉን ቻይ ጌታ ነው!!

➩አሏህ ሆይ...!

"አንተን አብዝቶ መገዛትን ሸልመን áŠ áŠ•á‰°áŠ‘ አምፆ ከመዋረድም ጠብቀን!"

🔴ثلاث أدعيه لا تنساها :

♦️اللهم أني أسالك حسن الخاتمه
♦️اللهم ارزقني توبةً نصوحاً قبل الموت
♦️اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك
👆👆
👉ይቺን ዱዓ ቢያንስ እናሀፍዛት በሰላታችን ሱጁድ ላይ ሆሌም ዱዓ እናድርግባት!

➲በመልካም ዱአችሁም አትርሱኝ!

✍فقير إلى الله
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
✍ነብዩን صلى الله عليه وسلم ከወደድክ ሲራቸውን እወቅ! ሀፍዝ
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
✍ነብዩን صلى الله عليه وسلم ከወደድክ ሲራቸውን እወቅ! ሀፍዝ
➲ውድ የአል ኢህሳን መርከዝ ተማሪዎች እውነት ኡርጁዛ ኪታብ ሀፍዛችሁ ጨረሳችሁ? ወይስ ከመርከዝ ከወጣችሁ በኃላ እረሳችኃት?! ያአላህ ፈተና አለ ስንባል በዛ በለሊት ተሰብስበን የምንጮህው ትዝ አለኝ ቡድን አንዶች ድምፅ ቀንሱ እየተባልን ለማንኛውም ሙሉውን ሀፍዙ እሺ ውድ እህቶቼ🌹🌹🌹

✍እህታችሁ እሙ......
በጋብቻ ገመድ መጣመር ያቃተዉ
ያ ሚስኪኑ ላጤ ዛሬም ኩሽና ነዉ ።


አግባና ተፈረጅ ይልቀቅህ ጭንቀቱ
ይቅር  áˆ˜á‹‹á‰°á‰ą  á‰ á‹¨á‰áˆ­áˆľ  ቤቱ
!!

✍️በሙርሰል ሰይድ ጨፌ
ነጃሳው የበዛበት የቲክ ቶክ ግቢ ውስጥ የረባ ያልረባውን የምትሰሙና የምትመለከቱ ወንድሞችና እህቶች አሏህን ፍሩ ! ሁሉም ነገር አልፎ የቀብርን አፈር መንተራስ ይመጣል ፣ ይሄ ሁሉ አክትሞለት አሏህ ፊት መቆም ይከሰታል !

አሏህ ነገራችንን ሁሉ ተመልካች ነው !

እዚህ መንደር እውነተኛን ደስታ ማግኘት የሚታሰብ አይደለም ። የረከሱ እርኩሳንን መመልከትና መከታተል ከአማኞች ክብር ጋር የማይሄድ ምግባር ነው ። ነፍስን የሚያረክስ ጎጂ ልማድ ነው !

እናንተ አማኞች ሆይ ፣ የተከበራችሁ ናችሁና የረከሰውን ለሚገባው ተውት !

ወደ እምነታችን ፣ ወደ ክብራችን እንመለስ !

https://t.me/Muhammedsirage
አቡ ሁረይራ ባስተላለፋት ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ።

✅ 【አላህ በማይለምኑት ባሮቹ ላይ ይቆጣል】

📚ቲርሚዚ ዘግቦታል

https://t.me/https_Asselefya1
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
لا يُقِيمُ الرَّجُلُ الرَّجُلَ مِن مَقْعَدِهِ، ثُمَّ يَجْلِسُ فيه
"አንድ ሰው እራሱ ሊቀመጥበት በማሰብ ሌላን ሰው ከመቀመጫው አያስነሳ።" [ቡኻሪ፡ 6269] [ሙስሊም፡ 2177]
ኢብኑ ዑመር ረዲየላሁ ዐንሁ ሰው መቀመጫውን ከለቀቀላቸው አይቀመጡም ነበር። [ተርሚዚይ: 2750]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor