💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
''لعن الله من ذبح لغير الله"
الشيخ رشاد الحبيشي
محاضرة جديدة؛

بعنوان: "لعن الله من ذبح لغير الله"

لفضيلة الشيخ رشاد الورد الحبيشي
-حفظه الله-

التاريخ، ۸ - جمادى الأولى ١٤٤٤هـ

ألقيت بمسجد سلسبيل في مدينة أديس أبابا [إثيوبيا]

t.me/Sunnah_Media/4463
የኮምቦልቻን ፕሮግራም በተመለከተ...

🎙በአብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
በቃ ተለያየን⁉️
በኑረዲን አል_አረቢ
➧በቃ ተለያየን⁉️

ደብቀሽ ነው እንጂ ሁልሽም አብደሻል።

🎙በኑረድን_ አል አረቢ

http://t.me/nuredinal_arebi
✍️አይ ሀጆሪዎች እንደዉ በዛ ብትሉ በዛ የናተ ባጢል ግልፀ ነዉ። ግን ከንቱ ትዘላላችሁ ትፈርጥጣላችሁ።

➧ጀመእዮች ጎትራ ናቸዉ ትላላችሁ ብታቁ ከናንተ የበለጠ ጎተራ የለም በሱና ስም ተሸፍናችሁ የምትዘርፉ!!

➧የኛ ኡስታዞች ቢሰሩ ግልፀ ነዉ የሚሰሩት ነገር እየታየ ነዉ እናተ ግን ዉስጥ ለዉስጥ ነዉኮ አገር የምታጠፉ እናዉቃለን ጃማ ደጎሎ መስጂዳችሁ የገነባነዉ እኛ ነን አትጎረሩ እሺ ያኔ በሱና ስም ተደብቃችሁ ብዙ የረዳናችሁ ግን ሀቅ ተደብቆ አይቀር ይሄዉ ወጣ ጥለናችሁ ወጣን ።

➧ደሞ ሴቶቹ በሚድያ ቢላህ አለይኩም እደቡ ማታ ማታ እኛዉ እያረምናችሁ ቂርአት ከዛ የጀመእያ ሴቶች ትላላችሁ ትገርማላችሁኮ እንኳን ኡስታዞች ከኛ ትቀራላችሁ የጃሂል ጥርቅም።

➧ከዛ ያለ የለለ የሰፈር የዱርየ ስድባችሁ ታወርዳላችሁ እናተ የስድብ ድግሪ የተመረቃችሁ ይመስል!!

➧አሁን ደሞ የተለያዩ ቦታ ስለተስፍፍ የኛ ስራ በቅናት ሰከራችሁ የምትሉት ግራ ገብቶ ትቀባጥራላችሁ።መልካም መቀባጠር እኛ ወደፊት እንጂ ወደ ኋላ የለም ከጀመርነዉ ዓላማ።


✍️
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
✍️አይ ሀጆሪዎች እንደዉ በዛ ብትሉ በዛ የናተ ባጢል ግልፀ ነዉ። ግን ከንቱ ትዘላላችሁ ትፈርጥጣላችሁ። ➧ጀመእዮች ጎትራ ናቸዉ ትላላችሁ ብታቁ ከናንተ የበለጠ ጎተራ የለም በሱና ስም ተሸፍናችሁ የምትዘርፉ!! ➧የኛ ኡስታዞች ቢሰሩ ግልፀ ነዉ የሚሰሩት ነገር እየታየ ነዉ እናተ ግን ዉስጥ ለዉስጥ ነዉኮ አገር የምታጠፉ እናዉቃለን ጃማ ደጎሎ መስጂዳችሁ የገነባነዉ እኛ ነን አትጎረሩ እሺ ያኔ በሱና…
ሚድያ ያሉ የሀጆሪ ሴቶችኮ የሚገርሙ ፍጡር ናችዉ አንድ እግራቸዉ እኛ ጋር አንድ እግራቸዉ ወደዛ አድርገዉ የሚዘሉ እ!?

እኛኮ ከነምናምናችሁ ነዉ ለአላህ ብለን ጥልት ያደረግናችሁ።
እናተ ግን ከኛ ኡስታዞች ደርስ ትከታተላላችሁ ከኛ ትቀራላችሁ ከዛ በሚደያ አፍችሁ ትከፍታላችሁ። አንድን ነገር ከጠሉ ከነ ምናምኑ ነዉ እንጂ እንደ ኢኽዋኖች ጥሩ እማራለዉ መጥፉ እጥላለሁ ነዉ አካሃዳችሁ አላህ ይምራችሁ በዛ ሰፈር ያላችሁ ሴቶች ታሳዝናላችሁ በጣም።

✍️
Audio
✅ልብ ከምትደሰትባቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ ቁርአንን በተደቡር (በተመስጦ) ማዳመጥ ነው!!
የስራዎቻችን መስፈርቶች !
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
🔀 አድስ ~ሙሓደራህ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️


▪የስራዎቻችን መስፈርቶች..!

🕌በውጫሌ ከተማ አቡበክር መስጂድ የተደረገ!

🎙በአብዱረህማን  አቡ ዑሰይሚን

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abubeker_siddiq_mesjid
t.me/abuUseyminabdurehman
ሲደክመን ማረፊያችን👉 📲✍ኑርልን
አንተ ባኖር ማ ድካማችን ያስረሳን ነበር!እ!
ሴቶች ሰሙኝ ልንገራችሁ በዉስጥ መስመር ቂርአት ላቅራሺ እያለ የሚዝረከረክ ወንድ ተጠንቀቁ!!መቅራት ከፈለግሺ ብዙ መርከዞች አሉ እዛ ሴቶች ያሉበት አብረሺ ቅሪ ይሄ በጓሮ ለብቻ ቂርአት ኋላ ገደል የሚከትሺ እናም ንቁ እህቶች!! በትንሺ ትልቁ አትታለሉ ጠንካራ ሁኑ!

✍️
ተውሂድ እና የሀገራችን ተጨባጭ-1
<unknown>
🔃አድስ አንገብጋቢ ሙሓደራ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

♻️ተዉሒድ እና የሀገራችን ተጨባጭ!!

🎙በወንድም አቡ ሙስዓብ حفظه الله

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/sefinetunuh

https://t.me/https_Asselefya1
السلام وعليكم ورحمة الله وبركاته

አስደሳች ዜና ለከለላ ወረዳ ሙስሊሞች በሙሉ በተለይ ደግሞ ለከለላ እና አካባቢዋ ላላችሁ ሰለፍዮች።
      
ታላቅ የሙሐደራ እና የኮርስ ፕሮግራም የዛሬ ጁሙዓ ሳምንት ጀምሮ እስከ እሁድ ድረስ ማለትም ከቀን ከህዳር 30/2015  ዓ·ል እስከ ታህሳስ 02/2015 ዓ·ል ድረስ

ከተለያዬ አካባቢ የሚመጡ ኡስታዞች ና መሻይኾች

✅ኡስታዝ ሰኢድ በያን ከቲርቲራ
✅ሸይኽ አብዱሶመድ ከከለላ
✅ሸይኽ ሙሃመድ መኪን ከደሴ
✅ሸይኽ አህመድ አወቀ ከኮምቦልቻ
✅ሸይኽ ሙሃመድ ጘዛል ከደሴ
✅ኡስታዝ አብዱረህማን (አቡ ሂዛም) ከዐፋር
✅ኡስታዝ አቡ አረይስ ሙሐመድ ኢማም ከደሴ
✅ወንዲም  ኡቡ ኡሰይሚን አብዱረህማን ከደቡብ ወላይታ
✅ወንድም ኑረድን አል አረቢ ሀፊዞሁሙሏህ

ሌሎችማ ተሳታፊዎች ይኖራሉ ተብሎ ይጠበቃል።

የዳዕዋ ፕሮግራም
   በከለላ፣በቲርቲራ፣በልጓማ፣በሻፊ፣በደገር

የኮርስ ፕሮግራም
በከለላ እና ልጓማ

ማሳሰቢያ:— በቀን በታህሳስ 02/2015 ዓ·ል በሁሉም ቦታ ያለን ሱና ወዳድ ወንድምና እህቶች ሆይ በከለላ ሰላም መስጅድ(ትልቁ) ከጧቱ 02:30—06:30 ድረስ ሞቅ፣ደመቅ፣ፏ ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም ስላለ መጥተን ተጠቀሚዎች እንድንሆን ስንል በደስታ እንገልፃለን።

ተጨማሪና የሚቀየር ፕሮግራም ፣ማን የት ያደርጋል የሚለውንና የመስጅዶችን ስም በሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ ኢንሻ አሏህ።

ሌሎች ፕሮግራሞችን እና ሙሉ የከለላ ሰለፍዮችን እንቅስቃሴ ለማግኘት ቴሌግራም ቻናል⤵️⤵️⤵️
https://t.me/kelelaqiratcenter
https://t.me/kelelaqiratcenter;

የቴሌግራም ግሩፕ⤵️⤵️⤵️
https://t.me/yeselefyadaewakelela
https://t.me/yeselefyadaewakelela
♻️ጀግና ነች እህቴ !!
➬➬➬➬➬➬➬➬

አካሏን ሸፍና በአደብ የተካነች
ሙሉ ስርዓት ያላት እህቴጀግና ነች

ስሜትና ገንዘብ እርሷን ሳይበግራት
በወጣትነቷ መዘነጥ ሳያምራት
ለእህት ወንድሞቿ የማታውቅ ኩራት
ሁልጊዜ የምትኖር አላህን በመፍራት


በአደባባይ ወጥታ ያልተገላለጠች
በወጣትነቷ ክለብ ያልረገጠች
ከሰይጣን ውስወሳ ሁሌም ያመለጠች
የኔ እህት ጀግናናት ድንን የመረጠች


ከ ጎድን ምትሄዱ ስም እያጠፋችሁ
ሽፍን ቁጥቦችን እየሰደባችሁ
ጥርዝ እና ሌሎች ስድብ ለጥፋችሁ
ኒቃብ በለበሱት ይብሳል እያላችሁ
በሆነ ባልሆነው ስሟን አጥፍታችሁ
በሸሪዓዊ ልብስ ሁሌ እያሾፋችሁ
ጀግናዋን እህቴን ለምን ሰደባችሁ
የኒቃቧን ጀግና ለምንስ ናቃችሁ
እርሷንማ አትንኩ እኔ ልምከራችሁ
እንደርሷ ያለ እንስት መቼም ፈልጋችሁ
የትም አታገኙ ትርፉ ልፋታችሁ

ስሟን በማጠልሸት አበለሻሽታችሁ
የቀብር ጥያቄ ምንይሆን መልሳችሁ
ከዚህ ተቆጠቡ ወሬ ይቅርባችሁ
የኒቃቧን ጀግና አትንኩ ባካችሁ


ስንት ጉድ የቻለች የትችት ዘለፋ
ኢስላምን ስለያዘች እሷ አቆርጥም ተስፋ
ሴቶች ተገላልጠው ዝሙት ሲንሰራፋ
እርሷ ግን ቁጥብነች ለሀራም አትለፋ
ከመጥፎ የራቀች ሰው የማታስከፋ
በቃሏ ምትገኝ ታማኝናት ቀልጣፋ
የኔእህት ጀግና ናት ለድኗ ምትለፋ፡፡


➧ኢብኑ ተይሚያ ሴቶች ለሴቶች
ነሲሓ ፕሮግራም ላይ የቀረበች!!


➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1