💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➧ልብ የሚያርስ ቲላዋ ተጋበዙልኝ

ፏ ያለ ምሺት ይሁንላችሁ!
أَعُوذُ بِاللهِ مِنْ الشَّيْطَانِ الرَّجِيمِ

▪️ آمَنَ الرَّسُولُ بِمَا أُنْزِلَ إِلَيْهِ مِنْ رَبِّهِ وَالْمُؤْمِنُونَ ۚ كُلٌّ آمَنَ بِاللَّهِ وَمَلَائِكَتِهِ وَكُتُبِهِ وَرُسُلِهِ لَا نُفَرِّقُ بَيْنَ أَحَدٍ مِنْ رُسُلِهِ ۚ وَقَالُوا سَمِعْنَا وَأَطَعْنَا ۖ غُفْرَانَكَ رَبَّنَا وَإِلَيْكَ الْمَصِيرُ. لَا يُكَلِّفُ اللَّهُ نَفْسًا إِلَّا وُسْعَهَا لَهَا مَا كَسَبَتْ وَعَلَيْهَا مَا اكْتَسَبَتْ رَبَّنَا لَا تُؤَاخِذْنَا إِنْ نَسِينَا أَوْ أَخْطَأْنَا رَبَّنَا وَلَا تَحْمِلْ عَلَيْنَا إِصْرًا كَمَا حَمَلْتَهُ عَلَى الَّذِينَ مِنْ قَبْلِنَا رَبَّنَا وَلَا تُحَمِّلْنَا مَا لَا طَاقَةَ لَنَا بِهِ وَاعْفُ عَنَّا وَاغْفِرْ لَنَا وَارْحَمْنَا أَنْتَ مَوْلَانَا فَانْصُرْنَا عَلَى الْقَوْمِ الْكَافِرِينَ.
የዲን አስተማሪ ኡስታዞቻችንን እንገዛቸዉ!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

➲ሀቂቃ እነሱ እኛን ለመለወጥ ሌት ከቀን ይለፍሉ ይደክማሉ እኛ ግን ለእነሱ ምን ያክል ለፍተናል??ሁላችንሞ ራሳችን እንጠይቅ!!ገና ብር ስለከፈልን በብሬ ነዉ ብለን ብዙ የምንቦጣረር አለን ሀቂቃ ይሄ ነገር ከራሳችን አዉልቀን መጣል አለብን!!

➲ያንቺ ቂርአት እንድስተካከል ስንት ነዉ የሚመክረሺ የሚያስተካክልሺ ሳይሰለች  እንድትለወጭ በየ ቀኑ  ያንቺ ብር በወር ቢገባ እ!?እናም በብር አንቦጣረር ሀቂቃ  ቁጭ ብሎ ማረም ስንት ግዜ እንደሚፈጂ የሰዉ ስህተተት ለመለየት የሚያርም ያቀዋል!!

➲እናም  ኡስታዞች  ሊታገዙ ሊረዱ ሊከበሩ  ትልቅ ቦታ  ሊሰጣቸዉ   የቻልነዉ የችሎታችን ከጎናቸዉ  ልንሆን ልናበረታታቸዉ ይገባል። በተለይ ኦላይ የምንቀራ  እኛ ኦላይ እየዋልን የስልክ ችሎታ ብዙ አሉን ኡስታዞች ግን ብዙ የማይችሉ አሉ ያን ችሎታችን ተጠቅመን  መርዳት አለብን!


➲ምሳሌ  ቻናላቸዉ  ማስተዋወቅ እንድያድግላቸዉ የተለያዪ ዘዴዎች በመጠቀም መስራት  ጎሩፓቸዉን  መቆጣጠር አድ በማስደረግ  ማሳደግ  ትምህርታቸዉ በሰፊዉ ተደራሺነት እንድኖረዉ ሸር ማድርግ ወዘተ..........መስራት አለብን።

➲እዚህ ላይ ብዙ ደካማ  ነን እኛ ከቀራን ሌላ ዘወር ብለን አናይም ይሄ  መስተካከል አለብን እኛ የምንጠቀመዉን ሌሎች እንድጠቀሙ  ሰበብ መሆን አለብን። ብዙ ወንድሞች አሉ እዉቀት ያላቸዉ  ግን  የሶሻል ሚድያ ብዙ ብቃቱ ስሌላቸዉ እንደት ወደ ማህበረሰቡ  መድረስ ስለማይችሉ ቻናሉ ወይም ግሩፕ ተከፍቷል  ሚንበሮች ግን ትንሺ ናቸዉ። እንድህ ያሉ የእዉቀት ባለቤቶችን እየገባን ልናበራታ  ወደ ህዝቡ እዉቀታቸዉ እንድደርስ መስራተ አለብን  በተለይ  አረብ ሀገር ያለን  ነፃ  ዋይፈይ  ነዉ በደንብ እንጠቀምበት ሰዎችን ወደ ኸይር በማመላከት  ሰበብ እንሁን!!

✍️

https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➧የምሺቱ ግብዣ ይሁናችሁ!

➴አል ኢህሳን የየቲሞች ሴንተር ትባላለች➴

«ወደ ኸይር ተጣሪ የሰሪው አጅር ያገኛል»

【ማን ያውቃል ባንተ ትንሽ ስራ አማካኝነት የብዙ ኸይር ሰበብ ልትሆን ትችላለህ!!

[እናም  ሁላችንም በዚህ  ልፍት  በሌለዉ ብዙ  ትርፍ ያለዉ ስራ ላይ  እንረባረብ!!ግቡ ጋበዝኳችሁ]

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➴
t.me/AlihsanCharityAssociation
t.me/AlihsanCharityAssociation
أَصْـبَحْنا وَأَصْـبَحَ المُـلْكُ لله وَالحَمدُ لله ، لا إلهَ إلاّ اللّهُ وَحدَهُ لا شَريكَ لهُ، لهُ المُـلكُ ولهُ الحَمْـد، وهُوَ على كلّ شَيءٍ قدير ، رَبِّ أسْـأَلُـكَ خَـيرَ ما في هـذا اليوم وَخَـيرَ ما بَعْـدَه ، وَأَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما في هـذا اليوم وَشَرِّ ما بَعْـدَه، رَبِّ أَعـوذُبِكَ مِنَ الْكَسَـلِ وَسـوءِ الْكِـبَر ، رَبِّ أَعـوذُ بِكَ مِنْ عَـذابٍ في النّـارِ وَعَـذابٍ في القَـبْر.
Audio
▪️ما تيسر من سورة النور

🎙 القارئ حسن الخولي

➧ልብ ከምትደሰትባቼው ነገሮች ቁረአን በተመስጦ ማዳመጥ ነው!!


https://t.me/https_Asselefya1
✍️አትድከም__!!

ቢቆለል ሀብት ንብረትህ፡
ጂፕላስ ቢሆንም ቤትህ፡
ሁሌ ብራንድ ብትጫማ፡
ደጋግመህ ብትበላ ጮማ፡

ባይኖርም ከቤት ጨለማ፡
መከራ ችግር ቢርቅህ፡
የሰው ዘር በሙሉ ቢያውቅህ፡
ከአሏህ ቀደር አታልፍም፡
ከመንቀሳቀስ ባታርፍም፡
አትዳን ካለህ አትተርፍም፡


   ✍️ደግሞ__!!

የዱንያ የመኖር ገደብህ፡
በቃ ተብሎ ከመጣብህ፡
እሽ ማለት ነው ያለብህ፡
ሽ መላ ቢደረደር፡
ሙህራን ሁሉ ቢሰደር፡
ከሀገር ውጭ ብትታከም፡
አትድንም ካለህ አትድከም፡

✍️በኑረዲን አል አረቢ

http://t.me/nuredinal_arebi
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
✍️ፀሀይ_ስትወጣልኝ!!

ፀሀይ ስትወጣ መውጫዋን ጠብቃ፡
ከሰማዩ ጥጋት ደምቃ ተፈልቅቃ፡
አካሌን ሲነካው ጨረሯ ተስቦ፡
በጉጉት ሲቀስም ሙቀቷን ተርቦ፡

በነፍስም በመንፈስ ደስታን ተከናንቦ፡
ፀሀይ ስትወጣልኝ ደስ ይለኛል አቦ፡

ፈጂሩ ሲፈለቀቅ ጨለማው ተገፎ፡
ጮራው ሲፈነዳ ድቅስቃሱ ረግፎ፡
ጂምር ማለዳዬ ብሩህ ሲሆንልኝ፡

የአርሹ ባለቤት አዝኖ ሲፈቅድልኝ፡
ደስታ ይሰማኛል ፀሀይ ስትወጣልኝ፡

✍️በኑረዲን_አል_አረቢ

http://t.me/nuredinal_arebi
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
✍️ሂዱ አልከፋም!


ወረቢ አልከፋም ሂዱ ልሸኛችሁ
ከተንሸራተተ ካልፀና እምነታችሁ
ያለምንም እውቀት ተብዲዕ ከገራችሁ
ከሱና ማስወጣት ልምድ ካረጋችሁ
እኔም አልከፋ ሂዱ ሸኘኃችሁ።


ግን ግን እህቶች ሶብሩ ለጥፋት አትሩጡ
ከመጣ ከሄደው አትቀማመጡ
ከፉላን ከአላን አስተሳሰብ ውጡ
ዲናችን ሰፊ ነው ከባህሩ ጠጡ።


ዛሬ በአንዱ ሸህ ፊትና ላይ ስቶድቁ
ስታወዳድሱ እጅግ ስታልቁ
ሀቁን እያያችሁ ስትደባብቁ
ልባችሁ ምን ይላል? እንደው በኻሊቁ
ያለ እውቀት ስትጮሁ ስትደበላልቁ።

እስኪ ተረጋጉአዋቂ ከመባል አዋቂ ሁኑና
ከቁርዓን ሀዲስ መረጃን አምጡና
በሰለፎች መንገድ ባንድ ተጓዙና
አርዓያ ሁኑ ፊትናችሁ ይብቃና።


እየተዋወቅን አብረን አሳልፈን
ከኡሱል ሳናልፍ አዋቂወች መስለን
ጀርህና ተእዲል አድራጊወች ሆንን
ኢላሂምን አይነት ሸይጧን ነው
የሚያስለፈልፈንሀያዕ አሳጥቶ እንዲ ያዋረደን።

አሏህ ይዘንለት ጅህልናን ያወቀ
ስንቶቹ በባዶ ልባቸው ወለቀ
ወይ ዒልም አይማሩ ወይ እውቀት የላቸው
የዘንድሮ ሴቶች አሏህ ይሁናቸው።


✍️ام يسرا السلفية

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/enenagtmeumyusraaselefi
t.me/enenagtmeumyusraaselefi
የአንሷር ጀመአወች


የአንሷር ጀማአወች  አላህ ይውደዳችሁ፣
እንግዳ አቀባበል  ማንም አይቀድማችሁ፣

እንኳን ተብላችሁ   መሻይኾች ናቸው፣
የኔም ቢጤ ይምጣ ደስተኞች ናችው፣

ዛሬ አድስ አይደሉም ሁሌም እንድህ ናችው፣
የዛሬው ልዩነው  አብርቷል ፊታቸው፣

ጌታ መርጧቸዋል ሱናም ወዳጅ ናቸው፣
የከባበራሉ   እርስ  በእርሳቸው ፣


እሚያስፈራ የለም  ሁሉንም እይዋቸው ፣
ያስታውቋችኋል በሻሻ ፊት ናቸው ፣

በትራስ ብትገቡ በብርድልብስ አቸው ፣
ምችት ብሎን አደርን በንክብካቤቸው ፣

ምን አይነት ስጦታ ምን አይነት አኽላቅ፣
እንድህ አይነት ፍቅር እንድህ አይነት ሳቅ፣
አንሷር መስጅድ እንጅ የትም አይታወቅ፣

የምግባቸው ምቾት  የመስተንጊዷቸው፣
አላህ በእዝነቱ   ከፈድሉ  ሰጥቶቸው፣

እሚይጠጣ ሳይቀር ብዙ ግብዣ አለቸው፣
ካላለፈህ በቀር ወተትም አላቸው፣

ተፅኖም ቢበዛ ሙብተድዕ ከቦቸው፣
አህባሽ እየጮሀ ነሽዳ እያለባቸው፣

ሀጃዊራ ሳይቀር  በስድብ ሲላቸው፣
ኢኽዋንም በአቅሙ የጭንቅር ሲያቸው፣

ብዙውን አልፈውት አላህ አግዟቸው፣
የአንሷር ጀማአ እንድህ አይነት ናቸው፣

ግን የሚሳዝነው     ልብ የሚሰብረው ፣
መቸም የማይረሳው  ልብ የሚያደማው ፣
አጥብቆ እሚወጋህ  የቤትህ ሰው ነው ፣

ሳያማክሯቸው እንሄዳለን ብለው ፣
ጥለዋቸው ሄዱ ኖር አድርገዋቸው ፣

ግን አልደነገጡም ሀቅነው መርሀቸው ፣
አንሳር ለሀቅ እንጅ ለሰው ግደላቸው ፣

ይብላኝልህ  ላንተ ዝንብለህ ለሄድከው ፣
አንሷሮችስ አሉ በሀቅላይ ፈክተው ፣


እንኳን እኔቀርቶ ዱሮ የማውቃቸው ፣
ሸይኹ አመሰገኑ ባንድቀን ያዮቸው ፣

ኮርኒሱ ባያምርህ  ከታች ባይመች ፣
በድምቀት በልጠዋል ከሸገር ሰዎች

ደሞ ይህን ስልህ   ተጣሉ እንዳትል ፣
በሁሉም ነገር ላይ ትስስር አለን ፣

የአንሳር ወንድሞች  ለኔ ምርጥ ናችሁ ፣
እንወዳችሁ አለን አላህ ይውደዳችቹሁ ፣


የእንግዳ ማረፊያ ናችሁ ፣
ጀግኖቸ ኑሩልን በመንሀጀሰለፎ ሁሌተውባችሁ ፣

ኑሩልን በፍቅር  አለይታችን ናችቹሁ ፣
ላአላህ ስንል ነው እንኛ እምንወዳችሁ ፣
የአንሳር ጀማአ ብርቅየወች ናችሁ ፣

        ✍️  كتبه أخوكم أبو حسان علي

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘      
https://t.me/abu_hassan_aliy
https://t.me/abu_hassan_aliy
''لعن الله من ذبح لغير الله"
الشيخ رشاد الحبيشي
محاضرة جديدة؛

بعنوان: "لعن الله من ذبح لغير الله"

لفضيلة الشيخ رشاد الورد الحبيشي
-حفظه الله-

التاريخ، ۸ - جمادى الأولى ١٤٤٤هـ

ألقيت بمسجد سلسبيل في مدينة أديس أبابا [إثيوبيا]

t.me/Sunnah_Media/4463
የኮምቦልቻን ፕሮግራም በተመለከተ...

🎙በአብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
በቃ ተለያየን⁉️
በኑረዲን አል_አረቢ
በቃ ተለያየን⁉️

ደብቀሽ ነው እንጂ ሁልሽም አብደሻል።

🎙በኑረድን_ አል አረቢ

http://t.me/nuredinal_arebi