💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
በቅርብ ቀን በደማቅ ፕሮግራም

ከላላ ወረዳ እና በስሮቹ ያሉ ቀበሌወች ይቃኛሉ።

ኢንሻ አሏህ ጀግኖቻችንን እንዘይራለን።

ከላላ
ልጓማ
ቲርቲራ
ሻፊ
ደገር........ወዘተ

ታላላቅ ዑለማወች ተወዳጅ ዑስታዞች እንዲሁም የተለያዩ የሱና ወጣቶች እንደሚታደሙ እየተነገረ ነው።


👉እንንቀሳቀስ‼️
------------------------------------
የምዕራብ ወረዳን ጀግና ለመዘየር፡
የቢዲዐን ኮተት ፈጥነን ለመቀየር፡
በጌታችን ፈቃድ በአሏህ እገዛ፡
ጥመትን ለማርገፍ ፈጥነን እንደ ጤዛ፡
ሀያ እንንቀሳቀስ እንዝመት ወደዛ፡
የተውሒድ ትጥቃችን ፈፅሞ እንዳይላላ፡
እቅድ አውጥተናል ለመዝመት ከላላ፡
ልጓማ ቲርቲራ ዝቅ ብለን ደገር፡
ተውሒድን ለማድረስ ሐቅን ለመናገር፡
ተመልሰን ደግሞ መጥተን ወደ ሻፊ፡
ወታደሮች ሆነን ጥመትን አክሻፊ፡
ነገ በአኸይራ እንዳንወቃቀስ፡
ኢስላምን እንስበክ ሀያ እንንቀሳቀስ።
-----------------------------------------
በኑረዱን አል አረቢ
-----------------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
#ተራግመዋል!

ከኢብኑ አባስ (رضي ﷲ عنهما) ተይዞ: እንዲህ ይላል፦

﴿لَعَنَ رَسولُ اللهِ  Ř§Ů„Ů…ŮŘŞŮŽŘ´ŮŽŘ¨Ů‘ŮŮ‡ŮŮŠŮ†ŮŽ Ů…ِنَ Ř§Ů„عِّ؏الِ Ř¨Ř§Ů„Ů†Ů‘ŮŘłŘ§ŘĄŮŘŒď´ž

“ረሱል (ﷺ) ከሴቶች ጋር የሚመሳሰሉ ወንዶችን ተራግመዋል።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 5885

ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
አንቺን ሳገኝ እስተካከላለሁ ይች አማረኛ የሴቶች ልብ ማቅለጫ ነች ተጠንቀቁ ሴቶች!

መስተካከል የፈለገ ቀድሞ ይስተካከላልጂ
ሴት እስቲይዝ አይጠብቅም ሆ !!


ያዉ አትታለሉ ሲሆን የተስተከለዉ ምረጡ!
አለዛ አድባችሁ ተቀመጡ እስተካከላለሁ
የሚል ሰፈር ድርሽ አትበሉ በቃ!!ዱዓ አድርጉ
የተስተካከለዉ አንቺ የሚያግዝሺ እንድወፍቅሺ!
ነቃ በይ ጀግኒት እስተካከላለሁ ብሎ አንቺኑ ወደእሱ አስተካክሎሺ እንዳያርፍ!!ነቃ በይ!


✍️
እኛ ሴቶች ጠንክረን ከሰራን ብዙ መስራት የምንችል ፍጡር ነን እሺ¡ያዉ የሴት እንደወንድ ይፍ አይታወቅምጂ ብዙ ሰሪዎች ነን በቃ!!
ሴት ደሞ እያላችሁ የምንቁ እናተ ድንጋይ ራሶች መሆናችሁ እወቁ።
ሴት፦ እናት ፣እህት፣ ሚስት ፣ሴት ልጂ፣በዚሁ ሁሉ ዉስጥ ሁና ብዙ ሚና ትጫወታለች።


✍️
➭ዉጭ ላይ ስንሄድ ሙሉ ሸሪዓዊ አለባበስ ገፀታ ይኑረን!!ምን አልባች በኛ አለባበስ ለሰዎች ሂድያ ሰበብ ልንሆን እንችላለን!እንድሁም የመንገድ አደብ ጠብቀን እንጓዝ! ✍️
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አንቺን ሳገኝ እስተካከላለሁ ይች አማረኛ የሴቶች ልብ ማቅለጫ ነች ተጠንቀቁ ሴቶች! መስተካከል የፈለገ ቀድሞ ይስተካከላልጂ ሴት እስቲይዝ አይጠብቅም ሆ !! ያዉ አትታለሉ ሲሆን የተስተከለዉ ምረጡ! አለዛ አድባችሁ ተቀመጡ እስተካከላለሁ የሚል ሰፈር ድርሽ አትበሉ በቃ!!ዱዓ አድርጉ የተስተካከለዉ አንቺ የሚያግዝሺ እንድወፍቅሺ! ነቃ በይ ጀግኒት እስተካከላለሁ ብሎ አንቺኑ ወደእሱ አስተካክሎሺ እንዳያርፍ!!ነቃ…
👆👆
አንድ ሲጋራ የሚያጨስ ወጣት አንድትን ልጁ ሊያጭ ፈልጎ የትዳር ጥያቄ ሲያቀርብላት «ሲጋራ ማጨስህን ካላቆምክ አልቀበልህም» አለችው አሉ… እሱም «አንችን ላግኝ እንጁ አደለም ሲጋራ ምግብም አቆማለሁ¡» አላት አሉ። እንግድች አሉ ነው¡

⇛አሁን ላይ ምግብ ያቁም ሲጋራ መረጃው የለኝም¡¡…ብቻ የ እህቴ ምክር ስለተመቸኝ ነው።

✍️አቡ ሱፍያን
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
👆👆 አንድ ሲጋራ የሚያጨስ ወጣት አንድትን ልጁ ሊያጭ ፈልጎ የትዳር ጥያቄ ሲያቀርብላት «ሲጋራ ማጨስህን ካላቆምክ አልቀበልህም» አለችው አሉ… እሱም «አንችን ላግኝ እንጁ አደለም ሲጋራ ምግብም አቆማለሁ¡» አላት አሉ። እንግድች አሉ ነው¡ ⇛አሁን ላይ ምግብ ያቁም ሲጋራ መረጃው የለኝም¡¡…ብቻ የ እህቴ ምክር ስለተመቸኝ ነው። ✍️አቡ ሱፍያን
እረ እኔ የቅርብ የደረሰኝ አለ እስተካከላለሁ ብሎ ኒካ ታስሮ ዉጭ ነበረች እዚህ ሰርጉ እንክት አድርገን በልተን ከዛ ሀገር ሸኘናት ሀገር ገባች ነገር ግን ስትሄድ እዛዉ ሁኖ ያገኘችዉ። አላህ ይጠብቃትና እሷ ሌላ አግብታ እየኖረች ነዉ እሱ የት እንደገባ እንጃ!

እናም እህቶቼ ይች👉 አንቺ ሳገኝ እስተካከላለሁ!! አትሸንግላችሁ ራሳችሁ ጠብቁ በተለይ ስደት ያላችሁ ተቀይሯል በቃ ብላችሁ እዛ ስገቡ እዛዉ ያለበት ስታገኙት ምን ያክል ቅስማችሁ እንደሚሰበር አስቡት?! እናም ተጠንቀቁ!!ራሳችሁ ጠብቁ!!

✍️
👉ፂምህን_አትላጭ!!

አሏህ ወንድ ልጂን ማዕረግ ሲሰጠው፡
በውበት ላይ ውበት በፀጋ ሲያሰምጠው፡
የሚታይን ውበት ክብር አለበሰው፡
ቦታ ቅርፅ አስይዞ በጥበቡ አሰሰው፡
የነብያት ተግባር የቀደምቶች ስራ፡
የሙስሊም መለያ በሩቁ እሚጣራ፡
ማንም ምንም ቢልህ ያወራ ቢያወራ፡
ውበትህ ነውና ፂምህን አደራ፡


✍️ፂምህን_አትላጭ !!

እነዚያ ሶሀቦች ፍፁም ፂም አይላጩም፡
የነቢን ሱና እንጂ ሌላ አያሰራጩም፡
ከእውነት ተቃርነው ሀቅ አያቀጭጩም፡
ኪስራና ቀይሰርን ቀደምቶች ሲያቀኑ፡
ለኢስላም ሲለፉ በለይልም በቀኑ፡
ፍትህን አስፍነው አለምን ሲቃኙት፡
ሱናን ግልፅ ማድረግ ነበር የሚመኙት፡
አወ ሁላቸውም ባለ ፂም ነበሩ፡
በተውሒድ በሱና አለምን ሲያበሩ፡
ኢስላምን ሲያስፋፉ በፍጥነት ሲበሩ፡
ታሪኩን አገላብጥባለ_ፂም ነበሩ፡


✍️አንተግን!!

የነርሱን አሻራ መከተሉን ንቀህ፡
በነፍስያ ኬላ ወጥመዷ ላይ ወድቀህ፡
ፂምህን ማሳደግ ሀቅ እንደሆነ አውቀህ፡
በጠላቶች ዜማ በሴፍቲ ተጨንቀህ፡
ሱናውን ተቃርነህ በቃ ቀረህ ወድቀህ!?


✍️ፂምህን_አትላጭ!!

ወንድነትህ ይታይ በቃ አትሁን ዝራጭ፡
በፂም ተዋብና አንተ ሁን ተመራጭ፡
አስረዝመው ይደግ አታስነካው ምላጭ፡
ወንዱ ሴት አትምሰል ፂምህን አትላጭ፡

          ✍️በኑረዲን_አል_አረቢ


➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
👉ፂምህን_አትላጭ!! አሏህ ወንድ ልጂን ማዕረግ ሲሰጠው፡ በውበት ላይ ውበት በፀጋ ሲያሰምጠው፡ የሚታይን ውበት ክብር አለበሰው፡ ቦታ ቅርፅ አስይዞ በጥበቡ አሰሰው፡ የነብያት ተግባር የቀደምቶች ስራ፡ የሙስሊም መለያ በሩቁ እሚጣራ፡ ማንም ምንም ቢልህ ያወራ ቢያወራ፡ ውበትህ ነውና ፂምህን አደራ፡ ✍️ፂምህን_አትላጭ !! እነዚያ ሶሀቦች ፍፁም ፂም አይላጩም፡ የነቢን ሱና እንጂ ሌላ አያሰራጩም፡ ከእውነት…
➭ቆርጨ ያመጣሁ ሙሉ ማንበብ የፈለገ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/nuredinal_arebi/10317
✍️ይድረስ_ለሴቶቹ!!

ኒቃቡን አውልቀሽ ለተገላለጥሽው፡
ውበትሽን ገፈሽ ነፃነት ነው ላልሽው፡
ዘውድሽን አውልቀሽ ውሻ ለመሰልሽው፡
የክብርሽን መልህቅ ኒቃቡን አውልቀሽ፡

በወንጀል ባህር ውስጥ ከመኖር ተሳቀሽ፡
ይልቅ ኒቃብ ልበሽ እስልምናን አውቀሽ፡
የተቀዳደደ ቁራጭ ልብስ መልበስ፡
ጥመት ተከትሎ እውነታውን ማበስ፡
ሸይጧን ተከትሎ ሀራምን ማግበስበስ፡

በራቁትነት ውስጥ ነፃ ነገር የለም፡
ይሔ ውርደት እንጂ ነፃነት አይደለም፡
ሀቅን ለማይሰሙ ለሆኑት ስልቹ፡
ትውስታዬን ይዩት ይድረስ ለሴቶቹ፡


ከእስር የተላቀቀች እና ነፃነቷን ያገኘች መስሏታል።
ግን ሲጠብቃትና ሲከላከልላት
የነበረ መጠበቂያዋን ነው ያጣችዉ።

   ✍️በኑረድን _አል አረቢ

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ልብ የሚያርስ ቲላዋ ተጋበዙልኝ

ፏ ያለ ምሺት ይሁንላችሁ!
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
👉ፂምህን_አትላጭ!! አሏህ ወንድ ልጂን ማዕረግ ሲሰጠው፡ በውበት ላይ ውበት በፀጋ ሲያሰምጠው፡ የሚታይን ውበት ክብር አለበሰው፡ ቦታ ቅርፅ አስይዞ በጥበቡ አሰሰው፡ የነብያት ተግባር የቀደምቶች ስራ፡ የሙስሊም መለያ በሩቁ እሚጣራ፡ ማንም ምንም ቢልህ ያወራ ቢያወራ፡ ውበትህ ነውና ፂምህን አደራ፡ ✍️ፂምህን_አትላጭ !! እነዚያ ሶሀቦች ፍፁም ፂም አይላጩም፡ የነቢን ሱና እንጂ ሌላ አያሰራጩም፡ ከእውነት…
➧ፂም መላጨት አይቻልም!!
    〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

✍️ፂም_መላጨትከትልልቅ_ወንጀሎች_ይመደባል።

❶በሴቶች መመሳሰል ነው።
❷በኩፋሮች መመሳሰል ነው።
❸የአሏህን ፍጥረት መቀየር ነው።
❹የነብዩን ትዕዛዝ መቃረን ነው።
ሶለሏሁ__አለይሒ__ወሰለም።


➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
أَعُوذُ بِاللهِ مِنْ الشَّيْطَانِ الرَّجِيمِ

▪️ آمَنَ الرَّسُولُ بِمَا أُنْزِلَ إِلَيْهِ مِنْ رَبِّهِ وَالْمُؤْمِنُونَ ۚ كُلٌّ آمَنَ بِاللَّهِ وَمَلَائِكَتِهِ وَكُتُبِهِ وَرُسُلِهِ لَا نُفَرِّقُ بَيْنَ أَحَدٍ مِنْ رُسُلِهِ ۚ وَقَالُوا سَمِعْنَا وَأَطَعْنَا ۖ غُفْرَانَكَ رَبَّنَا وَإِلَيْكَ الْمَصِيرُ. لَا يُكَلِّفُ اللَّهُ نَفْسًا إِلَّا وُسْعَهَا لَهَا مَا كَسَبَتْ وَعَلَيْهَا مَا اكْتَسَبَتْ رَبَّنَا لَا تُؤَاخِذْنَا إِنْ نَسِينَا أَوْ أَخْطَأْنَا رَبَّنَا وَلَا تَحْمِلْ عَلَيْنَا إِصْرًا كَمَا حَمَلْتَهُ عَلَى الَّذِينَ مِنْ قَبْلِنَا رَبَّنَا وَلَا تُحَمِّلْنَا مَا لَا طَاقَةَ لَنَا بِهِ وَاعْفُ عَنَّا وَاغْفِرْ لَنَا وَارْحَمْنَا أَنْتَ مَوْلَانَا فَانْصُرْنَا عَلَى الْقَوْمِ الْكَافِرِينَ.
➧የዲን አስተማሪ ኡስታዞቻችንን እንገዛቸዉ!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

➲ሀቂቃ እነሱ እኛን ለመለወጥ ሌት ከቀን ይለፍሉ ይደክማሉ እኛ ግን ለእነሱ ምን ያክል ለፍተናል??ሁላችንሞ ራሳችን እንጠይቅ!!ገና ብር ስለከፈልን በብሬ ነዉ ብለን ብዙ የምንቦጣረር አለን ሀቂቃ ይሄ ነገር ከራሳችን አዉልቀን መጣል አለብን!!

➲ያንቺ ቂርአት እንድስተካከል ስንት ነዉ የሚመክረሺ የሚያስተካክልሺ ሳይሰለች  እንድትለወጭ በየ ቀኑ  ያንቺ ብር በወር ቢገባ እ!?እናም በብር አንቦጣረር ሀቂቃ  ቁጭ ብሎ ማረም ስንት ግዜ እንደሚፈጂ የሰዉ ስህተተት ለመለየት የሚያርም ያቀዋል!!

➲እናም  ኡስታዞች  ሊታገዙ ሊረዱ ሊከበሩ  ትልቅ ቦታ  ሊሰጣቸዉ   የቻልነዉ የችሎታችን ከጎናቸዉ  ልንሆን ልናበረታታቸዉ ይገባል። በተለይ ኦላይ የምንቀራ  እኛ ኦላይ እየዋልን የስልክ ችሎታ ብዙ አሉን ኡስታዞች ግን ብዙ የማይችሉ አሉ ያን ችሎታችን ተጠቅመን  መርዳት አለብን!


➲ምሳሌ  ቻናላቸዉ  ማስተዋወቅ እንድያድግላቸዉ የተለያዪ ዘዴዎች በመጠቀም መስራት  ጎሩፓቸዉን  መቆጣጠር አድ በማስደረግ  ማሳደግ  ትምህርታቸዉ በሰፊዉ ተደራሺነት እንድኖረዉ ሸር ማድርግ ወዘተ..........መስራት አለብን።

➲እዚህ ላይ ብዙ ደካማ  ነን እኛ ከቀራን ሌላ ዘወር ብለን አናይም ይሄ  መስተካከል አለብን እኛ የምንጠቀመዉን ሌሎች እንድጠቀሙ  ሰበብ መሆን አለብን። ብዙ ወንድሞች አሉ እዉቀት ያላቸዉ  ግን  የሶሻል ሚድያ ብዙ ብቃቱ ስሌላቸዉ እንደት ወደ ማህበረሰቡ  መድረስ ስለማይችሉ ቻናሉ ወይም ግሩፕ ተከፍቷል  ሚንበሮች ግን ትንሺ ናቸዉ። እንድህ ያሉ የእዉቀት ባለቤቶችን እየገባን ልናበራታ  ወደ ህዝቡ እዉቀታቸዉ እንድደርስ መስራተ አለብን  በተለይ  አረብ ሀገር ያለን  ነፃ  ዋይፈይ  ነዉ በደንብ እንጠቀምበት ሰዎችን ወደ ኸይር በማመላከት  ሰበብ እንሁን!!

✍️

https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➧የምሺቱ ግብዣ ይሁናችሁ!

➴አል ኢህሳን የየቲሞች ሴንተር ትባላለች➴

«ወደ ኸይር ተጣሪ የሰሪው አጅር ያገኛል»

【ማን ያውቃል ባንተ ትንሽ ስራ አማካኝነት የብዙ ኸይር ሰበብ ልትሆን ትችላለህ!!

[እናም  ሁላችንም በዚህ  ልፍት  በሌለዉ ብዙ  ትርፍ ያለዉ ሾል ላይ  እንረባረብ!!ግቡ ጋበዝኳችሁ]

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➴
t.me/AlihsanCharityAssociation
t.me/AlihsanCharityAssociation
أَصْـبَحْنا وَأَصْـبَحَ المُـلْكُ لله وَالحَمدُ لله ، لا إلهَ إلاّ اللّهُ وَحدَهُ لا شَريكَ لهُ، لهُ المُـلكُ ولهُ الحَمْـد، وهُوَ على كلّ شَيءٍ قدير ، رَبِّ أسْـأَلُـكَ خَـيرَ ما في هـذا اليوم وَخَـيرَ ما بَعْـدَه ، وَأَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما في هـذا اليوم وَشَرِّ ما بَعْـدَه، رَبِّ أَعـوذُبِكَ مِنَ الْكَسَـلِ وَسـوءِ الْكِـبَر ، رَبِّ أَعـوذُ بِكَ مِنْ عَـذابٍ في النّـارِ وَعَـذابٍ في القَـبْر.
Audio
▪️ما تيسر من سورة النور

🎙 القارئ حسن الخولي

➧ልብ ከምትደሰትባቼው ነገሮች ቁረአን በተመስጦ ማዳመጥ ነው!!


https://t.me/https_Asselefya1
✍️አትድከም__!!

ቢቆለል ሀብት ንብረትህ፡
ጂፕላስ ቢሆንም ቤትህ፡
ሁሌ ብራንድ ብትጫማ፡
ደጋግመህ ብትበላ ጮማ፡

ባይኖርም ከቤት ጨለማ፡
መከራ ችግር ቢርቅህ፡
የሰው ዘር በሙሉ ቢያውቅህ፡
ከአሏህ ቀደር አታልፍም፡
ከመንቀሳቀስ ባታርፍም፡
አትዳን ካለህ አትተርፍም፡


   ✍️ደግሞ__!!

የዱንያ የመኖር ገደብህ፡
በቃ ተብሎ ከመጣብህ፡
እሽ ማለት ነው ያለብህ፡
ሽ መላ ቢደረደር፡
ሙህራን ሁሉ ቢሰደር፡
ከሀገር ውጭ ብትታከም፡
አትድንም ካለህ አትድከም፡

✍️በኑረዲን አል አረቢ

http://t.me/nuredinal_arebi
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1