💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ለምንድነው ግን የእውነት የሚወደን ሰው እያለ የማይወደንን፤ለኛ ክብር የሌለውን ሰው የኛ ካላደረግን ብለን ከራሳችን ጋር ግብግብ የምንፈጥረው!?
ﺇﻥ ﻫﺬﺍ ﻟﺸﻲﺀ ﻋﺠﺎﺏ
በምላሳችን የምንሸምተው አዝመራ ለዘልዓለም ቤታችን የፀጋ ወይም የመከራ አስቤዛ ነው። "የምላስ ወለምታ በቅቤ አይታሽም'ና ከአንደበታችን የሚዎጡት ቃላቶች ከአሏህ ዘንድ እዝነትን፣ ከሰዎች ዘንድ ውዴታን የሚያስችሩን በጎ ቃላቶች ይሁኑ!። "በአንድ እራስ ሁለት ምላስ" እንዲባሉ የቤታቹሁን ዋልታ ሚስቶቻቹህን በቃላት ጦር ከገደላቹሀት ቡኃላ ለሌላኛዋ ሴት አፍቃሪ መስሎ የልቧን በር አንኳክታቹህ አለሁሽ፣ ከጎንሽ ነኝ፣ ውዴ! የንጀራው ጠርዝ እንዳይወጋሽ እያሉ ሆደ-ባሻ ሁኑ  ከመቅረብ በላይ እርኩስነት የለም!።

እህቴ! በየመንገዱ "ሰሙ…ኢክሩ…ሲስ… እያሉሽ ሰላምታ የሚያቀርቡልሽ፣ ሰላምታን ሽተው ሳይሆን "ሁለቴ ሰላምታ አንዱ ለነገር ነው" እንደሚባለው ለከፋን ፈልገው ነው የዘመኑ ወንድ በቃላት ጌዶ ሸብቦ ካሰመጠሽ ቡሃላ ከቀናቶች ቡሃላ እስከነመፈጠርሽ ይረሳሻል። እቤቱ እንዳለው ትለቭዢን ስፈልግ የሚከፍትሽ ሲሻው የሚዘጋሽ ደካማ ሴት አትሁኜ!። "ለተሸሸገ ምግብ የተሸሸገ ሆድ አይጠፋለትም!"

አብደረህማን አማን
t.me/abdu_rheman_aman
✍️እውነቱን የሚያውቀው የቀመሰው ብቻ ነው


◾️قال العلاّمة صالح الفوزان -حفظه الله-
♻️ሸኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።


لا يعرف قيمة الصحّة إلاّ من ذاق المرض،
➧የበሽታን ስቃይ የቀመሰ ቢሆን እንጂ የጤናን ዋጋ በትክክል የሚያውቅ የለም።

ولا يعرف قيمة النّور إلاّ من وقع في الظّلام
➧የጨለማን ፅልመት የቀመሰ ቢሆን እንጂ የብርሃንን ዋጋ በትክክል የሚያውቅ የለም

ولا يعرف قيمة الماء إلاّ من عطش
➧በጥማት የተቃጠለ ካልሆነ በቀር የውሃ ዋጋ በትክክል የሚያውቅ የለም።

ولا يعرف قيمة الطّعام إلاّ من مسّه الجوع
በረሀብ አለንጋ የተገረፈ ቢሆን እንጂ የምግብን ዋጋ በትክክል የሚያውቅ የለም።

ولا يعرف قيمة الأمن إلاّ من أصابه الخوف
ፍርሀት የደረሰበት ካልሆነ በቀር የሰላምን ዋጋ በትክክል የሚያውቅ የለም

💢 ‏وهكذا إذا  لا يعرف قيمة التّوحيد، وفضل التّوحيد، وتحقيق التّوحيد إلاّ من عرف الشّرك وأمور الجاهليّة حتى يتجنّبها، ويحافظ على التّوحيد

ልክ እንደዚሁ፦

➘የተውሂድን ትልቅነት
➘ተውሂድ ያለው ብልጫና
ተውሂድን በትክክል ማረጋገጥየሚያስገኘውና ያለው ትልቅ ዋጋ የሚያውቅ የለም፦ ሽርክና የጃሒልያ ጉዳይ እስኪጠነቀቃቸውና ተውሂዱን እስኪረጋገጥ ድረስ ጠንቅቆ ያወቀ ሰው ሲሆን እንጂ።

📚اعانة المستفيد (صـ ٨٨)

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄንን ጉድ ተመልከቱ?
:
እድላቹህን አውቃለሁ ባይ ነው።
t.me/abdu_rheman_ama
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
ይሄንን ጉድ ተመልከቱ? : እድላቹህን አውቃለሁ ባይ ነው። t.me/abdu_rheman_ama
አትሻብኝ ጌታዬ የወጣት ቀዉላላ¡¡

በዚህ እድሜ ጥንቁልና ለሀዉለዉለ ቅወተኢላ ቢላህ¡¡ አየ ጉድ ሰዉ ተዉሒድ ተምሮ ያስተምራል እንድህ ያሉ ከንቱ ፍጡሮች በቴክቶክ ጥንቁልና ሱብሃነክ ያረቢ¡ ከሱ ጠያቄዎቹ የሚያሳዝኑ!
ስለ_ትዳር ስትጠየቁ…
«ወንድ አለ ባል የለም!»
«ሴት አለ ሚስት የለም!» ለምትሉ ሰዎች ጥያቄ አለኝ! ቆይ እናንተ_ምንድን_ናቹህ
?

መልሱን እሰቡበት…¡¡
t.me/AbuSufiyan_Albenan
إجازة فضيلة شيخنا العلامة محمد بن عبد الله باموسى حفظه الله لابنه الطالب أبي ريس محمد بن إمام بن سعيد

جزى الله الشيخ خير الجزاء وغفر له ولوالديه وجعل الجنة مثواه

t.me/abu_reyyis_arreyyis/6711?single
【يَا لِسَانُ قُلْ خَيْرًا تَغْنَمْ واسْكُتْ عَنْ شَرٍّ تَسْلَمْ مِنْ قَبْلَ أَنْ تَنْدَمَ】
አንተ ምላስ ሆይ‼️ፀፀት በማይጠቅምበት ቀን ከመፀፀትህ በፊት፦ መልካምን ተናገር ትርፋማ ትሆናለህ። ከመጥፎ ነገር ዝም በል ትድናለህ።
➭የኢንተርኔት ተማሪዎች መጀመሪያ ራሳችሁን ገንቡ!!

➴ለራሳችን ቂርአት ምንም ሳንቀራ በየ ቦታዉ
መሮጥ ትልቅ ክስረት ነዉ።

የምንቀራበት ራሱ የቻለ መድረሳ ሊኖረን ይገባል።
ሊቨ የገባዉ ሁሉ ጋር እየገባን አንዋል!!አቋም ይኑረን!!
ርአት ቦታ የለንም ሊቨ ግን ተጎልተን የመንዉል እሯ ምን ማለት ነዉ!? እዉቀት ቁጭ ብሎ በመቅራት እንጂ የሚገኘዉ ሊቨ ላይ በመሮጥ አይደለም። እንቅራ ለማለት ነዉ።

✍️
ሱሪ  የሚጎትተዉ ምን ያደርግልሻል
ፂሙን  የሚልጠዉ  ምን ያደርግልሻል
ሱናን ሀይ ያደረገዉ  ሱኒዉይበቃሻል!!

✍️
الدرس 11 أسباب سعادة الأسرة - عاشرا أن يسير الرجل على منهج الصالحين…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
አድስ ተከታታይ ትምህርት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

أَسْبَابُ سَعَادَةِ الأُسْرَةِ

➧የቤተሰብ ደስታ ምንጮች
!
           
      ➲ከፍል  ⓵⓵ የመጨረሻ!
     
🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሓፊዘሁላህ

     ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ቻናሉ የማን ነው⁉️
<======>
⇛ዛሬ ላይ…ሳያጣሩ መረጃን ማሠራጨት፣ የሰሙትን ነገር ሁሉ ለማውራት መቸኮል፣ በማያገባ ነገር ገብቶ መፈትፈት፣ እዚህም እዚያም ሄዶ መከራከር፣ አዋቂ መስሎ ለማስረዳት የሚሞክር ሰው እጁግ በዝቷል። ማንን መስማት፣ማንን መከታተል እስኪያቅተን ድረስ ሁሉም ባለ ቻናል ሁሉም ተንታኝ፣ ሁሉም መካሪ፣ሁሉም አቅሪ ሆኗል፡፡ የሚችለውም የማይችለውም፣ የሚያገባውም፣ የማያገባውም ይናገራል፣ ያስተምራል፣ቻናል ከፍቶም ይፃፅፋል፡፡እኛም የማን ቻናል ነው የማን ግሩፕ ነው ሳንል ጆይን ያልናቸው እጁግ ብዙ ናቸው።

☞እናም ወዳጆቼ … ለጊዜያችን በትልቁ እንጨነቅ፣ ለ መንሀጃችንም እንጠበብ፡፡ ማን ጋር እንደምንማር፣ ማን ጋር እንደምንቀራ ሌላው ቀርቶ ማን ቻናል ላይ ጆይን እንደምንል እናስተውል። እያንዳንዷን ሰከንድ በምን ላይ እንዳዋልናት መለስ ብለን እንቃኝ፡፡
«ﺇﻥ ﻫﺬﺍ ﺍﻟﻌﻠﻢ ﺩﻳﻦ، ﻓﺎﻧﻈﺮﻭﺍ ﻋﻤﻦ ﺗﺄﺧﺬﻭﻥ ﺩﻳﻨﻜﻢ»
«ይህ እውቀት ሐይማኖት ነውና፤ሃይማኖታችሁን ከማን እንደምትይዙ ተመልከቱ!»
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
كلمة الشيخ رشاد الحبيشي في من يحذر من مراكز أهل السنة في اليمن
فضيلة الشيخ رشاد الورد الحبيشي
كلمة الشيخ رشاد ورد الحبيشي حفظه الله في من يحذر من مراكز الديار اليمنية السلفية (في الشيخ عبد الحميد اللتمي)

የሸይኽ ረሻድ ዊርድ አል-ሀበይሺይ ንግግር ከየመን ሰለፊያ መርከዞች በሚያስጠነቅቀዉ (በሸይኽ አብዱል ሐሚድ አል-ለተሚይ) ላይ

t.me/abu_reyyis_arreyyis/6728
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6728