Audio
🗒ما هي صفة العالم الذي يؤخذ عنه العلم ؟
🎙لفضيلة الشيخ د. صالح بن سعد السحيمي - حفظه الله -
مفوّض الإفتاء بمنطقة المدينة النبوية
تقديم فضيلة الشيخ أ.د مسعد بن مساعد الحسيني - حفظه الله -
ا═•═📚═•═ا
🔹فوائد الشيخ د. صالح السحيمي🔹
https://t.me/sohaymi

Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
☞ለምንድነው ግን የእውነት የሚወደን ሰው እያለ የማይወደንን፤ለኛ ክብር የሌለውን ሰው የኛ ካላደረግን ብለን ከራሳችን ጋር ግብግብ የምንፈጥረው!?
ﺇﻥ ﻫﺬﺍ ﻟﺸﻲﺀ ﻋﺠﺎﺏ
ﺇﻥ ﻫﺬﺍ ﻟﺸﻲﺀ ﻋﺠﺎﺏ
በምላሳችን የምንሸምተው አዝመራ ለዘልዓለም ቤታችን የፀጋ ወይም የመከራ አስቤዛ ነው። "የምላስ ወለምታ በቅቤ አይታሽም'ና ከአንደበታችን የሚዎጡት ቃላቶች ከአሏህ ዘንድ እዝነትን፣ ከሰዎች ዘንድ ውዴታን የሚያስችሩን በጎ ቃላቶች ይሁኑ!። "በአንድ እራስ ሁለት ምላስ" እንዲባሉ የቤታቹሁን ዋልታ ሚስቶቻቹህን በቃላት ጦር ከገደላቹሀት ቡኃላ ለሌላኛዋ ሴት አፍቃሪ መስሎ የልቧን በር አንኳክታቹህ አለሁሽ፣ ከጎንሽ ነኝ፣ ውዴ! የንጀራው ጠርዝ እንዳይወጋሽ እያሉ ሆደ-ባሻ ሁኑ ከመቅረብ በላይ እርኩስነት የለም!።
እህቴ! በየመንገዱ "ሰሙ…ኢክሩ…ሲስ… እያሉሽ ሰላምታ የሚያቀርቡልሽ፣ ሰላምታን ሽተው ሳይሆን "ሁለቴ ሰላምታ አንዱ ለነገር ነው" እንደሚባለው ለከፋን ፈልገው ነው። የዘመኑ ወንድ በቃላት ጌዶ ሸብቦ ካሰመጠሽ ቡሃላ ከቀናቶች ቡሃላ እስከነመፈጠርሽ ይረሳሻል። እቤቱ እንዳለው ትለቭዢን ስፈልግ የሚከፍትሽ ሲሻው የሚዘጋሽ ደካማ ሴት አትሁኜ!። "ለተሸሸገ ምግብ የተሸሸገ ሆድ አይጠፋለትም!"
✍አብደረህማን አማን
t.me/abdu_rheman_aman

Forwarded from 【ኢብኑ ተይምያ የሱናው አንበሳ】 የሱንዮች መድረክ ቅድሚያ ለተሂድና ለሱና
✍️እውነቱን የሚያውቀው የቀመሰው ብቻ ነው
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
◾️قال العلاّمة صالح الفوزان -حفظه الله-
♻️ሸኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።
▪لا يعرف قيمة الصحّة إلاّ من ذاق المرض،
➧የበሽታን ስቃይ የቀመሰ ቢሆን እንጂ የጤናን ዋጋ በትክክል የሚያውቅ የለም።
▪ولا يعرف قيمة النّور إلاّ من وقع في الظّلام
➧የጨለማን ፅልመት የቀመሰ ቢሆን እንጂ የብርሃንን ዋጋ በትክክል የሚያውቅ የለም
▪ ولا يعرف قيمة الماء إلاّ من عطش
➧በጥማት የተቃጠለ ካልሆነ በቀር የውሃ ዋጋ በትክክል የሚያውቅ የለም።
▪ولا يعرف قيمة الطّعام إلاّ من مسّه الجوع
▪በረሀብ አለንጋ የተገረፈ ቢሆን እንጂ የምግብን ዋጋ በትክክል የሚያውቅ የለም።
▪ ولا يعرف قيمة الأمن إلاّ من أصابه الخوف
▪ፍርሀት የደረሰበት ካልሆነ በቀር የሰላምን ዋጋ በትክክል የሚያውቅ የለም
💢 وهكذا إذا لا يعرف قيمة التّوحيد، وفضل التّوحيد، وتحقيق التّوحيد إلاّ من عرف الشّرك وأمور الجاهليّة حتى يتجنّبها، ويحافظ على التّوحيد
✅ ልክ እንደዚሁ፦
➘የተውሂድን ትልቅነት
➘ተውሂድ ያለው ብልጫና
ተውሂድን በትክክል ማረጋገጥየሚያስገኘውና ያለው ትልቅ ዋጋ የሚያውቅ የለም፦ ሽርክና የጃሒልያ ጉዳይ እስኪጠነቀቃቸውና ተውሂዱን እስኪረጋገጥ ድረስ ጠንቅቆ ያወቀ ሰው ሲሆን እንጂ።
📚اعانة المستفيد (صـ ٨٨)
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa

Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
ይሄንን ጉድ ተመልከቱ? : እድላቹህን አውቃለሁ ባይ ነው። t.me/abdu_rheman_ama
አትሻብኝ ጌታዬ የወጣት ቀዉላላ¡¡
በዚህ እድሜ ጥንቁልና ለሀዉለዉለ ቅወተኢላ ቢላህ¡¡ አየ ጉድ ሰዉ ተዉሒድ ተምሮ ያስተምራል እንድህ ያሉ ከንቱ ፍጡሮች በቴክቶክ ጥንቁልና ሱብሃነክ ያረቢ¡ ከሱ ጠያቄዎቹ የሚያሳዝኑ!
በዚህ እድሜ ጥንቁልና ለሀዉለዉለ ቅወተኢላ ቢላህ¡¡ አየ ጉድ ሰዉ ተዉሒድ ተምሮ ያስተምራል እንድህ ያሉ ከንቱ ፍጡሮች በቴክቶክ ጥንቁልና ሱብሃነክ ያረቢ¡ ከሱ ጠያቄዎቹ የሚያሳዝኑ!
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
⇛ስለ_ትዳር ስትጠየቁ…
«ወንድ አለ ባል የለም!»
«ሴት አለ ሚስት የለም!» ለምትሉ ሰዎች ጥያቄ አለኝ! ቆይ እናንተ_ምንድን_ናቹህ?
መልሱን እሰቡበት…¡¡
t.me/AbuSufiyan_Albenan
«ወንድ አለ ባል የለም!»
«ሴት አለ ሚስት የለም!» ለምትሉ ሰዎች ጥያቄ አለኝ! ቆይ እናንተ_ምንድን_ናቹህ?
መልሱን እሰቡበት…¡¡
t.me/AbuSufiyan_Albenan
Forwarded from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
إجازة فضيلة شيخنا العلامة محمد بن عبد الله باموسى حفظه الله لابنه الطالب أبي ريس محمد بن إمام بن سعيد
جزى الله الشيخ خير الجزاء وغفر له ولوالديه وجعل الجنة مثواه
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6711?single
جزى الله الشيخ خير الجزاء وغفر له ولوالديه وجعل الجنة مثواه
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6711?single
【يَا لِسَانُ قُلْ خَيْرًا تَغْنَمْ واسْكُتْ عَنْ شَرٍّ تَسْلَمْ مِنْ قَبْلَ أَنْ تَنْدَمَ】
✅ አንተ ምላስ ሆይ‼️ፀፀት በማይጠቅምበት ቀን ከመፀፀትህ በፊት፦ መልካምን ተናገር ትርፋማ ትሆናለህ። ከመጥፎ ነገር ዝም በል ትድናለህ።
✅ አንተ ምላስ ሆይ‼️ፀፀት በማይጠቅምበት ቀን ከመፀፀትህ በፊት፦ መልካምን ተናገር ትርፋማ ትሆናለህ። ከመጥፎ ነገር ዝም በል ትድናለህ።
➭የኢንተርኔት ተማሪዎች መጀመሪያ ራሳችሁን ገንቡ!!
➴ለራሳችን ቂርአት ምንም ሳንቀራ በየ ቦታዉ
መሮጥ ትልቅ ክስረት ነዉ።
የምንቀራበት ራሱ የቻለ መድረሳ ሊኖረን ይገባል።
ሊቨ የገባዉ ሁሉ ጋር እየገባን አንዋል!!አቋም ይኑረን!! ቂርአት ቦታ የለንም ሊቨ ግን ተጎልተን የመንዉል እሯ ምን ማለት ነዉ!? እዉቀት ቁጭ ብሎ በመቅራት እንጂ የሚገኘዉ ሊቨ ላይ በመሮጥ አይደለም። እንቅራ ለማለት ነዉ።
✍️

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ) – الدرس 10 أسباب سعادة الأسرة - تاسعا أن يكون تعاون بين أفراد الأسرة…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الدرس 11 أسباب سعادة الأسرة - عاشرا أن يسير الرجل على منهج الصالحين…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
▪አድስ ተከታታይ ትምህርት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪أَسْبَابُ سَعَادَةِ الأُسْرَةِ
➧የቤተሰብ ደስታ ምንጮች !
➲ከፍል ⓵⓵ የመጨረሻ!
🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሓፊዘሁላህ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪أَسْبَابُ سَعَادَةِ الأُسْرَةِ
➧የቤተሰብ ደስታ ምንጮች !
➲ከፍል ⓵⓵ የመጨረሻ!
🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሓፊዘሁላህ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
☑️ተከታታይየተንቢሀት ኪታብ ደርስ
➴የሴት ልጅ ክብር ሚጠብቁ ነገሮች!
➘ስሜትን በሀራም መንገድ ማርካት!
➴ብልትና አይን ከሀራም መጠበቅ!
➴እራስን ከሀራም ነገር ማቀብ!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman
➴የሴት ልጅ ክብር ሚጠብቁ ነገሮች!
➘ስሜትን በሀራም መንገድ ማርካት!
➴ብልትና አይን ከሀራም መጠበቅ!
➴እራስን ከሀራም ነገር ማቀብ!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman