💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ስደተኛ ሆነሺ ግን ሁለየም ደስተኛ እንድትሆኚ ከፈለግሺ ድንሺን ተማሪ። ዉሎሺን ቴሌግራም አድርጊ ማለቴ የሱና ኡስታዞች ደርስ ተከታታይያኔ ሁለየ ደስተኛ ነሺ። ከዛ ዉጭ ግን ሁለየ ሆድ የሚብስሺ ! ነገርኩሺ ካላመንሺኝ ሞክሪዉ!

✍️
የኮንቦልቻ ፕሮግራም እየተከታተላችሁ ሊቨ ማዳም ኒቶርክ የሌለበት ስራ ብታዛችሁ ምን ትላላችሁ ላ ቡክረ የምትሉ እርግጠኛ ነኝ እ!

✍️አብሽሩ ለማለት ነዉ¡
አድርሱልኝ
ወሀብዮች ሰዎችን ይገድላሉ! ላለው አሕባሽ የተሰጠ መልስ
https://youtu.be/Hom1oDyQlM4
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች

በጣም የምወዳት ጓደኛየ

ሰሚራ ጌታቸው ወይም ሉባባ ጌታቸው እህቷ ዘቡራ ጌታቸው ወድሟ ሙሀመድ ጌታቸው ይባላሉ

የወር ጠጅ ልጅ ናት ባለቤቷ  ጀማል ይባላል   የጊባ ልጅ ነው እኔ ፈላጊ ጓደኛዋ ዚነት እሸቱ መቅደላ ማሻ ትውልድ  ሲሆን ያለሁት ዱባይ

አድስ አበባ  እኔ እናት ቤት እሷ እልጅ ቤት በምንሰራበት ስአት ተዋወቅን ከዛም ዱባይ ተከታትለን መጣን  ሁርላዒይን ጉሩብ የሷ ስጦታ ነው ወደመልካም ትጠራኝ ነበር ፈፅሞ ድምፄን ካሰማ አንድም ቀን አትውል ኒት ባይኖርኝ ቀጥታ ደውላ ታወራኛለች  ኩትራት ጨርሳ ሀገር ገባች ነይ እያለች እየለመነችኝ
ጁታ በገባ ስዓት ከኦላይ ጠፋችብኝ
ቀጥታም ብሞክር አይሰራም ስልኳ በምን ላግኛት ይህው በጭቅ ላይ ነኝ
   የበተሰቧቿን ስልክ አላቅም
ይህን ፅሁፍ ሽር በማርግ ተባበሩኝ ምናልባት ወድሟ ወይም ባለቤቷ ላዩት ይችላሉ ላገኛት እችላለሁ በሚል ነው በጣም የምወዳት ጓደኛየን እባካችሁ አገናኙኝ
አጅሩን አላህ ይከፍላችዃል
ሳሙዬ ጌታቸው የኔውድ በጣም ናፍቀሽኛል መቸም ስልኬ ጠፍቶብሽ ነውጅ እደማጨክኝ አቃለሁ የኔውድ
በዝህ ቁጥሬ ግቢልኝ
00971525778569

ፌስቡክ ያላችሁ ሽር አርጉልኝ
✍️الحمد لله ثم الحمد لله الحمد لله بنعمته تتم الصالحات

✍️ከአርሹ በላይ ለሆነዉ ጌታችን አሏህ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባዉ ጌታችን ሆይ እናወድስሃለን ባንተም ላይ ዉዳሴን አንገድብም በራስህ ላይ እንዳወደስከዉ ያአሏህ ኡለማዎቻችንን ከመጥፎ ነገር ሁሉ ጠብቅልን።

እጅግ በጣም ደስስስስ በሚል ሁኔታ በወሎ ኮምቦልቻ ከተማ የተዘጋጀዉ ኮርስ ተጠናቋል። አሏህ ሆይ ደግመህ ደጋግመህ በኸይር ነገር ለይ አገናኘን

ሰዉን ያላመሰገነ አሏህን አያመሰግንምና የተከበሩ ሸይኽ

فضيلة الشيخ محمد بن عبد الله باموسى حفظه الله

እና
فضيلة الشيخ رشاد الحبيشي حفظه الله

እጅግ በጣም ከልባችን እናመሰግናለን ለአሏህ ስንልም እንወዳቸዋለን።

ያአሏህ ከእዐምሮ ባለቤት ጋር መቀማመጥ ምንኛ ያስደስታል?

ወሏሂ መፃፍ ልምዴ አይደለም ብፅፍም የዉስጤን ደስታ አይገልፀዉም

ብቻ አሏህ እንግዶቻችንም በሰላም ወደመጡበት ይመልስልን ከዱንያ እንደሰበሰበን በጀነትም ይሰብስበን።

ወንድማቹህ ወዳጃቹህ አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/6704
✍️አንዳንድ ደዩስ ወንድ አለ ደግሞ
ሚስቱ ኒቃቧን አውልቃ "ሙተገሊጥ"
እንዲትሆንለት ሚፈልግ¡


➷ጀግናው ግን ሚስቱ ቅንጣት ታክል
እንዲትገለጥበት አይፈልግም ለእኖ፦ ማንም
እንዲያይበት አይፈለግማ።

✍️አሏህንም ይፈራል በእሷ ሙተገሊጥነት
እንዳይጠይቀው ከወዲሁ ይጠነቀቃል‼️

የሚስት ንፁህነት በባል ይረጋገጣል!

✍️አንዱ እኮ ነው ሚስቱ የተለያዩ ልብሶችን
እየለበሰች ዝንጥ ብላ ከቤት ለመውጣት
ትፈልጋለች'ና ልትለብስ ስትል ሁሌም
ይከለክላታል .....

➷ከዚያም ፦ ባል ተብየው ግን እሷ
ልትለብስ ያሰበቻቸውን.....ያወጣተቻቸውን...
ልብሶች ወደዚያ ይልና እሱ ይሄን ልበሽ ብሎ
ሌላ ያወጣላታል......


✍️እሷም፦ ውዴ ቆይ እኔ የፈለኩትን
እንዲለብስ ለምን አተወኝም ? አንተ
የምትለኝን ከሰዎች ፊት ለብሼ ስቀርብ
እያሳቀቅከኝና እያሳፈርከኝ እኮ ነው
ትለዋለች!

➷እሱም እኔንም እኮ አንቺ ምትያቸውን
ልብሶች ለብሰሽ ስትወጪ ጌታዬን
እያሳፈርሽኝ'ና እያሳቀቅሽኝ ነው አላት


✍️ኢዘን አኺ አንድን እንስት ለማግባት ጥረት
ከማድረግህ በፊት አግብተሃት ምን አይነት
ሁኔታ እንዲኖራትም ጭምር አስብበት‼️

➴እሷ ሙተገሊጥ ሆና በምትወጣበት ጊዜ
አሏህ ለምን እንዲህ እንዲትሆን ፈቀድክ?
ለምን ትክክለኛውን ልብስ ሂጃብ ኒቃብ
አላለበስካት??? የተለያዩ ጥያቄዎችን
እንደሚጠይቅህ አትዘንጋ!


ያኔ ምላስህ ከሚያያዝ ዛሬ ቆንጠጥ
አድርገህ ያዝ! 🖋


✍️ያአኺ ባል_ ስትሆን_ ባል _ሁን
ትክክለኛው _ባል __ባረከሏሁ_ ፊክ"‼️


➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
✍️ትውስታ ለኮምቦልቻ እህቶቸ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ እህቴ ዳእዋለመስማት የተዘጋጀሺው እህቴ ላስታውሲሽ ሂጃቡን ልበሺው ያንን ጥቁር ጂልባብ እህት ተሸፈኚዉ ከራስ እስተመሬት ይጎተት ልቀቂው ፈጽሞ እዳትይዝ ወደላይ ሰብስበሺ ቆሻሻም ቢነካው እጠሆራል አይዞሺ የሴት ልጂ ልብሷ ቆሻሻ ሚነካው እዛው ይጸኾራል  አቦራ ሲነካው ሽቶንና ሎሺንን አጥብቀሺ እራቂው እሱን ከተቀበሻ አደራ ቤቱን…
ሸር በማድረግ ትተባበሩኚ ዘድ በአሏህ ስም እጠይቃቺሀለሁ ::

አሰላምአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ዉድ ሙስሊም እህቶቸና ወድሞቸ ባለፈት ሶስት አራት ቀኖቺ በፊት በቴሌ ግራም (ለኮቦልቻ እህቶቸ ትውስታ ) በሚል አጠር ያለቺ ግጥሜ ላይ. ሂጃቡ ከሌላቺሁ አስመጡና እከፍላለሁ እሚል ቃል ነበረው ::
ኢሻአላሁ ታአላህ ይሄው ቃሌን ላለማፍረስ በአላህ እገዛ አድራሻየን እድደርሳቸው አድርጉልኝ

እርግጥ ያመጡ ላይኖሩ ይቺላሉ እኔ ይሄ አይደለም ግን ያስመጡ እህቶቸ ሊኖሩም ይቺላሉ ያስመጣቺሁ እህቶቸ ሂሳቡን በገባሁት ቃል መሰረት ለመክፈል 100% ዝግጁነኝ. እናንተ ብቻ ያለምን ፍራሀት አናግሩኝ ቃሌን በፍጹም አላጥፍም ቃልን ማፍረስ ይሄ (የሙናፊቆቺ ) ባህሪ እደሆነ ነብያቺን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ነግረውናል ::

የቴሌግራም ቁጥሬ
00966590913018 ፈተህያ ቢት ሙሀመድ. በዚህ ግቡልኝ. ባረከላሁ ፊይ ኩም

ግጥሙን ሸር በማድረግ የተባበራቺሁኝ በሙሉ ይሄንንም ሸር በማድረግ ተባበሩኝ
ያ ሰላም እንደትኮ ደስ እንደሚል በሉ ታደሙ የኮንቦልቻ በሰላም ተጠናቆ መሻይኾች አድስ አበባ ተከስተዋል
الدرس 9 أسباب سعادة الأسرة - ثامنا حسن الظن بين الزوجين - 22 صفر1442هــ…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
አድስ ተከታታይ ትምህርት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

أَسْبَابُ سَعَادَةِ الأُسْرَةِ

➧የቤተሰብ ደስታ ምንጮች
!
           
      ➲ከፍል 
     
🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሓፊዘሁላህ

     ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ሙሉ ለሙሉ ጤና ተሰቶቹ ሰላት የማትሰግዱ ነገ አላህ ፊት ስትቀርቡ ምን ይሆን ዑዝራችሁ?!
.
Abdurazak Baji
Audio
يا أيها الســلفـي خذ بنصيحــتي!

🎙ምርጥ ግጥም

t.me/AbuSufiyan_Albenan
◾️እንስሳቶችን መርገም⁉️


➡️ ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ብለዋል።

እንስሳ መርገም አይፈቀድም። ግመል፣ አህያ፣ ከብት፣ ፍየል ሌላም እንስሳ መርገም አይቻልም።
شرح رياض الصالحين (١٩٢/٦)】

➡️ የሳኡዲ ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ እንዲህ ብሏል።

የሰው ልጅም ይሁን እንስሳ መራገም አይፈቀድም። አንድ ሙስሊም ነኝ ከሚል አካል እርግማን ሊወጣ አይገባም። ምክንያቱም እርግማን ከሙስሊም የማይጠበቅ አስቀያሚ የሆነች ቃል ናትና።
فتاوى اللجنة الدائمة (٧٣/٢٦)】

➡️ አብዱልሙህሲን አልኣባድ አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ አሉ።

እንስሳዎችን መርገም ሀራም ነው አይቻልም።
شرح سنن أبي داود


https://t.me/https_Asselefya1
◾️ሴት ልጅ አጅነብይ ለሆነ ወንድ ሰላምታ ማቅረቧ በተመለከተ፦

➡️ ሸህ አልባንይ "አላህ ይዘንላቸው" እንዲህ ተብለው ተጠየቁ፦

◾️ጥየቄ⁉️

👉ሴት ልጅ ለወንዶች ሳትጨብጣቸው ሰላምታ ማቅረብ ይፈቀድላታል?

◾️መልስ‼️

ይህ ጉዳይ የፊቅህ ኡለማዎች ዘንድ በዝርዝር የሚታይ ነገር ነው። "ይበልጥ አዋቂው አላህ ነው" ሆኖም ግን ይበልጥ ሚዛን የሚደፋው አቋም የሚሆነው ወጣት የሆነች ሴት ልጅ ለወንዶች ሰላምታ ማቅረብ አይፈቀድላትም የሚለው ነው። ነገር ግን እድሜዋ የገፋ ከሆነና ሰላምታ ብታቀርብ ከኋላው ምንም አይነት ፊትና ተከትሎ አይመጣም የሚል ግምት የሚያመዝን ከሆነ ሰላምታ ብታቀርብ ችግር የለውም። ልክ ወንድ ልጅ እድሜዋ ለገፋ ሴት ሰላምታ ማቅረቡ ችግር እንደሌለው ሁሉ። ከሰለፎች "ከቀደምቶች" ያለምንም ልዩነት ሴቶች አጠገብ ባለፋ ቁጥር "በሁሉም ላይ" ሰላምታ ያቀርቡ ነበረ የሚል ነገር ከሱና አናውቅም። "ወጣት የሆነች ሴት ለወንዶች ሰላምታ አለማቅረቧ ወደ መጥፎ የሚወስድን መንገድ መዝጋት ነው።" ይህ መርሆ ብዙ የሸሪአ መረጃ የሚደግፈው "የሚጠቁመው" የሆነ ነገር ነው።

📚[الفتاوى الإماراتية - الشريط رقم (٨)]

➡️ ነገሩ እንዲህ ከሆነ ሁለት አጅነብይ ወንድና ሴት መቀላለድ፣ መሳሳቅ፣ መጫወት፣ ትርፍ ንግግር ማውራትና ያለምንም ሀጃ መፃፃፍ ምን አክል አደጋ እንደሆነና የፊትና በር የሚከፍት መሆኑ በቀላሉ መረዳት ይቻላል።

https://t.me/https_Asselefya1
◾️ሴት ልጅ እውቀት ፍለጋ ጉዞ መውጣቷ በተመለከተ

☑️ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና ሀምሳ የሚሆኑ ሴቶች በአንድ ባስ ተሳፍረው ሰማንያ ኪሎሜትር አቋርጠው በመሄድ ተምረው ሳያድሩ በዛው ቀን ቢመለሱ እንዴት ይታያል ተብለው ተጠይቀው እንዲህ ብለው መለሱ፦

ለሴት ልጅ ያለመህረም እውቀት ፍለጋም ይሁን አስተማሪ ሁና ጉዞ መውጣት አይፈቀድም። ከትክክለኛ ሀዲሶች የሚታወቀውም ይህ ነው። የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል። "ሴት ልጅ ከመህረሟ ጋር ቢሆን እንጂ ጉዞ አትውጣ።" በሴት ተማሪዎቹም ሆነ አስተማሪዎች ላይ ግዴታ የሚሆነው ባሉበት ሀገር (ቦታ) ላይ ሆነው እንዲማሩና እንዲያስተምሩ ነው። ያለመህረም ጉዞ መውጣት አይፈቀድም። ከፊል ኡለማዎች መንገድ ሰላም ከሆነና አደጋ ከሌለ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ "ለሀጃ" ፈቅደዋል። ነገር ግን ትክክለኛ ሀዲሶች ግን ይህም ቢሆን ይከለክላሉ። ምክንያቱም የአላህ መልእክተኛ ﷺ "ሴት ልጅ ከመህረሟ ጋር ቢሆን እንጂ ጉዞ አትውጣ።" ሲሉ ለዚህ ነገር ሲቀር በማለት አልለዩምና።

✍️ፈትዋው በቀጥታ ለማግኘት
https://binbaz.org.sa/fatwas/16257/%D8
➧ምረጭው ያን ጀግና
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

ምረጪው ጀግናውን ያን ሰለፍይ ወጣት፡
ጎስቋላ ቢሆንም ቢጎዳውም ማጣት፡
ጌታውን ይፈራል ከቶ አይበድልሽም፡
ክብርሽን ስለሚያውቅ አንችን አይዋሽሽም፡
ታማኝ አስተዋይ ነው ገራገር ተስፈኛ፡
ለእምነቱ አዳሪ በቃሉ እውነተኛ፡

በቀደምቶች ፈለግ በተውሒድ በሱና፡
ካንች ጋር ይጓዛል አስተዋይ ነውና፡
መከራ ቢበዛም ህይወት ቢቀያየር፡
ሁሌ ካንች ጋ ነው አማኝ ነው በቀደር፡
አድምቆ ሚያኖርሽ  በኢስላም ስልጣኔ፡
እምነቱን አፍቃሪ ያለው እሞቅ ወኔ፡

ምርጫሽ እሱ ይሁን የጊዜው እንግዳ፡
ለእስልምናው ሲል ራሱን የጎዳ፡
ውድ እስልምናውን በገንዘብ ያልሸጠ፡
በዱንያዊ ጥቅም መንሀጂ ያልቀየጠ፡
በፖለቲካ ስም በምነት ያልሸቀጠ፡
እንደ አየር ንብረቱ ያልተለዋወጠ

ያንን የሱና ሰው ጀግናውን ምረጭው፡
በኒቃብ ተውበሽ ያንች ይሁን አምጭው፡
የነብያት ወራሽ የኢስላም ናሙና፡
ሰለፍዩን ወጣት ምረጭው ያን ጀግና፡


    🖋በኑረድን አል–አረቢ

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
عبد الإله بن عون ماتيسر من سورة الشعراء
﴿وَتَوَكَّل عَلَى العَزيزِ الرَّحيمِ ۝ الَّذي يَراكَ حينَ تَقومُ﴾

▪️ما تيسر من سورة الشعراء

🎙 القارئ عبدالإله بن عون

➘መልካም ለይል!