💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
✍️አማረኝ እኔማ እየገዛችሁ ሴቶች
በጣም ያምራል የምር!!

➾ለማዘዝ ከፈለጋችሁ👇
@Hulemtewhid99

➴ለተጨማሪ ሌሎች ገባያ ከፈለጋችሁ👇
https://t.me/Albuyue https://t.me/Albuyue
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
3 አይነት ሰዎች

1ኛ ውስጥ እላያቸው ያመነ፡፡ ሙእሚኖች (አማኞች) ይባላሉ፣

2ኛ ውስጥ እላያቸው በአላህ የካዱ፡፡ ከሃዲያን ይባላሉ፡፡ አላህ ከእነሱ ይጠብቀን፣

3ኛ ውስጣቸው የካደ፣ እላያቸው የእምነት መገለጫዎችን የሚያሳዩ… እነዚህ አስመሳዬች (ሙናፊቆች) ይባላሉ፡፡ በጣም መጥፎ ከሚባሉት ሰዎች ናቸው፡፡ ጀሀነም ውስጥም ከከሃዲዎች በላይ የሚቀጡት እነሱ ናቸው፡፡

አላህ ከአንደኛዎቹ ያድርገን፡፡ እነሱ አማኞች ናቸው፡፡ የሚቀጥለው አለም መልካም መገሮች ሁሉ ለአማኞች ተደግሰዋል፡፡

አላህ ከሁለተኞቹም ከሶስተኞቹም ይጠብቀን፡፡ ሁለቱም የከሰሩ ናቸውና፡፡ በተለይ ከሶስተኞቹ ይጠብቀን፡፡
Forwarded from Ů†ŮŽŮ€Ř­Ů’Ů€Ů†Ů أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ምርጥ ቲላዋ በሸይኽ ዑበይድ አል-ጃቢሪይ (አሏህ ይዘንለዎት)

إنّا لله وإنّا إليه راجعون..

t.me/abdu_rheman_aman
Forwarded from Abu_Oubeida~channel
ስንት ስዓት ላይ ነው የምትገባው? ምን ስዓት ላይ እንጠብቅህ¡¡

ኢኽዋንን እኮ እህ! ብላችሁ ካዳመጣችሁት በጭንቅላቱ ሳይሆን በመቀመጫው ነው የሚያስበው።ጉድ የሆነ ገራሚ ኸልቅ። ቆይ ግን ቀጠር ስትሸነፍ  ገመድ አልፈለክም¿¡


አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
➲በእድሜ የምትበልጥህን ልጅ ወይንም የሚበልጥሽን ልጅ ስለማግባት በተመለከተ የታላቅ አሊም ድንቅ እይታ !!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰

     ሼኽ ኢብኑ ባዝ እንዲህ አሉ

በባልና በሚስት መካከል የእድሜ መበላለጥ ችግር የለውም። እርሱም ሆነ የሚበልጣት ወይንም እርሱዋም ብትሆንም የምትበልጠው ይህ ምንም ችግር የለውም። ዋናው ቁምነገር ዲን ያላት መሆኗ ነው። ይህ ነው አሳሳቢው ጉዳይ። ዲን ያላት ከሆነች አደራህን እርሱዋን አግባት እንዳታመልጥህ በእድሜ ብትበልጥህም እንኳን።

ልክ እንደዛውም እህቴ - እርሱ በእድሜ የሚበልጥሽ ቢሆንም እንኳን ዲን እስካለው ድረስ አደራ እርሱን አግቢ እንዳያመልጥሽ። ሰውየው መልካም ሰው ከሆና ዲን ካለው በእድሜ ቢበልጥሽም ብታገቢው ችግር የለውም። አንተም እንደዚያው ሴትዮዋ መልካም ሴት ከሆነችና ዲን ካላት በእድሜ ብትበልጥህም ብታገባት ምንም ችግር የለውም።


እርሱዋ የ40 አመት ልጅ ብትሆንና እርሱ ደግሞ የ60 አመት ሰው ቢሆን ይች ልጅ ይሄን ሰው ዲን እስካለው ድረስ ብታገባው ምንም ችግር የለውም። ወይንም እርሱዋ የ20 አመት ልጅ ሁና እርሱ ደግሞ የ30 አመት ልጅ ቢሆንም። ወይንም እርሱዋ የ15 አመት ልጅ ሁና እርሱ ደግሞ የ20 ወይንም የ25 አመት ልጅ ቢሆን ይህ ሁሉ ችግር የለውም።

እርሱም ሆነ የሚበልጣት ወይንም እርሱዋም ብትሆን የምትበልጠው ቢጋቡ ምንም ችግር የለውም።

ምንጭ፦ ፈትዋ ኑሩን አለ ደርብ (137-20)

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
✍️ፊት የት ነበርክ ???

በተጮኸ ቁጥር  ከተበራገግክ 

ወደ ግራ ወደ ቀኝ ከተወዛወዝክ

በሁለት እግርህ መቆም ተስኖህ  ከተንበረከክ?

  በአንዱ ወድህ ማዶ በሌላው ወዳማዶ  ከተረገጥክ

  በያዝከው መንሀጅ ከተጠራጠርክ? 

ሲሄዱ መከተል ሲመለሹ ከተመለስክ? 

ቆም ብለህ እሰብ  ፊት የት እንደነበርክ!


✍️

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
➮ቁርአን የልብ መርጊያ!!

▪አል_ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ

➴ልብ ፅናት እና ሰላምን ከምታገኝባቸው ምክንያቶች በጣም ትልቁ ነገር ቁርአን መቅራትን ማብዛት ነው


🎧ተጋበዙልኝማ ይህን ማራኪ ቲላዋ
!
https://t.me/https_Asselefya1
فجر سعود الشريم 23 -11-1442
➧በጣም ውብ ቲላዋ ተጋበዙልኝ

''ቁርዓን ብቸኛዉ የልብ መርጊያ መደሀኒት ነዉ''

https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💧ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሺ ናት💧


🎙 القارئ: شريف مصطفى


''ቁርዓን ብቸኛዉ የልብ መርጊያ መደሀኒት ነዉ''

https://t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
﴿يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا قوا أَنفُسَكُم وَأَهليكُم نارًا..﴾

أمر الله تعالى عباده بوقاية النفس والأهل والأولاد من سخطه وعذابه، فكل راعٍ مسؤول عن رعيته..فأوصوا أنفسكم وأهليكم بتقوى الله، وامروهم على طاعته، وانهوهم عن معصيته جل جلاله.

•القارئ #سعد_الكلثم


https://t.me/https_Asselefya1
الدرس 5 أسباب سعادة الأسرة - رابعا الرجل قيما على زوجته راعيا لأسرته…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
▪አድስ ተከታታይ ትምህርት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

▪أَسْبَابُ سَعَادَةِ الأُسْرَةِ

➧የቤተሰብ ደስታ ምንጮች
!
           
      âž˛áŠ¨ááˆ  ⓹
     
🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሓፊዘሁላህ

     ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
አድርሱልኝ____!?

ላኢ
ላሀ ኢለሏህ......

👉ባን
ድራሽ ከፍ ይበል።

አ
ለ
ምን ያዳርሰው የተውሒድሽ ገመድ፡
ጠላት ይሸማቀቅ እጁ ይፈስ አመድ፡
ይክሸፍ ይሰባበር ላንች ያሉት ወጥመድ፡
ሸይጧን ከነጭፍራው ይፈር ይቆራመድ፡
----------------------
በወኔ የመጡ ይፈሩ የናቁሽ፡
በእያንዳንዱ ነገር አንችን ይጠይቁሽ፡
ሐቅ እምነት እንደያሽ ሁላቸው ይወቁሽ፡
ሊመቱሽ የመጡት ፈርተው ይመለሱ፡
የሽንፈትን ፅዋ በተግባር ይቅመሱ፡
ንቀው የቀረቡሽ ፈርተው ይታመሱ፡
ኢስላምን ይያዙ ባንድራሽን አይተው፡
ሽርክ ቢዲዐውን ጥላቻውን ትተው፡
-------------------------------------
ከዳመናው በላይ ባንድራሽ ይሰቀል፡
አመድ ይፈስ እጁ ጠላትሽ ይነቀል፡
ተዋርዶ ይመለስ የመጣ ለበቀል፡
ከሀዲያን በሙሉ በንደት ይቃጠል፡
በባህርም በምድር ባንድራሽ ይንጠልጠል፡
------------------------
አለም ባጠቃላይ በህግሽ ይመራ፡
ኤክስፓየርድ ይሁን የሸይጧን ምርመራ፡
አላህ ይጠብቅሽ ከሙሽሪኮች ሴራ፡
ላኢላሀ ኢለሏህ ይሁን ባንድራችን፡
የጀነት መግቢያ ቃል ነውና እምነታችን፡
በዱንያም በአኸይራ እሱ ነው ህልማችን፡
        -------
ሁሌም ድል አድርጊ ሽንፈት አይወቅሽ፡
ከከፍታ እርከን ላይ ጌታችን ያዝልቅሽ፡
ሀያላን ነን ያሉ እንዳያስጨንቁሽ፡
ቀድመሻቸው ሒጂ ተገደው ያድንቁሽ፡
---------------
የእምነታችን መርህ ባንድራሽ ይውለብለብ፡
እውነተኛ ቃል ነው የአማኞች ቀለብ፡
የጠላሽ ይጠላ ሽንፈትን ይቀበል፡
ሁሌም በሔድሽበት ባንድራሽ ከፍ ይበል፡
--------------------------
   በኑረዲን አል-አረቢ➊❹❹❹
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
☞ባንተ እና በ ወንጀል በተፈተነ ሰው መካከል ያለው ልዩነት የአላህ እዝነት ብቻ ነው።ኸይረኛ ነኝ ብለህ አትመፃደቅ።
አላህ ሆይ ለቅጽበት እንኳ እኔን ለኔ አትተውኝ በል።
አንዳንዴ ድንገት ድብር¡¡ ስራዉም ቂርአቱም እንቢ የሚለን ነገርስ!! ምን ታደርጋላችሁ?

እኔ የማደርገዉ በኤርፉን ቁርአን እያደመጥኩ ቁጭ!ሱብሃን አላህ ከዉስጤ ንቅል የሚል ድብርቱ ከዛ ደህና ወደ ራሴ መለሳለሁ!

እናም ሲደብራችሁ ወዳ ወድህ አትበሉ ቁርአን ስሙ ድብርታችሁ ድራሹ የሚጠፍ!

✍️
➲ዉዷ እህቴ ሆይ
〰〰〰〰〰〰

➥የአሏህና የመለእክተኛዉ ድንበር የጣሰ ወንድ ለአንችም ድንበር መጣሱ አይቀርም እና ይቅርብሽ ራቂው ሁለቱም አለም እንዳያሳጣሺ!


➢ያ የተውሂድና በውዱ ነብይ አለይሂ ሰላም ሱና የተዋበው ጀግና መጥቶ እስኪወስድሺ ድረስ በሶብር ጠቢቂው!!

➥አንቺኮ በኢስላም ትልቅ ቦታ የተሰጠሺ እንስት ነሺ ማንም ሰው እንደ ፈለገ የሚያገኝሺና የሚረግጥሺ አ
ይደለሺምና።
➛ውዷ እህቴ ሆይ ንቂ ማን መምረጥ እንዳለብሺ ጠንቅቀሺ እወቂ!!


https://t.me/https_Asselefya1
እንደ ቁረአን በተጨነቅን ጊዜ ልብን የሚያረጋጋ ምን አለ!