💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
✍️ፀጉርን ጠቅልሎ በአንድ ቦታ በፀጉር ማስያዣ ማሲያዝ አይቻልም። ወይ ልቀቁት ወይ ጎንጉኑት 3ቦታ አለዛ ጠቅልሎ በማንጂራት በኩል በሌላም ቦታ በማስያዢያ ማስያዝ አይቻልም።ሰብስቦ በአንድ ቦታ መጎንጎንም አይቻል!ይሄ የሴት አዳሪዎች ስታይል ነዉና እነሱ ልንቃረናቸዉጂ ልንመሳሰላቸዉ አይገባም። በአለ አጭር ፀጉሮች ኩፍ ይላል የምትሉ ስሩት ሶስት አራት ቦታ ቅባት እየቀባችሁ። ፍሺን ፀጉር ማስያዢያ በመጣ ቁጥር በዛ አትጠቀሙ።የኛ ፍሺኖች ቀደምት ሙዕሚን እናቶቻችን ናቸዉ።

✍️እኔ አላልኩም ከተንቢሀት ኪታብ ካገኘሁት ከተረዳሁት ነዉ ለበለጠ ግልፀ እንድሆንላችሁ ለጥቄ ደርሱ ለቃለሁ።

✍️
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
በደንብ ስሙት ብዙ ነጥብ ተዳሷል
የሴቶች ፀጉር አስመልክቶ!!


➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/https_Asselefya1
24ስዓት ኢንተርኔት ተቀምጠን እየዋልን ፀጉራችን ማበጠሪያ ስዓት እስከሚያጥረን ድረስ ራሳችን ጥለን ፀጉሬ አላድግ አለ ከዛ የባሎች መስፈርት ፀጉር ነዉ ማለት ለምኖ እ!?የሌለሽ አላህ ያልሰጠሽ አይልም ባሉ መቼም ስለዚህ አላህ የሰጠሺ ፀጉር ተንከባከቢ!
ፀጉር ከተንከባከቡት የማያድግበት ምክንያት የለዉም።ያዉ በማስያዢያ እየተጠቀለልን ነዉጂ ሆ!!በይ ከዛሬ ጀምረሺ ሁልሺም ራስሺን ጠብቂ ኢንተርኔት አትጎለቺ የራስሺ ዉበት ጥለሺ!!

✍️
t.me/https_Asselefya1
ሴት ልጂ በዲኗ ጠንካራ ከመሆኗ ጋር አኽላቋ ያማረች ደርበብ ያለች ስትሆን እንዲሁም ራሷን የጠበቀች ስትሆን ደስ ትላለች።
ያዉ ራሳችሁን ዉበታችሁን ጠብቁ ምናባቱ ለብቻዬ ነኝ ብላችሁ ራሳችሁ አትጣሉአሁን ያልተለመደ ካገቡ በኋላ አይመጣምና ራሳችሁን በየትም ሆናችሁ ጠብቁ ለባል ብቻ አይደለም ዉበት ለራስሺም ዋብ በይ በቃ ሹ ሙሽክላ እ!?
الدرس 3 أسباب سعادة الأسرة - ثانيا اختبار الزوجين قائم علي التدين…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
▪አድስ ተከታታይ ትምህርት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

▪أَسْبَابُ سَعَادَةِ الأُسْرَةِ

➧የቤተሰብ ደስታ ምንጮች
!
           
      âž˛áŠ¨ááˆ  ⓷
     
🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሓፊዘሁላህ

     ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ለፈገግታ!

ማነዉ አረብ ሀገር አድስ እንደመጣ
አረበኛ የተፃፈ ሁሉ ቁርአን የሚመስለዉ?


እኔኮ ጋዜጣዉ ሁሉ ቁርአን ይመስለኝ ነበር እ¡¿

አይ አለማወቅ ፈገግ በሉ¡
ብዙ ግዜ ዳዕዋ ማድመጥ ብቻ ሳይሆን
ኪታብ መቅራትም ያስፈልጋል!
ኪታብ የሚቀራ ሰዉ የመመዘን አቅም እያጎለበተ ይመጣል!
ጥሩ ተማሪ እየሆነ ይመጣል።
ጧሊብ እየሆነ ይመጣል።
ዳዕዋ ማዳመጥ ግን ጧሊብ አያደርግም ዓሚይ ሆኖ የሚቀረዉ።
ኪታብ መቅራት ግን ጥሩ ደረጃ ያደርሳል።


✏️📚እየቀራችሁ📚✏️

✍️

https://t.me/https_Asselefya1
ስኬታማም ሆንክ ያልተሳካልህ, ሰዎች ስለ አንተ መጥፎ ነገር ያወራሉ ስለዚህ ግድ አይስጥህ ለዛም ነው ከጠቢባን አንዱ እንዲህ ሲል የተናገረው፡- ሰዎች የወርቅን ጉድለት ስላላገኙበት ብርሃኑ ዓይንን ያደክማል አሉ።

Abu mahir
☞ፍቅር ፍቅር ለምትሉ…
<============>
⇛ሰሞኑን ብዙ ወዳጆቻችን እያገቡ ነው፡፡ ጋብቻ በርግጥ ጥሩ ነው፡፡ የገባውማ ገባ፡፡ ሁሉም አላህ ባለው ጊዜ አገባ፡፡ ከድካማችሁ የምታርፉበት የጀነት ጨፌ ያድርግላችሁ! እያልኩኝ…፡

⇛ግና «ፍቅር እራሱ ምን እና ማን እንደሆነ ልክ ልኩን እናውቃለንና ወሬያችሁን በልክ አድርጉ!» በሉልን ብለው ቅሬታ ያቀረቡልኝ ሰዎች አሉ፡፡ በየት በኩል እንለፍ መንገዱን ሁሉ አጣበቡብን እያሉ ነው፡፡

⇛ፍቅር በርግጥ ብዙ ነገር ያስተምራል፡፡ ብዙ አዎንታዊም ሆነ አሉታዊ ለውጦችንም ያስከትላል፡፡ በማይችሉትም በሚችሉትም ዉስጥ ያስገባል፡፡ በጠዋት ምሣቸውን ቋጥረው  á‹ˆá‹° ሼል ይሮጡ የነበሩት አሁን የፍቅር ስንኞቾችን መቋጠር ጀምረዋል፡፡ በሱብሒ ተነስተው ዱብ ዱብ ማለት የለመዱ ከአልጋ መውረድ ከብዷቸዋል፡፡ በርግጥም ፍቅር ምን ያህል ከባድ መሆኑን የምታውቀው እዚሁ አካባቢ በፊት ሾለ ምግብ ብቻ በሚያወሩት ወሬ እናውቃቸው የነበሩ ልጆች አሁን ሾለ ፍቅር እያወሩ መሆናቸዉን ስታይ ነው፡፡

⇛ስለ ፍቅር አታውሩ አንልም፣ ስለ መውደድ አትዘምሩ አንልም፡፡ ቢሆንም ግና ፍቅርንም ሆነ ሌላዉን ነገር በልክ መያዝ ጥሩ ነው፡፡ጉዳዩ «የነገሮች ምርጡ መካከሉ ነው» እንደተባለው ነዉና ይሰበርባችኋልና ፍቅርን ቀስ አድርጉት፡፡ ፍቅርን አታቻኩሉት፣ ቆጥቡት፣ አጣድፋችሁ አትጨርሱት፡፡ ከፍም ዝቅም ሳታደርጉ እመሀሉ ላይ ከያዛችሁት ረጅም ዘመን ታጣጥሙታላችሁ፡፡

☞  á‹¨áˆá‰ľá‹ˆá‹ąá‰ľáŠ• ጥቅስ አዉርዳችሁ የአጋራችሁን ፎቶ የሰቀላችሁ ሁላ በኋላ እንዴት ላዉርደው ብላችሁ መላው እንዳይጠፋችሁ፡፡ ባል /ሚስታችሁን መልኣክ ያደረጋችሁ፣ ያላገቡትን እንቁልልጭ በማለት ብሽሽቅ ዉስጥ የገባችሁ …. እኛም በጊዜው እንዲሁ ዘፍነን ነበር ተብላችኋልና ቀስ በሉ፣ ረጋ በሉ፣ አትቁነጥነጡ፣ አትቅበጥበጡ፣ አትቅበዝበዙ … ተብላችኋል፡፡

🏷እኔ አደለሁም¡
t.me/AbuSufiyan_Albenan
በሰዉ ልብ ዉስጥ ተፀኖ መፍጠር በተግባርሺ በጥሩ ስነምግባርሺ ይሁን በወሬና በመጥፉ ስነምግባር አይሁን!

✍️ደግ እደሩ!
የሆኑ ሴቶች ዓኢሻህ ረዲየላሁ ዐንሃ ዘንድ ገቡ። ስስ ልብሶችን ለብሰው ነበርና እንዲህ አለቻቸው:-
"አማኞች ከሆናችሁ እነዚህ የአማኞች ልብሶች አይደሉም።"
[ተፍሲሩል ቁርጡቢ : 14/244]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
"ከባሪያዎች ሁሉ ይበልጥ የላቀው አላህ ዘንድ የተወደደው ለቤተሰቡ ይበልጥ ጠቃሚ የሆነው ነው።"
[ሶሒሑል ጃሚዕ ፡ 172]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor