💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
(የመሰናበቻ ምክር)

☞ ያገባህ ወንድሜ:
የቤትህ በር ማቁን በደንብ እየው
ከተነቃነቀ ቀይረው ከጠበቀ ካንተው ጋር አክርመው!

☞ ማግባት ያሰብክ ወንድሜ:
ቤትህ በር ላይ የምትገጥመው ማቅ ዘውታሪ እንዲሆን በወጉ ተመልከትና ግጠም የማይዘወትር ማቅ ከሆነ ከወዲሁ ባይ በለው!


▼የገባው ገባው ሰምም ወርቅም የለውም የነብዩላህ ኢብራሂም ለልጃቸው እስማኢል የመከሩትን ምክር ልብ ያለ ምናልባት ትዝ ይለው ይሆናል! ▼

أبو ماهر الأثري....
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ታውቃለህ!?   በአልቃሾች መካከል ሁነህ  መሳቅ አይሆንልህም። ዙሪያህ ያሉት ፍጡራን በፅልመት ውስጥ ሁነው አንተ በንጋት ብርሃን  ውስጥ መፈንደቅ አይቻልህም። ህይወት የእንባ ወንዝ የሆነችባቸውን ምስኪኖች  በምትትችለው ነገር ህይወትን አጣፍጥላቸው። ከሀዘን እንባ ተላቀው  በደስታ እንባ እንዲራጩ ፍቀድላቸው!።
ሁሌም ታሪክ የማትረሳቸው ሰዎች አሉ። እነማን አትልም?  እነዚያ "ለራሳቸው ብቻ ሳይሆን ለሌሎች የኖሩ ጀግኖች"
    እና እንዳልኩህ «በፈገግታም ቢሆን  ወንድምህን አስደስተው!»

አብደረህማን አማን
🏷ሶስት የ ውድ ወንድሞቼን ቻናል ልጠቁማችሁ!

ወንድማችን አብዱል ፈታህ(ኢብኑ ሙሀመድዘይን) ☞ t.me/IbnuMuhammedzeyn
ወንድማችን አብዱ ረህማን አማን ☞ t.me/abdu_rheman_aman
ወንድማችን ሙባረክ ኢድሪስ(አቡ ማሒር)
t.me/ibnuidris_teppi

⇛ቻናላቸው ላይ ብዙ ገዜ አይለቁም ምክኒያቱም አሁን ላይ ሶስቶቹም ወንድሞች በ ጦለበል ዒልም ላይ ናቸው። ሲመቻቸውና ግዜ ሲያገኙ ብቅ ብለው አላህ ያገራላቸውን ከፃፃፍ ብኃላ ወደ ዓላማቸው ይመለሳሉ ስለሆነም ቻናላቸውን ጆይን በማለት ተጠቃሚ ይሁኑ!
الدرس 1 أسباب سعادة الأسرة - مقدمة - 22 صفر1442هــ - الأستاذ أبو…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
አድስ ተከታታይ ትምህርት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

أَسْبَابُ سَعَادَةِ الأُسْرَةِ

➧የቤተሰብ ደስታ ምንጮች
!
           
      ➲ከፍል ⓵
     
🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሓፊዘሁላህ

     ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ወደ ቻናላችን መቀላቀል ከፈለጉ👇
https://t.me/https_Asselefya1

〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

t.me/joinchat/aJvML2ZYiNBkZGFk
ወደ ግሩፓችን መቀላቀል ከፈለጉ👆
ካገባሁ በኋላ ባሌ ከሚድያ ያግደኛል የምትሉ
መልካም ነገር ከሆነ የምታሰራጩ ምን ብሎ ያግዳችሁል እንደዉም ያበራታችሁል እንጂ!!

በባል ከማሳበብ በሚድያ የምትሰሪዉን ራስሺን
ፈትሺ ምን እንደምትፀፊ ምን እንደምታሰራጪ!!

✍️
የቂያማ ቀን አልላህ የማይመለከታቸው ሰወች
አቡ ረይስ ሙ ሐመድ ኢማም
◾️خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
🔊የጁሙዓ ኹጥባ

〰️〰️〰️〰️〰️〰️

الذين لايكلمهم الله يوم القيامة

የቂያማ ቀን አልላህ የማያናግራቸው ሰወች!

🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ

🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام
      ↓↓↓

t.me/abu_reyyis_arreyyis/6541
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6541
መርከዝ ፉደይል ኢብኑ ዒያድ የቁርኣን ሒፍዝ እና መሰረታዊ        የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

የ④ኛ ዙር ምዝገባ ጀምረናል
=====================
  መርከዝ ፉደይል ኢብኑ ዒያድ ለ3ኛ ዙር በኦንላይን ተቀብሎ ስያስተምር የነበረዉን  የቃዒደቱ ኑራኒያ እና የቁርኣን  ተማሪዎች   ያስመረቀ ሲሆን ለተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ ያላችሁ እያልን የተሰማንን ደስታ ለመግለፅ እንወዳለን።

በተጨማሪም
==========
ለ④ኛ ዙር መመዝገብ ለምትፈልጉ ወንድም እና እህቶች ከታች በተቀመጠው ሊንክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

የሚሰጡ ትምህርቶች
===============
ቃዒደቱኑራኒያ ለጀማሪዎች
ቁርኣን ነዘር
ቁርኣን ሂፍዝ
ቁርኣን ሙራጀዐ

በተጨማሪም
=========
ተንቢሃት (ለሴቶች)
ኹዝ ዐቂደተክ(ለሴቶች)
አል-አርበዒን አን-ነዋዊያ(ለሴቶች)
ሂዳይቱል ሙስተፊድ(የተጅዊድ ኪታብ)(ለሴቶች)


ለመመዝባ ከታች ያለዉን ሊንክ  ይጫኑ።👇👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSf2h054s7FqDYUbNjaq96QC6a397lA6NJwW1JVEoPw6LADElQ/viewform?usp=pp_url

★ትምህርቱ የሚሰጠው  በዙም(ZOOM) ነው።


በአካል መጥታችሁ መቅራት ለምትፈልጉ በዚህ አናግሩን 👇
@Abdu85moh


ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁ.
✔️09-12-78-48-98
✔️09-27-45-79-99
✔️09-85-81-98-53

የቴሌግራም ግሩፕ👇👇👇
https://t.me/fudeylmedresa
ከአላህ ፍቅር ያንተ ድርሻ
እሱን በምታወሳው ልክ ነውና

አላህን በብዙ አውሳው! اذكار النوم

ከመተኛችሁ በፊት ዚክርን እንዳረሱ!
ህይወት የፈለገ ያክል ከባድ
ጭንቀተማና አድካሚ ብትሆንም

ሁለት ደስ የሚሉ ጣእምን የሚሰጧት
ነገሮች አሉ ‥ እነሱም


አላህን ማውሳት እና ለአላህ ብሎ
ከሚወድህ ልብ የሚመጣልህ ዱዓእ ነው


ለአላህ ብሎ የሚወደንን ወዳጅ ያብዛልን! የዱን እውቀትን ስማር ያገኘኃቸው እህቶቼ ብዙ ናቸው። ከእነሱ መካከል ግን ልዩ የሆነችው ጠንካራዋ እህቴ ፣ ጓደኛየ ......አላህ ይጠብቃት በእውቀት ላይ እውቀት እንዲጨምርላት የሁል ጊዜም በዱአየ የማረሳት እህቴ A. ናት!
هدایة المستفید ۱۰
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓵⓪

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ይህን ዾሪህን ተመልከቱ እራሱ በዉሃ ማኣበል ሊሰምጥ ነው። ለራሱ ያልሆነ አካል በምን መልኩ ነው ሌላ ሰው የሚጠቅመው?

لماذا صاحب هذا الضريح لم يستطع أن ينقذ نفسه من الغرق؟

هذا السؤال نوجهه للصوفية القبورية التي تعتقد في الأولياء والموتى خصائص الربوبية التي اختصها الله لنفسه في كتابه، قال تعالى: {والذين تدعون من دونه لا يستطيعون نصركم ولا أنفسهم ينصرون}.
t.me/abdu_rheman_aman