💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
በድጋሜ የተለ ቀቀ
1 ,የአገራችን ሀዳዲያወች ችግራቸው ምንድን ነው?
2, እንደዚሁም ሀዳዲያ የሚባል አንጃ አለን ?
3, ጀምዒያሰ የሚባል አንጃ አለን ??

በአሸዋሜዳ ደርስ ለተጠየቀው ጥያቄ ላይ የተሰጠ ምላሽ።።
በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር አሏህ ይጠብቀው‼️
👇
በድጋሜ የተለቀቀ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
የሁለተኛ ሚስት ጥላቻ!

☞ሸይኽ ሱለይማን አር ሩሐይሊይ፦

"አንድ ሚስት ባሏን በመውደዷ የተነሳ ሌላ ሚስት በሷ ላይ እንዳይደርብ ትፈልጋለች። በዚህም ሰበብ ሁለተኛ ሚስት ማግባቱን ትጠላለች። ይህ ጥላቻዋ የአላህ ድንጋጌ የሆነውን ፍትሀዊ በመሆን ከአንድ በላይ ሚስት ማግባት መፍቀዱን ብይን ጠልታ ሳይሆን ባሏን የግሏ ለማረግና ሌላ እንዳይጋራት በመሻት በመሆኑ ይህ ጥላቻዋ ኩፍር ወይም በአላህ ዲን መካድ አይባልም። ነገር ግን አላህ የደነገገውን ሸሪዓ ማለትም ከአንድ በላይ ሚስት ማግባት መፍቀዱን በመጥላት ከሆነ -አላህ ይጠብቀን- ይህ ክህደት (ኩፍር) ነው። ሁለቱን ነገሮች እንዳትቀላቅሉ።
አንዳንድ ባሎች ለሚስቶቻቸው በደፈናው "ሌላ ማግባቴን የምትጠይ ከሆነ ረሱል የመጡበትን ሸሪዓ መጥላት ኩፍር ስለሆነ በኢስላም የካድሽ ነሽ!" እንደሚሉ ይደርሰናል። ይህ ስህተት ነው። የአላህን ፍርድ ያለ ቦታው ማስቀመጥ አደጋኛ ስለሆነ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።"

[الإفادة والإعلام(83)]

✒️ዐብዱረዛቅ አል-ሐበሺይ

🌺የሱና እህቶች የውለጥ ሚና🌺
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‏﷽
۞ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۞ ﷺ
Te»
http://t.me/sultan_54
🍃ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን
رحمه الله
↬ ይሄን ተጠየቁ

↷ጥያቄ፦ሴት ልጅ ፀጉሯ ተገልጦ ቁርኣን መቅራት ይፈቀድላታልን?

↷መልስ፦አዎን:ሴት ልጅ ፀጉሯ ተገልጦ ቁርአን መቅራት ትችላለች እንዲሁም ሁለቱ እጆቿ ወይንም እግሮቿ ተገልጠው ቢሆንም ቁርአን መቅራት ይፈቀድላታል።

📚ምንጭ ኑሩን አለ ደርብ(363)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Forwarded from Rich collection
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሀዳድያ በኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቀው
Forwarded from Deleted Account
በአላህ ይሁንባችሁ
ይሄን ትልቅ # አጅር
# ሸር አድርጉ አሰራጩ

ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከዚህ በታች ያለውን ዱዓ ያለ ሰው በሰወቹ ልክ
አጅር ያገኛል ብለዋል

# ዱዓው

‹‹"አላሁመ! እግፊር ሊልሙእሚኒነ ወል-ሙእሚናት ወል-
ሙስሊሚነ
ወል-ሙስሊማት ወል-አህያኢ ወል-አምዎት ኢነከ አንተ ሙጂቡን
ቀሪቡን ዳአዋት››" ይበል፡፡
# ትርጉሙ ---
አላህ ሆይ በሂወት ላሉትም ለሞቱት ለአማኝ
ወንዶችም ለአማኝ ሴቶችም ለሙስሊም ወንዶችም ለሙስሊም
ሴቶችም ማራቸው ማለት ነው››

አለም ላይ በሂወት ያለው የሙስሊሙ ህብረተሰብ ቁጥር ከ1.8
ቢሊዮን በላይ ይገመታል፡፡ከኛ በፊት የነበሩ ቁጥራቸው
ማይደረስበት የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በሂይወት የሌሉ
ህዝቦች አሉ፡፡
በዚህ ሁሉ በሂይወት ባሉትም በሌሉትም የሙስሊሞች ቁጥር
ልክ ሀሰናት እንዲመዘገብሎት ከፈለጉ ይሄን ዱአ ሁሌ አይርሱ፡፡

ዛሬ ሀሰናት ርካሽ ነው ነገ የውመል ቂያማ ሀሰናት ማግኝት ውድ
ነው አንድ ሀሰናት ጎሎት ጀሀነም የሚወርድ አለ፡፡
ዛሬ እድላችንን ካልተጠቀምንበት ከሞትን ቡሀላ መልሱኝ
ሳልሰራ የመጣሁትን ልስራ ማለት ቀልድ ነው፡፡
ሼር ቢያደርጉ ደግሞ ምን ያህል አጅሮ ሊበዛ እንዲችል ይወቁ!!
አስታውስ ያንተ ማስታወስ አማኞችን ይጠቅማል!!

#ሸር (Share) አድርጉት

አለህ ያግራልን!!

_____
@mujibamino1
@mujibamino1 👈Join
@mujibamino1
👆👆Join👆👆
➻ እህቴ ሒጃብሽን ጠበቂው💎......

❍ ሴት ልጅ ወንድን እንድማርክ የሚያደርጉ ነገሮቿን በሙሉ ትሸፍን እነሱንም ራስሽ ታውቂያቸዋለሽ!!
ከቤት ስትወጣ ይበልጥ ትኩረት ምትስበው ጀርባዋን ወይም እግሯን አይደለም ከሁሉም በፊት ፊቷ እንጅ::


يَا نِسَاءَ النَّبِيِّ لَسْتُنَّ كَأَحَدٍ مِّنَ النِّسَاءِ ۚ إِنِ اتَّقَيْتُنَّ فَلَا تَخْضَعْنَ بِالْقَوْلِ فَيَطْمَعَ الَّذِي فِي قَلْبِهِ مَرَضٌ وَقُلْنَ قَوْلًا مَّعْرُوفًا

➠ የነቢዩ ሴቶች ሆይ! ከሴቶች እንደማናቸው አይደላችሁም፡፡ አላህን ብትፈሩ (ትበልጣላችሁ)፡፡ ያ በልቡ ውስጥ በሽታ ያለበት እንዳይከጅል በንግግር አትለስልሱም፡፡ መልካምንም ንግግር ተናገሩ፡፡
ሱረቱ አል- አሕዛብ - 32


🎙በኡስታዝ አህመድ አደም【حفظه الله تعالى】

🌹 አሳሳቢ ፈትዋዎች ለሙስሊሟ 🌹
https://t.me/muslimua
Audio
ماهي السلفية 2
فضيلة الشيخ الدكتور عبدالله بن عبدالرحيم البخاري

🎙በኡስታዝ ሁሴን አሊ
አላህ ይጠብቀው።።።

👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የወሲቢ ፎቶዎችና ቪድዮዎች 🦻🦻
በመመልከት ለተፈተነ ሰው ምክራቹሁን ለግሱን
በሸይኽ ሱለይማን አሩሃይሊ
ቅድሚያ ለተውሂድ ተውሂድ የነብያት ሁሉ ጥሪ ናት

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
1821003214816066
🌷​​|[ كيف تكون الزوجة صالحة ؟ ]|🌷

🌸ሚስት እንዴት ሷሊሀ ጥሩ ልትሆን ትችላለች?🌸

🎙للشّـيْخِ الفَاضِل:
[ عبيد بن عبد الله الجابري حفظه الله ]

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
🌺ለሙስሊሟ_እህቴ

ሸኽ_ሷሊህ_አልፈውዛን -حَــفظهُ الله- እንዲህ ይላሉ

♡ሙስሊሟ_ሆይ_ልብ_በይ

- ሂጃብ እኮ መርዛማ ከሆኑ እይታዎች ይጠብቅሻል
- ከበሽተኛ ልብ እና ከሰው ውሾች የመነጨ እይታ ይከላከልልሻል

- የአሳዳጆችን ክጀላ ካንቺ ላይ ይቆርጣል

☞ ስለዚህ ሂጃብሽ እንዳይለይሽ
☞ ለአዘናጊዎች ጥሪ ጆሮሽን አትስጪ
☞ሂጃብን የሚዋጉ የሆኑትን ጥሪ (አትስሚ)
☞ ወይም ጉዳዩን የሚያቃልሉትን ጥሪ (አትስሚ)
☞ እነሱ ላንቺ መጥፎን ይፈልጉልሻልና!!

አላህ እንዲህ እንዳለው

﴿ وَيُرِيدُ الَّذِينَ يَتَّبِعُونَ الشَّهَوَاتِ أَنْ تَمِيلُوا مَيْلًا عَظِيمًا ﴾ .“

﴾እነዚያ ስሜታቸውን የሚከተሉት ደግሞ ከባድ የሆነን መዘንበል እንድትዘነበሉ ይፈልጋሉ! ﴿

📚 ተንቢሃት

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w