💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ለሀበሻ ፀጉር ተስማሚ እና በፍጥነት ፀጉርን የሚያሳድግ ግዜ የማይፈጂ በቀላሉ ባለ ረጂም ፀጉር ባለቤት የሚያደርግ 👉DAX👈 ቅባት ገዝተዉ ይጠቀሙ!!ምርጥ ለመሆኑ ብዙ ሚድያዎች የዘገቡለት ያዉ ተጠቀሙበት ለማለት ያክል ነዉ። ሽንኩርት የሩዝ ዉሀ ሌላም ሌላም በማዘጋጀት ግዜችሁን አትፍጁ በቀላሉ DAX ተቀቡ ያድጋል!! ✍️

https://t.me/https_Asselefya1
የቆንጆ ፊት ባለቤት መሆን ከፈለጉ ይጠብቁኝ መጣሁ!
አላህ ሲፈጥረን ዉብ አድርጎ የፈጠረን!ግን እኛ አላህ የሰጠን ዉበት በገዛ እጃችን የምናበላሽ ስንት ነን!? በዘመናዊ ዉበት መጠበቂያ በሚባሉ ግን ዉበት የሚያጠፉ!!

እህቴ አላህ የሰጠሺ ዉብ ዉበትሺ ጠብቂዉ!
የዉብ ፊት ሴት ባለቤት መሆን ከፈለግሺ
ከዘመኑ ሜካፕ ዱቄቶች በሙሉ እራቂ!

ፊትሺ ከሳሙና ዉጭ ምንም አታስነኪ!!
ያኔ የቆንጆ ፊት ባለቤት ትሆኛለሺ!!✍

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
📩 አዲስ  ሙሐደራ
➖➖➖➖➖➖➖


☑️ርዕስ ፦የመልካም ጓደኝነት

🕌 ውጫሌ አቡበከር መስጅድ የተደረገ !

🎤 በሸይኽ አሕመድ አወቀ አል ኮምቦልችይ

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/abubeker_siddiq_mesjid
t.me/abubeker_siddiq_mesjid
♦️ማሰታወሺያ ለእህቴ
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

📌قال عامر بن ظرب:

"الزوج الصالح أب بعد أب "

➲መልካም ባል ከአባት ቡሃላ አባት ነው!!
➊➊➊➊➊➊➊➊➊➊➊➊➊➊➊

📚|طبائع النساء(٢٧).

➧እህቴ መልካም ባል አላህ ከወፈቀሽ አባትሽ ወንድምሽ ሁለ ነገርሽ ነው አክብሪው ለሱ የሚገባዉን ሁሉ ደፋ ቀና ብለሽ አድርጊ

በጣም የሚገርመው ነገር ሁሉም ወንዶች አንድ ናቸው የሚባለው ነገር

እስኪ ልጥይቅሽ ሴቶች ሁሉ አንድ ናችው ⁉️

ስለዚህ አላህን ፍሪ እሱ ሲተናነስልሽ,መልካም ንግግር ሲናገርሽ,ቤት ላይ በስራ ቢያግዝሽ… ወዘተ

ቤቴ ስላለ
በጣም ትልቅ ክብርና ፍቅር ላንቺ ስላለው ነው

ኮስተር ማለት ይችላል መቆጣት ይችላል ቆፍጠን ብሎ ማስተዳደር ይችላል ግን ይህ መልካም አይደለም በቦታው ካልሆነ

"አደራ እህቴ መልካም የሆነዉን ባልሽን ቁጣ ፍሪ"


https://telegram.me/abutoiba

👉እህቶቼ በባላችሁ ላይ አላህን ፍሩ!! በዚህ በአሁኑ ጊዜ አላህ መርጦ ሷሊህ ባል ከሰጠሺ ይህ የአላህ ፀጋ ነው። ስንት እህቶች አሉ መሰለሺ መጥፎ ትዳር አጋጥሟቸው የደም እንባ የሚያልቅሱ?!

👉ስለዚህ አላህ የሰጠሺን ፀጋ ባልሺን በማክበርና በመከባከብ አልሃምዱሊላህ ብለሺ ኑሪ!!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
<unknown>
☞ከ ብዙ ዕውቀት ይልቅ ትንሽ አደብ ይበልጥ ያስፈልገናል!

t.me/AbuSufiyan_Albenan
ነገ ከነገ ወዳ ቀስ እያልን እንቀራለን
የምትልሺ ጓደኛ እራቂ!ዛሬዉ እንቅራ ተነሺ በርቺ እንበርታ የምትልሺ አጥብቀሺ ያዢ!!

✍
በዙሪያሺ የተለያዩ ጓደኞች ቢሞሉሺ
ወደ አላህ መንገድ ካመላከተሺ ጓደኛሺ
አይበልጡም
። ያቺ ወደ ድንሺ እንድትማሪ
ሰበብ የሆነችሺ ዉደጃት፣ ጠብቂያት፣ ተንከባከቢያት፣

የእሷ ዉለታ ተከፍሎ አይዘለቅምና ሁለዬ በዱዓሺ አስታዉሻት!!

✍️
አል አማና on line የገበያ ማዕከል!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

ሁሉም አለ ይግዙ ይዘዙ የፈለጉበት ቦታ ይደረስለዎታል!!ለመግዛት ለማዘዝ ወደ ግሩፑ ይቀላቀሉ ለሌሎች ሸር ያድርጉ !!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Albuyue
https://t.me/Albuyue
Abduljebar M/Nur
https://t.me/abduljebarmohammednur
👆ጉዳቸዉ እዪ እነዚህ ጎበዞች ከየት እንደያዙት
ሁወ ሁወ የሚሉትን አላሁመ ሙስተዓን!!
➩ሶብር ለሙዕሚን ትልቅ ካባው መሆን አለበት!! በትለይ ሴቶች ቶሎ ብለን ተስፋ መቁረጥ ይታይብናል! ሁሉም በጊዜው ይስተካከላል ብንጎዳም ለትንሽ ጊዜ ነው ጠንካራና ቆራጥ እንሁን በነገራቶች ላይ።
هدایة المستفید ۸
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓼

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1