Forwarded from قاعـدۃ النورانـية بأَبي عـثـيـمـين
አልቃዒደቱል_በግዳዲያህ_القاعدة_البغدادية.apk
83.6 MB
📲አዲስ አፕልኬሺን ተለቀቀ!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📚አልቃዒደቱል በግዳዲያህ
🎙አቅራቢ አብዱረህማን ኢብኑ ዝናቤ
📰አዘጋጂ አልሙሀጂር አፕ!!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/almuhajir_app
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/kaidah_nuraniyah/202
⬇️ዳዉሎንድ ያድርጉ ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📚አልቃዒደቱል በግዳዲያህ
🎙አቅራቢ አብዱረህማን ኢብኑ ዝናቤ
📰አዘጋጂ አልሙሀጂር አፕ!!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/almuhajir_app
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/kaidah_nuraniyah/202
⬇️ዳዉሎንድ ያድርጉ ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!!
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ) – د (1) آداب المعلم والمتعلم للسعدي -ترجمة الشيخ ومقدمة الرسالة -…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
د (2) آداب المعلم والمتعلم للسعدي - آداب المعلم - يوم الأحد 5 ذي…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
📚አዲስ ተከታታይ ኪታብ ደርስ
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛
📚 آدَابُ الْمُعَلِّمِ وَالْمُتَعَلِّمِ
✅የአስተማሪና የተማሪ አዳብ!!
↪️ክፍል ሁለት
🎧በዚህ ክፍል የአስተማሪ አዳብ ተዳሷል በደንብ ይደመጥ!!
📰የኪታብ pdf➘
t.me/https_Asselefya1/8298
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛
📚 آدَابُ الْمُعَلِّمِ وَالْمُتَعَلِّمِ
✅የአስተማሪና የተማሪ አዳብ!!
↪️ክፍል ሁለት
🎧በዚህ ክፍል የአስተማሪ አዳብ ተዳሷል በደንብ ይደመጥ!!
📰የኪታብ pdf➘
t.me/https_Asselefya1/8298
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
#ዶክተር አብዱ_ል ሓሊም መካከለኛ የግል ክሊኒክ።
ከምንናገርለት በላይ ፀባዩ ይግልፀዋል።ስታዩት ታምኑናላችሁ።በአግልግሎቱ ትረካላችሁ።
እዚህም ጆይን እያላችሁ።
https://t.me/AbuOubeida
ከምንናገርለት በላይ ፀባዩ ይግልፀዋል።ስታዩት ታምኑናላችሁ።በአግልግሎቱ ትረካላችሁ።
እዚህም ጆይን እያላችሁ።
https://t.me/AbuOubeida
Forwarded from Sadat_Business
አሰላሙአለይኩም እነዚህ ሁለት ውንድሞቻችን የስራ መደባቸው
ስም: ቢላል እና ፋይሰል
የስራ አይነት: የዉጭ ቀለም ኮንቴክስትራና ኳርቲዝ እንዲሁም የዉስጥ ኖርማልና ዲኮር የጣልያንና ቱርክ ቀለም ስራ
ስልክ
0910087240
0913708218
ስም: ቢላል እና ፋይሰል
የስራ አይነት: የዉጭ ቀለም ኮንቴክስትራና ኳርቲዝ እንዲሁም የዉስጥ ኖርማልና ዲኮር የጣልያንና ቱርክ ቀለም ስራ
ስልክ
0910087240
0913708218
ከራሳችሁ ቂርአት ሙሉ ርቃችሁ
ለሰዉ ሀላፊት የምታገለግሉ እህቶች
ጤናችሁ ያሰጋል!! እረ እህቴ ቅድሚያ ራስሺ በእዉቀት ገንቢ የግሩፕ አድሚን መሆን አይሸንግልሺ!!ኋላ መመለሻሺ ምንኛ ከፍ!
በዜሮ ታዋቂ ሆነሺ መሪ ሆነሺ እዉቀትሺ
ሲፈተሺ 0+0=0ሲሆን ወይ ዉርደትሺ!!
እህቶች ሆይ ወደ እራሳችሁ ተመለሱ
ቅድሚያ ለራሳችሁ ስጡ!!ሀለፊነትም ከሆነ
ከራሳችሁ ጎን ለጎን ማስከድ ይቻላልኮ!!መች ሙጥጥ ብሎ ቂርአት ጥሎ ሀላፊነት ላይ መሮጥ!? አስቢበት የማዳም ዋይፈይ ግዜዊ ነዉ ለራስሽ ቅድሚያ ተጠቀሚበት ከዛ ለሰዉ..........✍️

➧አስተዋይ እቁ እንስት ማለት!!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ጥሩ ሰው ከሆንሽ የምታጭው ሰው አይኖርም ነገር ግን የሚያጣሽሰው ይኖራል ሁሌም በአቋምሽ ፅኚ አትቀያየሪ በእርጋታ በስፋት አገናዝብሽ ተረጂ እኩል አትሁኝ አይቶ ማለፊና ሰምቶ መቻል ባህሪሽ ይሆን ዝምታ አቢዢ ታማኝ ሆኚ ታማኝነት የሙዕሚን መገለጫ ነው
➧ከማይመለከታት እና ከማያገባት ነገር ሁሉ እራሷን ያራቀች!
➧ሀቅን በመናገር ላይ ወገተኝነት የለለባት!
➧ሀራምን ከማየትም ከመስማትም ፈፅማ የራቀች!
➧ንግግር አሳንሳ ምላሷን በዚክር የጠመደች በኸይር ወቅቷን እምታሳልፍ!
➧በታዘዘችበት ቀጥ ያለች ከተከለከለችው ሁሉ ፈፅማ የራቀች!
➧መህረሟ ያልሆኑ ወንዶችን አይኗን እነሱ ላይ ከመትከል የራቀ እነሱን ከማየት አይናን ሰበር ያደረገች!
➧ንግግሯ የተረጋጋ?
➧በሁሉም ነገር የተረጋጋች ለነገር እማቸኩል ተባልኩ ብላ እማትጨነቀ!
➧ጊዜዋ ወቅቷ በኸይር በኢልም በሙሀደራ በዚክር በቂርአት እምታሳልፍ!
➧በመጀመርታ ወደ ዱንያ አለም የመጣችበትን አላማ ጠንቅቃ የምታውቅ መጨረሻዋም ወደየት እንደሆነ አውቃ ለቀሪ ሀገሯ ስንቅ በመሰነቅ ላይ የተጠመደች ጥብቅ እንቁ እንስት ነች!
✍️ተነካክቶ የተወሰዴ!!!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴

Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
☞መምከርንም ብቻ ሳይሆን አመካከርንም አብረን እንማር።ምክር ማለትኮ አንድን ሰው ወደተሻለ መልካም መንገድ መጠቆም ነው።እየሰደቡ መክረነዋል ማለት የአፍ ወሬ ብቻ ነው የሚሆነው።ሁጃ አቁመንበታል ማለትም ያላካሄዱ በመሄድ ከሆነ ዋጋ ቢስ ነው።ነሲሃ ማለት ፍፁም ኸይርን ለሌሎች መመኘት አይደለእንዴ?
⇛«ከጠላቴ የመጣን ምክር አልቀበልም።ከወዳጄ ከሆነ ግን በአስቸኳይ እቀበለዋለሁ!» ያለ ታዋቂ ቀደምት ነበርኮ። ይሄም ጠላት መስሎ መቅረብ ምክርን ዋጋቢስ የሚያደርግበት ብዙ አጋጣሚ እንደሆነ ይጠቁማል። የተሳሳተን ሰው ስናርም…፦
☞ በቅድሜያ በዚያ በምንመክረው ነገር ላይ ዕውቀቱ ይኑረን።
☞ጉዳዩን የፈፀመው እሱ ራሱ መሆኑን እናረጋግጥ።
☞ ወደተሻለ መንገድ ስንመክረው እሺ ብሎ መቀበሉን ወይም ይሄ ባይሳካ ካለበት ጥፋት አነስ ወዳለው ጥፋት መመለስ መቻሉን ለማወቅ እንጣር።
☞በወንድማችን ላይ ሸይጧንን ማገዝ በሚመስል መልኩ ወደ እልህ የሚያመሩ ቃላቶችን ከመጠቀም መቆጠባችንን እናረጋግጥ።
☞ ልስላሴ የተሞላበትን መንገድ እንከተል።
t.me/AbuSufiyan_Albenan

በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ) – د (2) آداب المعلم والمتعلم للسعدي - آداب المعلم - يوم الأحد 5 ذي…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
د (3) آداب المعلم والمتعلم للسعدي - آداب المتعلم - يوم الثلاثاء…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
📚አዲስ ተከታታይ ኪታብ ደርስ
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛
📚 آدَابُ الْمُعَلِّمِ وَالْمُتَعَلِّمِ
✅የአስተማሪና የተማሪ አዳብ!!
↪️ክፍል ሶስት
🎧በዚህ ክፍል የተማሪ አዳብ ተዳሷል በደንብ ይደመጥ!!
📰የኪታብ pdf➘
t.me/https_Asselefya1/8298
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛
📚 آدَابُ الْمُعَلِّمِ وَالْمُتَعَلِّمِ
✅የአስተማሪና የተማሪ አዳብ!!
↪️ክፍል ሶስት
🎧በዚህ ክፍል የተማሪ አዳብ ተዳሷል በደንብ ይደመጥ!!
📰የኪታብ pdf➘
t.me/https_Asselefya1/8298
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ጀግናዬ
ስሜትህን በተደጋጋሚ ከሚደርስበት ጉዳት ለመከላከል ሲባል የተወሰኑ ሰወቸን ከህይወት መዝገብ ላይ መቀነስ ደካማነት ሳይሆን ጥበብ ነው ብዬ አምናለሁ።
t.me/nuredinal_arebi
ስሜትህን በተደጋጋሚ ከሚደርስበት ጉዳት ለመከላከል ሲባል የተወሰኑ ሰወቸን ከህይወት መዝገብ ላይ መቀነስ ደካማነት ሳይሆን ጥበብ ነው ብዬ አምናለሁ።
t.me/nuredinal_arebi
➱ለብቻሽ ከሆንሽ የጥገና ሰራተኛ ቤትሽ እንዲገባ አትፍቀጂ። የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል «ሴት ካለ መህረም ጉዞ አታደርግም፤ መህረም በሌለበት ወንድ አሷ ዘንድ አይገባም»
📖[[ቡኻሪ ዘግበውታል]]
t.me/Abu_Dujanah_Online_merkez
📖[[ቡኻሪ ዘግበውታል]]
t.me/Abu_Dujanah_Online_merkez