آداب المعلم والمتعلم للسعدي .pdf
4.9 MB
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
📚 متن رسالة آداب المعلم والمتعلم
✍ لِلعَلَامَةِ عَبْدِالرَّحَمْنِ بْنِ نَاصِرِ السِّعْدِيِّ - رحمه الله تعالى
📚አዳቡ አል ሙዓሊም ወል ሙተዓሊም (የአስተማሪና ተማሪ አዳብ (ስነ-ስርዓት)
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
📚 متن رسالة آداب المعلم والمتعلم
✍ لِلعَلَامَةِ عَبْدِالرَّحَمْنِ بْنِ نَاصِرِ السِّعْدِيِّ - رحمه الله تعالى
📚አዳቡ አል ሙዓሊም ወል ሙተዓሊም (የአስተማሪና ተማሪ አዳብ (ስነ-ስርዓት)
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
د (1) آداب المعلم والمتعلم للسعدي -ترجمة الشيخ ومقدمة الرسالة -…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
📚አዲስ ተከታታይ ኪታብ ደርስ
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛
📚 آدَابُ الْمُعَلِّمِ وَالْمُتَعَلِّمِ
✅የአስተማሪና የተማሪ አዳብ!!
↪️ክፍል አንድ
📰የኪታብ pdf➘
t.me/https_Asselefya1/8298
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛
📚 آدَابُ الْمُعَلِّمِ وَالْمُتَعَلِّمِ
✅የአስተማሪና የተማሪ አዳብ!!
↪️ክፍል አንድ
📰የኪታብ pdf➘
t.me/https_Asselefya1/8298
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ስንት ልክ እንደ እህታቸዉ ትኩረት ሰጥተዉ
የሚከታተሉ እና የሚቆጣጠሩ የሱና ወንድሞች አሉ። ሀቂቃ ወንድ ማለት የሱና እህቱን ልክ እንደ እናቱ ልጂ ትኩረት የሚሰጥ ነዉ።ሀቂቃ ዲን እያስተማረ ደግሞ በግልም ጉዳይ አይዞሺ አብሽሪ ብሎ ከጎን ሲሆን እንዴት ደስ ይላል ወላሒ!
➧እንድህ ያሉ ወንዶች በሺዎች ይወለዱ ያብዛልን!
እኔ ቃል መግለጫ ሁላ ጠፍቶኛል ሳስብ እንባ የሚቀድመኝ💧አላህ ይጠብቅህ!አላህ መልካሙ ሁሉ ይግጠምህ!ደረጃህን ከፍ ያድርገዉ።ለሷ የሆነ ለኔም የሆነ ያክል ነዉ።የኔ መልካም አላህ መልካሙ ይግጠምሺ ሙሉ ደስታሺ ያሳየኝ!የኔ ጠንካራ በርቺልኝ!!
✍️የፋሩቅ አክስት
t.me/https_Asselefya1

تلاوة طيبة- من سورة الغاشية/ أ.د. سليمان الرحيلي حفظه الله
سليمان الحلاق
➾ቁርአን በኡለሞች አንደበት
➖➖➖➖➖➖➖➖
👉የሸህ ሱለይማን አሩሀይልይ ጣፋጭ ቂርአት (አላህ ይጠብቃቼው )
✅ ከቁርአን ጋር እንኑር‼️
http://t.me/https_Asselefya1
➖➖➖➖➖➖➖➖
👉የሸህ ሱለይማን አሩሀይልይ ጣፋጭ ቂርአት (አላህ ይጠብቃቼው )
✅ ከቁርአን ጋር እንኑር‼️
http://t.me/https_Asselefya1
➲ሱና ሶላቶችን በቤት ውጥ መስገድ ያለው ጥበብ ምንድን ነው?
ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሒመሁሏህ እንድህ ብለዋል
✍️ሱና ሶላትን በቤት ውስመስገድ ጥበቡ፦
➛ለኢኽላስ የቀረበ ይሆናል
➛ ከሪያህ የራቀ ይሆናል
➛ቤት መቃብር ከመምሰል ይወገዳል(ይወጣል)
➛ቤተሰቦችን ለሶላት ማነሳሳትና ሶላትን እንድወዱ ያደርጋል
ምንጭ፦ [ፈታዋ ኑሩን ዐለ`ደርብ 2፤8]
t.me/Abu_Dujanah_Online_merkez
ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሒመሁሏህ እንድህ ብለዋል
✍️ሱና ሶላትን በቤት ውስመስገድ ጥበቡ፦
➛ለኢኽላስ የቀረበ ይሆናል
➛ ከሪያህ የራቀ ይሆናል
➛ቤት መቃብር ከመምሰል ይወገዳል(ይወጣል)
➛ቤተሰቦችን ለሶላት ማነሳሳትና ሶላትን እንድወዱ ያደርጋል
ምንጭ፦ [ፈታዋ ኑሩን ዐለ`ደርብ 2፤8]
t.me/Abu_Dujanah_Online_merkez
ለፈተናወች አትንበርከክ‼️
--------------------------------------------------
►አወ የሆነ ጊዜ ላይ ትፈተናለህ‼️
►አወ የሆነ ጊዜ ላይ ብቻህን ትቀራለህ‼️
►አወ የሆነ ጊዜ ላይ ሁሉም ይተውሀል‼️
►አወ የሆነ ጊዜ ላይ ያመንከው ይከዳሀል!
►አወ የሆነ ጊዜ ላይ ገንዘብ ይቸግርሀል‼️
►አወ የሆነ ጊዜ ላይ በፀና ትታማለህ‼️
►አወ የሆነ ጊዜ ላይ እጂግ ትፈተናለህ..
.... .....ግን ወርቅ እንኳን በእሳት ተፈትኖ ነው ወርቅ ሚሆነው እና ፅና።
አስተውል ያ ግዑዙ ወርቅ እንኳን እሳቱን ተቋቁሞ ፈተናውን አልፎ ወርቅ ከተባለ..... አንተ ሰው የተባልከው ከሁሉ የምትልቀው ፍጥረት ይሄን ማለፍ እንደት ያቅትሀል?
ሁሉም ያልፋል ግን መቼም ተስፋ አትቁረጥ በአሏህ የተመካ ተሳቆም ተንቆም አይቀርም።
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
👉ሀቅ ነው ወላሂ ፈተና በሂወታችን የማይቀር ነው! በተፈተን ጊዜ الصبر ማድረግ ግድ ነው።

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➧ተብላችሁል¡ማለቴ ተብለናል እሺ!
➧ብላሻለች የማሒር እናት በቃ ትችያለሺ.................እደሩ!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
(باسْمِكَ ربِّ وَضَعْتُ جنْبِي وبِكَ أَرفَعُهُ، إن أمسَكْت نفْسِي فارحَمْها، وإنْ أرسَلْتَها فاحْفَظْها بما تَحفَظُ به عبادَك الصَّالِحِينَ)
سورَة النّازِعَات كَاملَة_القارِئ أحمَد الشافعــي
القارِئ أحمَد الشافعــي
- سورَة النّازِعَات ڪاملَة......
🎙القارِئ أحمَد الشّافعــي
➲ውሀ ምድርን ህያው እንደሚያደርጋት ሁሉ ቁርአንም ቀልብን ህያው ያደርጋታል።
➧ ኢብኑል ቀይም!!
https://t.me/https_Asselefya1
🎙القارِئ أحمَد الشّافعــي
➲ውሀ ምድርን ህያው እንደሚያደርጋት ሁሉ ቁርአንም ቀልብን ህያው ያደርጋታል።
➧ ኢብኑል ቀይም!!
https://t.me/https_Asselefya1
የ አንዳንዶች ጉዳይ አሳዛኝ ነው።
በትዳር ጊዜ አንድት ሴት የምትመረጠው ለ4ት ነገር ስትባል ነው።ከሁሉ በፊት የመጀመሪያውን ቦታ የሚዘው ግን ድን ነው።በወንዱም ላይ እነዚህ መሰፈርቶች ተግባራዊ ይደረጋለሁ።በመሆኑንም ዛሬ ላይ ከአንዳንድ አባቶች የሚታየው ነገር "ሀሳባቸው"ይህ ነው ለማለት አዳጋች ነው።የማወራው ደግ ተብለው ስለሚታሰቡት እና ሰለፍያን ተረድተዋል ስለሚባሉት ነው።ልጆችን ለትዳር በሚጠይቁ ጊዜ ይሄነው በማይባል ምክንያት ባል ሁኖ የመጣን የሚመልሱ አካላቶች አላህን ሊፈሩ ይገባቸዋ።የአንዳንዶች መስፈርት መልእክተኛው ካስቀመጡት በላይም ነው የሚመስለው።ዲን ነው አይባል፡ዲን ያለው መጥቶላቸዋል፣ሀብት አይሉ፣ሀብት ያለው መጥቶላቸዋል፣ውበት ያለው ከሆነ ውበት ያለው መጥቶላቸዋል።የጥሩ ቤተሰብ ከሆነ ይሄም መጥቶላቸዋል።ከዚህ ቡኋላ ምንድን ነው የሚፈልጉት? ነው ወይስ 4ቱንም ነጥቦች አንድ ሰው ላይ ካላገኘሁት ነው? ይሄን ከሆነ የምትፈልጉት ይሄ እድል ጠባብ ነው።መቀደም ያለበትን አስቀድሙ። በልጃችሁም ላይ ሆነ በሌሎች ወጣቶች ላይ አላህን ፍሩ።ከዚህ ቡኋላ ወንጀል ቢሰሩ ለዚህ ምክያቱ እናንተ እንደሆናችሁ እመኑ።እጃችሁ እንዳለበት እርግጠኛ ሁኑ።የእናንተ ልጆች ከማንም በላይ አይደሉም።ወደ ኋላ ዘወር ብላችሁ ታሪክን ጠይቁ።መኽር እንኳን የሚከፍሉት ያልነበራቸው በምን መልኩ ነው ያገቡት?የዛን የውድ መልእክተኛ ልጅ የሆነችውን የጀነት ወጣት ሴቶች አለቃ የተባለቸው "ፋጡማ"ረዲዬ_ሏሁ አንሃ በምንድን ነው ያገባቸው? አንተ እና ልጅህ ማን ሁኖችሁ ነው ከየተኛው ፕላኔት ነው የወረዳችሁት? አባት የሌለው ልጅ ይዛልህ እንድትመጣ ነው የምትፈልገው? በሙስሊሙ ላይ አላህን ልትፈሩ ይገባል።አላህን ፍሩ።ብትችሉ ሸልማችሁ ዳሩ።ይሄ እናተ ላይ የሚጀመር ታሪክ አይደልም።
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/AbuOubeida

Forwarded from ❝ አቡ ዱጃናህ 𝐎𝐧𝐥𝐢𝐧𝐞 ቂርአት መድረሳ ❞
◾️ቁርአን አቀራር ለሚከብደው ሰው
➧ ሀፊዝ ኢብኑ ሀጀር አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
✅ ቁርአንን (ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይል) በተደጋጋሚ የሚያነብ የሆነ ሰው ምላሱ ይገራለታል። አቀራሩም (ቀስ በቀስ) ገር ይሆንለታል። በተቃራኒው ቁርአንን ችላ የሚል (በተደጋጋሚ የማይቀራ) ሰው ግን ምላሱ (በትክክል መቅራት) ይከብደዋል። አቀራሩንም አይገራለትም።
📚 فتح الباري (٧٩/٩)
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/Abu_Dujanah_Online_merkez
➧ ሀፊዝ ኢብኑ ሀጀር አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
✅ ቁርአንን (ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይል) በተደጋጋሚ የሚያነብ የሆነ ሰው ምላሱ ይገራለታል። አቀራሩም (ቀስ በቀስ) ገር ይሆንለታል። በተቃራኒው ቁርአንን ችላ የሚል (በተደጋጋሚ የማይቀራ) ሰው ግን ምላሱ (በትክክል መቅራት) ይከብደዋል። አቀራሩንም አይገራለትም።
📚 فتح الباري (٧٩/٩)
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/Abu_Dujanah_Online_merkez
Forwarded from قاعـدۃ النورانـية بأَبي عـثـيـمـين
አልቃዒደቱል_በግዳዲያህ_القاعدة_البغدادية.apk
83.6 MB
📲አዲስ አፕልኬሺን ተለቀቀ!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📚አልቃዒደቱል በግዳዲያህ
🎙አቅራቢ አብዱረህማን ኢብኑ ዝናቤ
📰አዘጋጂ አልሙሀጂር አፕ!!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/almuhajir_app
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/kaidah_nuraniyah/202
⬇️ዳዉሎንድ ያድርጉ ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📚አልቃዒደቱል በግዳዲያህ
🎙አቅራቢ አብዱረህማን ኢብኑ ዝናቤ
📰አዘጋጂ አልሙሀጂር አፕ!!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/almuhajir_app
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/kaidah_nuraniyah/202
⬇️ዳዉሎንድ ያድርጉ ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!!
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ) – د (1) آداب المعلم والمتعلم للسعدي -ترجمة الشيخ ومقدمة الرسالة -…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
د (2) آداب المعلم والمتعلم للسعدي - آداب المعلم - يوم الأحد 5 ذي…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
📚አዲስ ተከታታይ ኪታብ ደርስ
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛
📚 آدَابُ الْمُعَلِّمِ وَالْمُتَعَلِّمِ
✅የአስተማሪና የተማሪ አዳብ!!
↪️ክፍል ሁለት
🎧በዚህ ክፍል የአስተማሪ አዳብ ተዳሷል በደንብ ይደመጥ!!
📰የኪታብ pdf➘
t.me/https_Asselefya1/8298
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛
📚 آدَابُ الْمُعَلِّمِ وَالْمُتَعَلِّمِ
✅የአስተማሪና የተማሪ አዳብ!!
↪️ክፍል ሁለት
🎧በዚህ ክፍል የአስተማሪ አዳብ ተዳሷል በደንብ ይደመጥ!!
📰የኪታብ pdf➘
t.me/https_Asselefya1/8298
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
#ዶክተር አብዱ_ል ሓሊም መካከለኛ የግል ክሊኒክ።
ከምንናገርለት በላይ ፀባዩ ይግልፀዋል።ስታዩት ታምኑናላችሁ።በአግልግሎቱ ትረካላችሁ።
እዚህም ጆይን እያላችሁ።
https://t.me/AbuOubeida
ከምንናገርለት በላይ ፀባዩ ይግልፀዋል።ስታዩት ታምኑናላችሁ።በአግልግሎቱ ትረካላችሁ።
እዚህም ጆይን እያላችሁ።
https://t.me/AbuOubeida
Forwarded from Sadat_Business
አሰላሙአለይኩም እነዚህ ሁለት ውንድሞቻችን የስራ መደባቸው
ስም: ቢላል እና ፋይሰል
የስራ አይነት: የዉጭ ቀለም ኮንቴክስትራና ኳርቲዝ እንዲሁም የዉስጥ ኖርማልና ዲኮር የጣልያንና ቱርክ ቀለም ስራ
ስልክ
0910087240
0913708218
ስም: ቢላል እና ፋይሰል
የስራ አይነት: የዉጭ ቀለም ኮንቴክስትራና ኳርቲዝ እንዲሁም የዉስጥ ኖርማልና ዲኮር የጣልያንና ቱርክ ቀለም ስራ
ስልክ
0910087240
0913708218