💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲የጧት ዚክር
➱➱➱➱➱➱

▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.

አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡

ቲርሙዝይ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ነጋዴው ወንድሜ ቂርአት ላይ አደራ .!

የሰው እጅ አላይም ብለህ አላህ በሰጠህ ላይ ሰበብ የምታደርሰው ወንድሜ ሆይ አብሽር አላህ ንግድህን ይባርክልህ ።

ከዝሁ ጋር ተያይዞ ግን በንግድህ ብቻ ላይ አታተኩር #ቂርአት በመቅራት ላይም ጀግና ሁን ዲንህን በዋነኝነት ልታውቅ ይገባካል ከዱንያው በበለጠ መልኩ ።

ስንትና ስንት ወንድሞች አሉ በንግዳቸውም ጀግኖች በቂርአታቸውም ጀግኖች የሆኑ አላህ ያብዛቸው ሓቂቃ እንዲህ አይነቱን ።

ስለዝህ ከነዝህ ተርታ ለመሰለፍ ሞክር ንግዴን ብቻ ብለህ በዱንያ ፍቅር ጥልቅ ብለህ እንዳትቀር ተጠንቀቅ ወንድሜ ይህ ከዲንህም ከቂርአትህም እንዳለ ያርቅካል ይህ ደግሞ ትልቅ ኪሳራ ነው አላህ ይጠብቀን ... !

አንዳንዶችን ስናይ ንግድ ላክ ብቻ ጥልቅ ብለው ገብተዋል ስለ ዲናቸው ምንም ግዛቤ የላቸውም እንዲኖቸውም አይፈልጉም ከንዲህ አይነት ሰዎች አላህ ይጠብቀን .. !!

ዱንያ ላይ በንግድህ ምንም ያክል ብታድግ በወርቅ ቤቶችን ብትገነባ እንኳ ለዲንህ ቦታ ከለለህ #ኪሳራ ውስጥ ነህ አላህ ይጠብቀን ከዝህ ክስረት ።

ስለዝህ ስለዲንህ እወቅ #ቂርአት ቅራ ቁርአንን ቅራ ከአሊፍ ጀምረህ በአላህ ዲን ላይ ግንዛቤ ( ፊቅህ ) ይኑርህ ሓቢቢ አብሽር በትንሽ ግዜ ቆርጠህ ከተነሳህ እመነኝ ትልቅ ደረጃን ትደርሳለህ ዲኑንም ዱንያውንም ስትይዝ ያኔ ተውበሃል በታላቅ ውበት ..።

👉 አላህ ለሁላችንም ያግራልን

አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን አልጀበርቲ

http://t.me/abuUseyminabdurehman
http://t.me/abuUseyminabdurehman
ለግለሰቦች መወገን ⓶
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
⤵️ አድስ አንገብጋቢ ሙሓደራ


📛ሰዎችን በጭፍን መከተል
[ለግለሰቦች]መወገን በተመለከተ ሰፊ ዳሰሳ!!


⛔️ስለጭፍን መከተል ኡለማኦች ምን ዓሉ ድምፀቸዉ!↓↓↓↓↓

🎤ሼይኽ ሷሊሕ ኢብኑ ሰዕድ አሱሓይሚحفظه الله

🎤ሼይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን رحمه الله

🔁ክፍል  ሁለት(የመጨረሻ)


🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
Audio
🔍 ቁርአን ለመሀፈዝ የሚረዱን መንገዶች

👁‍🗨ክፍል ②

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
☞︎︎︎ውድ እህቴ!

ጉዞሽን ቀጥይ በተውሒድ በሡና
አደራ እዳወጭ ከሐሀቁ ጎዳና

በዚሕ ዘመንማ አሁን ባለንበት
ሡና ተደብቆ ቢደዓ ነግሦበት

ባጢሉ ተሥፋፎቶ ሐቁ ባነሠበት
የባጢል እረኞች በተሰራፉበት


ተውሂድ እና ሡናን አጥብቀሽ ያዥ ና ቢደዓን ራቂ
በሠለፎች መንገድ በሡና ታቅበሽ በነሱ ተብቃቂ።


https://t.me/https_Asselefya1
💎ጀግኒት ብያታለሁ💎
▰▰▰▰▰▰▰

➲እዉቀት ያለዉ የሚያስተምረኝ እያልሺ ቁጭ ብለሺ እጂሽ አጣጥፈሺ ወሬ ከመንዳት! አንገትሺ ደፍተሺ ተማሪ ጀግንና ቆራጥ ሁኚ በቃ አንቺም ማስተማር ትችያለሺ!

➲እንደዉም ይህ ላንቺ ጥሩ ነዉ ካስተማርሺዉ ፣ ጥሩ ሚስት ከሆንሺ፣ ከተንከባከብሽዉ ፣ ንግስት አድርጎ በልቡ ሁለየ አንግሶሽ ይኖራል። ክብርሺ ፣ስሜትሺ ፣ሁለየ ይጠብቃል!! በጥቅሉ ቦታ በደንብ የሚሰጥሺ እናማ ጠንክሪ እንጠንክር ለማለት ያክል ነዉ።

➲እኛ ሴቶች ከጠነከርን ብዙ ነገር መስራት እንችላለን የሚያቅተን የለም ከአሏህ ጋር!!

✍️የመንትዮች እናት

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
☞︎︎︎ጓደኝነት-
༄༄༄༄༄

▸የልብ ጓደኛ ና የቅርብ ወዳጅ የክፉ ቀን
ምጥ አዋላጅ መሆኑን አትርሳ ፡፡


.➪ወደ አንድነት መምጣት ጅማሮ ነው።
➪.አብሮ መቆየት እድገት ነው ።
➪አብሮ መስራት ስኬት ነው።


▸በጉዞህ ላይ ወንድም ያስፈልግሀል ያላየኸውን እንድታይ ያልገባህን እንድትረዳ ስህተትህን በግልፅ እንድታስተውል ይረዳሃል፡፡

▸ከሌሎች ራቅ አድርጌ ማየት የቻልኩት በታላላቅ ሰዎች ትከሻ ላይ በመቆሜ ምክነያት ነው ፡፡(issac Newton)



︎ጓደኝነት ማለት ልዩነት ጭራሽ የማይፈጠርበት መሰክ አይደለም የሀሳብ የግንዛቤ የአካሄድ ልዩነቶች ሁሌም ይኖራሉ፡፡ ዋናው ነገር በእነዚህ መካከል ተቻችሎና ተደጋግፎ መጓዙ ላይ ነው።


♲︎︎︎የጓደኝነትን ትርጉም ለመረዳት

༄༄༄༄༄༄༄༄༄༄༄༄༄

☞︎︎︎አንድ እጅ አያጨበጭብም ያለው ማን ነበር?,
☞︎︎︎ምላስ ስህተቶቿ የበዛው አንድ ብቻ ስለሆነች ነው ያለውስ?

☞︎︎︎ወደ ግብህ ስታቀና የሌሎች ድጋፍ ና ምክር ያስፈልግሀል የቅርብ ወዳጅ የልብ ጏደኛ የስራ አጋር ሀይል ና ብርታት መሆኑን አትርሳ ፡፡

▸ፈጣሪ ሙሴን የእስራኤል ልጆችን ከባርነት ቀንበር እንዲያወጡ ወደ ፊርዖን ሲልካቸው አብሮ አጋዥ ወንድማቸውን አድርጎላቸው ነበር እንዲህም ሲል አበሠራቸው -- " ጡንቻህን በወንድምህ እናበረታዋለን " (150)


▸የእስራኤል ልጆችን ከባርነት ቀንበር የማውጣቱ ጉዞ ቀላል አልነበረም እልህ አስጨራሽ ትግልን አድርገዋል።


༆▸ለዚህ ተልዕኮ አጋዥ ይሆን ዘንድ ወንድማቸውን አብሮ አደረገላቸው ፡፡
ወዳጄ ሆይ እኔ መልካም ጓደኛ ነኝን!?
ብለህ ራስህን ጠይቅ!?


︎𝐍𝐮𝐫𝐞𝐝𝐢𝐧 𝐀𝐥-𝐀𝐫𝐞𝐛𝐢

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
Audio
🔍 የወንዶች መገላለጥ

👁‍🗨አዲስ ሙሀደራ

📍ቅጥ ያጣው የወንዶች አለባበስ ተዳሶበታል።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ማህበራዊ ሚዲያን ለዲንም ለዱንያም መጠቀም
~
ማህበራዊ ሚዲያን ሃይማኖታችንን ለመማማር መጠቀም ትልቅ ስኬት ነው። ነገር ግን እዚህ ላይ መቆም አይገባም። ሁሉም እንደተገራለትና እንደ ተሰጥኦው ወገኑን በመርዳት ላይ ቢተጋ መልካም ነው። የህክምና እውቀት ያለው ጠቃሚ ትምህርቶችን ያሰራጭ። የስራ ፈጠራና ጠቃሚ የቢዝነስ ሃሳቦች ያሏችሁ ችላ ሳትሉ የምክር አገልግሎት በመስጠት ወገናችሁን እርዱበት። ኤሌክትሮኒክስ ወይም ሌላ ቴክኖሎጂ ተኮር እውቀቱ ያላችሁ መረጃ በመስጠት ማገዝ ትችላላችሁ። በሌሎችም ዘርፎች እንዲሁ። በተናጠል የሚከብድ ከሆነ ተመሳሳይ ሙያ ያላቸው ተቀናጅተው ቢሰሩት ብዙ ህዝብ መጥቀም፣ ብዙ አጅር ማፈስ ይቻላል።
ከዚህም አልፎ ማህበራዊ ሚዲያን ለነፃ ግልጋሎት ብቻ ሳይሆን ቢዝነስን ለማቀላጠፍ መጠቀምም ይገባል። የራስንም ይሁን የሌሎች ወንድም እህቶችን ምርትና ሌሎች አቅርቦቶችን፣ ሙያና አገልግሎቶችን ማስተዋወቅ፣ ግብይት ማከናወን፣ ዛሬ እየታየ እንዳለው ድለላ መስራት፣ ተቋማትንና የሚሰጡትን አገልግሎት ማስተዋወቅ፣ ... አስፈላጊ እንቅስቃሴ ነው። ስለዚህ የገባችሁበትም፣ ዝንባሌው ኖሯችሁ እያሰባችሁ ያላችሁም በታማኝነትና በሃላፊነት ለመጥቀምም ለመጠቀምም ነይታችሁ ስሩ።
ባይሆን አላህን ፍሩ! ውሸትን ተጠንቀቁ። የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
”يا مَعشرَ التُّجّارِ ! إياكُم والكذبَ“
እናንተ ነጋዴዎች ሆይ! ውሸትን ተጠንቀቁ!" [ሶሒሑ ተርጊብ: 1793]

ብዙ ነጋዴዎች በተለይ በዚህ ዘመን አመፅ የነገሰባቸው፣ ዱንያ አላህን ከመፍራት የጋረዳቸው ሆነዋል። ወደ ዲን የቀረቡ የሚባሉት እንኳ ከሌሎች የተሻሉ መሆን እያቃታቸው ነው። ያስተውሉ! ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡-
إن التجار يبعثون يوم القيامة فجارا، إلا من اتقى الله وبر وصدق
“ነጋዴዎች በትንሳኤ ቀን አመፀኞች ሆነው ነው የሚቀሰቀሱት። አላህን የፈራ፣ መልካምን የሰራ እና እውነትን ያወራ ሲቀር።" [አሶሒሓህ፡ 994]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
▸ጁዩሹል ኢስላም
▸በኑረዲን'አል'አረብ
✍️ለእምነቱ ክብርና ፍቅር ላለው ሁሉ ይድረስልኝ

➱የኢስላም ወታደሮች
➱ጁዩሹል ኢስላም


ወኔ ቀስቃሽ ግሩም ግጥም ተጋበዙልኝ

🎙በኑረዲን አል አረቢ



t.me/nuredinal_arebi/15544
t.me/nuredinal_arebi/15544
✍️ማስታዎቂያ ፦

👉 ከተወሰኑ ቀናቶች ቡሀላ ወደ #ወሎ ምድር የሚሄድ ወርቅ ስላለ ይዘዙ አንድ ላይ እንዲሄድልዎ ለራስዎ ለቤተሰብ ለጓደኛ ለዘመድ አዝማድ ....

@abuUseyminBot
@abuUseyminBot