💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🍂قـال الحافـظ ابـن رجب رحمه الله:

وفي قوله عز وجل: {فاستقيموا إليه واستغفروه}

" إشارة إلى أنه لابد من تقصير في الاستقامة المأمور بها،..فيجبر ذلك بالإستغفار المقتضي للتوبة والرجو؏ إلى الاستقامة ".

‌✍️⁩📖[جامع العلوم والحكم (١ / ٥١٠)]


https://t.me/https_Asselefya1
Audio
[ أُنزل القرآن ليُعمل به، فاتَّخذ النّاسُ قراءتهُ عَملًا ! ]

• كُـن مِـنْ أهـل القـرآن حقًّا

🎤للشيخ: عبد الرَّزاق البدر -حفظهُ الله-


https://t.me/https_Asselefya1
Audio
የቁርአን ውድድር ተሳታፊ
ኮድ-06 ከሀርቡ አካባቢ
https://t.me/DigitalCommando
Audio
🔃አዲስ የጁሙዓ ኹጥባ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

♻️ርዕስ፦ የሸይጧንን ተንኮል/አደገኝነት ለሰዎች ስለማስጠንቀቅ !!

🕌የተደረገበት ቦታ፦መስጂደ ሱናህ ደሴ!

🎙በሸይኽ ሙሐመድ መኪን

حفظه الله

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
@mesjidesunnahbedessie8800
@mesjidesunnahbedessie8800
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲የጧት ዚክር
➱➱➱➱➱➱

▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.

➧አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡

ቲርሙዝይ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
✍ ነጋዴው ወንድሜ ቂርአት ላይ አደራ .!

➱ የሰው እጅ አላይም ብለህ አላህ በሰጠህ ላይ ሰበብ የምታደርሰው ወንድሜ ሆይ አብሽር አላህ ንግድህን ይባርክልህ ።

➱ከዝሁ ጋር ተያይዞ ግን በንግድህ ብቻ ላይ አታተኩር #ቂርአት በመቅራት ላይም ጀግና ሁን ዲንህን በዋነኝነት ልታውቅ ይገባካል ከዱንያው በበለጠ መልኩ ።

➱ስንትና ስንት ወንድሞች አሉ በንግዳቸውም ጀግኖች በቂርአታቸውም ጀግኖች የሆኑ አላህ ያብዛቸው ሓቂቃ እንዲህ አይነቱን ።

➱ስለዝህ ከነዝህ ተርታ ለመሰለፍ ሞክር ንግዴን ብቻ ብለህ በዱንያ ፍቅር ጥልቅ ብለህ እንዳትቀር ተጠንቀቅ ወንድሜ ይህ ከዲንህም ከቂርአትህም እንዳለ ያርቅካል ይህ ደግሞ ትልቅ ኪሳራ ነው አላህ ይጠብቀን ... !

➱አንዳንዶችን ስናይ ንግድ ላክ ብቻ ጥልቅ ብለው ገብተዋል ስለ ዲናቸው ምንም ግዛቤ የላቸውም እንዲኖቸውም አይፈልጉም ከንዲህ አይነት ሰዎች አላህ ይጠብቀን .. !!

➱ዱንያ ላይ በንግድህ ምንም ያክል ብታድግ በወርቅ ቤቶችን ብትገነባ እንኳ ለዲንህ ቦታ ከለለህ #ኪሳራ ውስጥ ነህ አላህ ይጠብቀን ከዝህ ክስረት ።

➱ ስለዝህ ስለዲንህ እወቅ #ቂርአት ቅራ ቁርአንን ቅራ ከአሊፍ ጀምረህ በአላህ ዲን ላይ ግንዛቤ ( ፊቅህ ) ይኑርህ ሓቢቢ አብሽር በትንሽ ግዜ ቆርጠህ ከተነሳህ እመነኝ ትልቅ ደረጃን ትደርሳለህ ዲኑንም ዱንያውንም ስትይዝ ያኔ ተውበሃል በታላቅ ውበት ..።

👉 አላህ ለሁላችንም ያግራልን

✍ አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን አልጀበርቲ

http://t.me/abuUseyminabdurehman
http://t.me/abuUseyminabdurehman
ለግለሰቦች መወገን ⓶
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
⤵️ አድስ አንገብጋቢ ሙሓደራ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

📛ሰዎችን á‰ áŒ­ááŠ• áˆ˜áŠ¨á‰°áˆ
[ለግለሰቦች]መወገን በተመለከተ áˆ°áŠ ዳሰሳ!!


⛔️ስለጭፍን መከተል ኡለማኦች ምን ዓሉ ድምፀቸዉ!↓↓↓↓↓

🎤ሼይኽ ሷሊሕ ኢብኑ ሰዕድ አሱሓይሚحفظه الله

🎤ሼይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን رحمه الله

🔁ክፍል  ሁለት(የመጨረሻ)


🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
Audio
🔍 ቁርአን ለመሀፈዝ የሚረዱን መንገዶች

👁‍🗨ክፍል ②

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
☞︎︎︎ውድ እህቴ!

ጉዞሽን ቀጥይ በተውሒድ በሡና
አደራ እዳወጭ ከሐሀቁ ጎዳና

በዚሕ ዘመንማ አሁን ባለንበት
ሡና ተደብቆ ቢደዓ ነግሦበት

ባጢሉ ተሥፋፎቶ ሐቁ ባነሠበት
የባጢል እረኞች በተሰራፉበት


ተውሂድ እና ሡናን አጥብቀሽ ያዥ ና ቢደዓን ራቂ
በሠለፎች መንገድ በሡና ታቅበሽ በነሱ ተብቃቂ።


https://t.me/https_Asselefya1
💎ጀግኒት ብያታለሁ💎
▰▰▰▰▰▰▰

➲እዉቀት ያለዉ የሚያስተምረኝ እያልሺ ቁጭ ብለሺ እጂሽ አጣጥፈሺ ወሬ ከመንዳት! አንገትሺ ደፍተሺ ተማሪ ጀግንና ቆራጥ ሁኚ በቃ አንቺም ማስተማር ትችያለሺ!

➲እንደዉም ይህ ላንቺ ጥሩ ነዉ ካስተማርሺዉ ፣ ጥሩ ሚስት ከሆንሺ፣ ከተንከባከብሽዉ ፣ ንግስት አድርጎ በልቡ ሁለየ አንግሶሽ ይኖራል። ክብርሺ ፣ስሜትሺ ፣ሁለየ ይጠብቃል!! በጥቅሉ ቦታ በደንብ የሚሰጥሺ እናማ ጠንክሪ እንጠንክር ለማለት ያክል ነዉ።

➲እኛ ሴቶች ከጠነከርን ብዙ ነገር መስራት እንችላለን የሚያቅተን የለም ከአሏህ ጋር!!

✍️የመንትዮች እናት

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1