💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🍂قـال الحافـظ ابـن رجب رحمه الله:

وفي قوله عز وجل: {فاستقيموا إليه واستغفروه}

" إشارة إلى أنه لابد من تقصير في الاستقامة المأمور بها،..فيجبر ذلك بالإستغفار المقتضي للتوبة والرجو؏ إلى الاستقامة ".

✍️📖[جامع العلوم والحكم (١ / ٥١٠)]


https://t.me/https_Asselefya1
Audio
[ أُنزل القرآن ليُعمل به، فاتَّخذ النّاسُ قراءتهُ عَملًا ! ]

• كُـن مِـنْ أهـل القـرآن حقًّا

🎤للشيخ: عبد الرَّزاق البدر -حفظهُ الله-


https://t.me/https_Asselefya1
Audio
የቁርአን ውድድር ተሳታፊ
ኮድ-06 ከሀርቡ አካባቢ
https://t.me/DigitalCommando
Audio
🔃አዲስ የጁሙዓ ኹጥባ


♻️ርዕስ፦ የሸይጧንን ተንኮል/አደገኝነት ለሰዎች ስለማስጠንቀቅ !!

🕌የተደረገበት ቦታ፦መስጂደ ሱናህ ደሴ!

🎙በሸይኽ ሙሐመድ መኪን

حفظه الله

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
@mesjidesunnahbedessie8800
@mesjidesunnahbedessie8800
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲የጧት ዚክር
➱➱➱➱➱➱

▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.

አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡

ቲርሙዝይ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ነጋዴው ወንድሜ ቂርአት ላይ አደራ .!

የሰው እጅ አላይም ብለህ አላህ በሰጠህ ላይ ሰበብ የምታደርሰው ወንድሜ ሆይ አብሽር አላህ ንግድህን ይባርክልህ ።

ከዝሁ ጋር ተያይዞ ግን በንግድህ ብቻ ላይ አታተኩር #ቂርአት በመቅራት ላይም ጀግና ሁን ዲንህን በዋነኝነት ልታውቅ ይገባካል ከዱንያው በበለጠ መልኩ ።

ስንትና ስንት ወንድሞች አሉ በንግዳቸውም ጀግኖች በቂርአታቸውም ጀግኖች የሆኑ አላህ ያብዛቸው ሓቂቃ እንዲህ አይነቱን ።

ስለዝህ ከነዝህ ተርታ ለመሰለፍ ሞክር ንግዴን ብቻ ብለህ በዱንያ ፍቅር ጥልቅ ብለህ እንዳትቀር ተጠንቀቅ ወንድሜ ይህ ከዲንህም ከቂርአትህም እንዳለ ያርቅካል ይህ ደግሞ ትልቅ ኪሳራ ነው አላህ ይጠብቀን ... !

አንዳንዶችን ስናይ ንግድ ላክ ብቻ ጥልቅ ብለው ገብተዋል ስለ ዲናቸው ምንም ግዛቤ የላቸውም እንዲኖቸውም አይፈልጉም ከንዲህ አይነት ሰዎች አላህ ይጠብቀን .. !!

ዱንያ ላይ በንግድህ ምንም ያክል ብታድግ በወርቅ ቤቶችን ብትገነባ እንኳ ለዲንህ ቦታ ከለለህ #ኪሳራ ውስጥ ነህ አላህ ይጠብቀን ከዝህ ክስረት ።

ስለዝህ ስለዲንህ እወቅ #ቂርአት ቅራ ቁርአንን ቅራ ከአሊፍ ጀምረህ በአላህ ዲን ላይ ግንዛቤ ( ፊቅህ ) ይኑርህ ሓቢቢ አብሽር በትንሽ ግዜ ቆርጠህ ከተነሳህ እመነኝ ትልቅ ደረጃን ትደርሳለህ ዲኑንም ዱንያውንም ስትይዝ ያኔ ተውበሃል በታላቅ ውበት ..።

👉 አላህ ለሁላችንም ያግራልን

አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን አልጀበርቲ

http://t.me/abuUseyminabdurehman
http://t.me/abuUseyminabdurehman
ለግለሰቦች መወገን ⓶
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
⤵️ አድስ አንገብጋቢ ሙሓደራ


📛ሰዎችን በጭፍን መከተል
[ለግለሰቦች]መወገን በተመለከተ ሰፊ ዳሰሳ!!


⛔️ስለጭፍን መከተል ኡለማኦች ምን ዓሉ ድምፀቸዉ!↓↓↓↓↓

🎤ሼይኽ ሷሊሕ ኢብኑ ሰዕድ አሱሓይሚحفظه الله

🎤ሼይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን رحمه الله

🔁ክፍል  ሁለት(የመጨረሻ)


🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
Audio
🔍 ቁርአን ለመሀፈዝ የሚረዱን መንገዶች

👁‍🗨ክፍል ②

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru