💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
هدایة المستفید ٤
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓸

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
➰ያውም ለተውሂድ???

➮ሰው ዜና ለመስማት አስር ሀያ ሺ ብር ወጭ አድርጎ ቲቪ ይገዛል!

➮ሬዲዮ ለማዳመጥ ቴፕ ይገዛ።ያውም ርካሽ ፖለቲካን ለመስማት

➭እኛ የተውሂድን ትምህርት ለማሰራጨት ትንሽ ነገር ማድረግ እንዴት ይከብደናል???

➮የተውሂድን ዘር ለመዝራት መርዘኛውንና አደገኛውን የሽርክን ተክል ለመንቀል የጋራ ርብርብ ያስፈልጋል ።ኑ ተጋግዘን ተረባርበን ተውሂድን እንዝራ!!

👉ከበሰለ አንደበት ✍️አቡ ሀፍሷ

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/Yetwhidtrii
https://t.me/Yetwhidtrii
Audio
▪سورة الكهف

🎙تلاوات القارئ #عبدالله_الخلف

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
ሁዘይፋ ኢብኑል የማን መስጂድ የውሀ ፕሮጀክት
===============================

በሁዘይፋ ኢብኑል የማን መስጂድ የከርሰ ምድር ውሀ ፕሮጀክት እየተቆፈረ ይገኛል። ለዚህም ፕሮጀክት የሚያስፈልገው አጠቃላይ ወጪ 6,800,000(ስድስት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺ ብር) ሲሆን ከአከባቢው ማህበረሰብ እና ከአንዳንድ አህለል ኸይሮች  እንቅስቃሴ በማድረግ 2,200,000(ሁለት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ ብር) በመሰብሰብ ፕሮጀክቱ  ተጀምሯል። ይሁንና ፕሮጀክቱን ከፍፃሜ ለማድረስ ያልተከፈለ 4,8,00,000(አራት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ ብር)እዳ አለበት።
ስራውም ወደ መጠናቀቅ እየደረሰ በመሆኑና በውላቸው መሰረት ወደ አስገዳጅ ክፍያ የገቡ በመሆኑ ክፍያውን ለማጠናቀቅና ቀሪ ሂሳቡን  ለመዝጋት የእናንተ ወንድምና እህት እገዛ በከፍተኛ  ደረጃ የሚያስፈልጋቸው በመሆኑ የበኩላችሁን ድጋፍ እንድታደርጉላቸው በአላህ ስም እንጠይቃለን።

አካውንት 👇👇

1)ንግድ ባንክ
1000465774235(ሁዘይፋ ኢብኑል የማን መድረሳ)

2)አቢሲኒያ ባንክ
115183818 (ሁዘይፋ ኢብኑል የማን መስጂድ)

3)አዋሽ ባንክ
01437999853200(ሁዘይፋ ኢብኑል የማን መስጂድ)


ለተጨማሪ መረጃ ስልክ:-

          ✔0931213121
          ✔0912784898
          ✔0911333761
የለየለት አምባገነን መሪን በማወደስ የሚታወቅ ነው። ግና ምንም ስቅ ሳይለው የሱና ዑለማዎችን "የአምባገነን መሪዎች አሽከር" እያለ ይሳደባል። አገር ምድሩ የሚያውቀው በእናት ዙሪያ የሚያጠነጥኑ የብልግና ስድቦችን በመትፋት ነው። ምንም ሳያፍር (ለነገሩ ማፈሪያ ከየቱ?) "ሳዳት ከማል ተሳዳቢ ነው" እያለ ሲፅፍ "አበጀህ!"፣

"ማሻአላህ!"፣ "አውቀሃቸዋል" እያሉ ከስር ከስር ያጨበጭቡለታል። ነጋ ጠባ ስለ ዘፈን፣ አዝማሪዎች፣ ፊልም፣ ልብ ወለድ ድርሰቶች፣ አርቲ ቡርቲ ሁሉ ሲለቀልቅ ነው የሚታየው። በሃይማኖት ጉዳይ ገብቶ "ረድ" ሲያደርግ በደስታ ይፍነከነካሉ። "እስኪ ገብተሽ አልቀሽ እንደሁ በሩን ዝጊው" አለ ያገር ሰው! ሌላስ ምን የቀራችሁ አለ?! መቼም ጉዳችሁ አያልቅ!

ለማንኛውም ሃሜት፣ የሰው ስም ማንሳት፣ የዑለማእ ክብር የምታሉት ሁሉ ከኢኽዋን የጥፋት አውራዎች ለመከላከልና ሌሎችን ለማሳጣት ያህል እንጂ የምታነሱት እስከ አፍንጫችሁ በሃሜት የተነከራችሁ፣ ለዑለማእ ክብር ቅንጣት ታክል ቦታ የሌላችሁ መርህ አልባዎች እንደሆናችሁ ደጋግማችሁ አሳይታችሁናል። ኢኽዋን! የአጥፊዎች ሁሉ መመሸጊያ ጫካ!
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
< 𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓 > – አስገራሚው የሴቶች ነገር ..... !!
✍ ገና አልገባህም ማለት ነው !!

➾ገርሞ ገርሞ የሚገርም ነው አሉ ሼይኽ ሙሓመድ ወሌ ( رحمه الله ) እውነትም ይገርማል የአንዳንድ ሰዎች ሆኔታቸው ።

➲ራሱን ወደ ዒልም ያስጠጋ ሰው እንዴት ነው #ፎቶ በየቀኑ እየተነሳ ፕሮፋይል የሚያደርገው ?? ትንሽም ማፈርም ቀረንዴ እንደው አላህን መፍራቱንኳ ቢቀር አላሁልሙስተዓን !!

➾ደረሳ ተብሎ ሀፊዝ ተብሎ ኡስታዝ ተብሎ ቃሪእ ተብሎ ሼይኽ ተብሎ ፎቶ እየተነሳ ፕሮፋይል መለጠፍ ምን ይሉታል ??

➲ሼይኽ, ኡስታዝ ከሆንክ ተማሪዎችህ ካንተ ምን ይማራሉ ??? እልቅስ ለነሱ መልካም አርአያ መሆን ሲገባክ ጭራሽ #ሓራም ነገርን ታስተምራለህ ??

➾ሓፊዝ ተብለህ የተከበረው የአላህ ቃል በቃልህ ሸምድደህ ግን እንዲህ አይነት #ሓራምን ስትዳፈር ለቁርአኑ አታስብም አላህን አትፈራም ??

➾ ሴቶችም የመድረሳ ተማሪዎች ተብለው በየአዲስ ልብሱና ጫማ ፎቶ እየተነሳች የምትለቅም ነፍ ነው ምንድነው ግን ችግራችሁ አላህንኳ ባትፈሩ እንደው ለመድረሳችሁ ክብር ( ስም ) እንኳ አይሰቀጥጣችሁም  ??

➲እኔ የሚገርመኝ ነገር #ፎቶ ሓራም እንደሆነ #ለደሩራህ ብቻ እንደሚፈቀድ ከኪታብ እያነበባችሁ እያስቀራችሁም ጭምር ለምን እናንተ ለምታስቀሯቸው ልጆች አርአያ አትሆኑም ሓራም እንደሆነ ??

  ➾ተውንጅ አላህን እንፍራ ወገን ለሰዎች መልካም አርአያ እንሁን ለራሳችንም እያወቅን ጠፍተን ለሎሎች መጥፋትም ሰበብ አንሁን !! ።

➲እንዲህማ ከሆነ የምንቀራው የምናስቀራው ኪታብ አልገባንም ማለት ነው ስለዝህ ደጋግመን ቀርተን ወደ ተግባር መቀየር ይኖርብናል !! ።

➾ ካልሆነማ አላህ ይጠብቀንና አውቀው #ተግባር ከለለ መጀመሪያ እሳት ከምትቀጣጠልባቸው ሰዎች መሆናችን ነው አላህ ይጠብቀን !!።

➲ስለዝህ ባወቅነው ከመስራት ምንም ቅሮት የለንምና አላህን ፈርተን ባወቅነው እንስራ #በተለይ ሰዎችን አስተማሪ የሆናችሁ ሰዎች አቅሪዎች ደረሶች ሓፊዞች በየሚዲያው ፎቶ እየለቀቃችሁ #አትጃጃሉብን አደራ ....... !

➧አላህ ሁላችንንም የተግባር ሰው ያድርገን

✍ አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
http://t.me/abuUseyminabdurehman
http://t.me/abuUseyminabdurehman
Audio
🔊አድስ የጁሙዓ ኹጥባ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️


🕌የተደረገበት ቦታ፡ መስጂደ ሱና ደሴ

🎙በሸይኽ ሙሀመድ መኪን

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@mesjidesunnahbedessie8800
@mesjidesunnahbedessie8800
           ጓደኛ መምረጥ!

የአላህ መልእክተኛ   እንዲህ ብለዋል ፦
  • ሙእሚን የሆነውን ሰው እንጂ ሌላውን አትጎዳኝ (ጓደኛ አትያዝ)

           የአሏህ ፍራቻ ያለዉ ሰው እንጂ ሌላዉ ከምግብህ አይመገብ!

ሶሂህ አቢዳዉድ አልባኒ ጥሩ ነው ብለዉታል


t.me/https_Asselefya1
"ኢማም አህመድን ለ50 አመት ተጎዳኘነው አንድ ቀን በኛ ላይ የበላይነት አላሳየብንም፡፡ "

ዛሬ ወይ ትነሽ ነገር ቀርቶ ፥ ወይ አረብኛ አስተካክሎ መፃፍ ስለቻለ አናትህ ላይ ወጥ ካልሰራሁ የሚል ስንት አለ.. '
#በሚጠቅምህ ነገር ላይ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿احْرِصْ ŘšŮ„ى Ů…ا ŮŠŮŽŮ†Ů’ŮŮŽŘšŮŮƒŮŽŘŒ واسْتَعِنْ باللَّهِ وَلا تَعْجِزْ، وإنْ أَصابَكَ شَيءٌ، فلا تَقُلْ: لو أَنِّي فَعَلْتُ كانَ كَذا وَكَذا، وَلَكِنْ قُلْ: قَدَرُ اللهِ وَما شاءَ فَعَلَ؛ فإنَّ (لو) ŘŞŮŽŮŮ’تٮحُ عَمَلَ الشَّيْطانِ.ď´ž

“በሚጠቅምህ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርህ። በአላህ ታገዝ። አትስነፍ። አንዳች ነገር ባጋጠመህ ጊዜ ይህን ይህን ነገር ባደርግ ኖሮ ይሄ ነገር አይከሰትም አትበል። ነገር ግን ‘አላህ የወሰነው ሆነ። እሱም የፈለገውን ነገር ያደርጋል’ በል። ለው ‘እንዲህ ባደርግ ኖሮ’ የሸይጧንን ስራ ትከፍታለች።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2664

ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic