💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ጀማዓቱ ተብሊግ { 02 }
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
ሼይኽ አልባኒ እንዲህ አሉ፦አንድ ባል ሚስቱን እንድትሸፈን(ኒቃብ እንድትለብስ)ቢያዛት የመሸፈን ግዴታ አለባት።
سلسلة الهدى والنور  رقم{48}

የሱና ወንድሞች አላህ ኒቃቢስቷን ይወፍቃቹ! ሙተበሪጅ አግብታችሁ እሷ እስክትበስል እናንተ ማረራችሁ አይቀርምና!
አላህ ሙተሀጂባ በእውቀት ላይ ሆና የማንንም ፍራቻና ዛቻ ፈርታ ሳይሆን የጌታዋ ትእዛዝ እንደሆነ አምና በዒልም በየቂን የተነቀበችዋን ውስጥ ላይዋ በተቅዋ በሐያእ ሰተር ያለችዋን ሷሊህ  እንስት ይወፍቃችሁ።

✍️የተወሰዴ

https://t.me/https_Asselefya1
እውነት ነው አረግጨ አምኛለሁ።

ስትቸገር ሁሉም አይደለም አንተነትህ ስምህ ይጠፋበታል።

http://t.me/nuredinal_arebi
[["ቢቀርስ ለወሬ ከሆነ????]]
➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺

መቻቻል የሌለው የላላ ጓደኛ፣
በትልቅ ትንሹ ሢሆን ሀሜተኛ!!

ፉክክር በዝቶበት ሊሆን ቅናተኛ፣
ሠላምን ይሰጣል  መሆኑ ብቸኛ!!

ወደድኩት ሠላሜን ወዳጅ ሣላበዛ፣
ባልስቅ ባልጫወት ወሬ ባላበዛ!!

ዝምታ ይሻላል ከማይሆን ዛዛታ፣
በወሬ አይገኝ የጥቅም እርካታ!!

እኔን የቀርብሽኝ ለወሬ ከሆነ፣
ባሉባልታ ነገር ጊዜያችን ባከነ!!

       እኔ ጎዶሎ ነኝ ደከማ ብቸኛ፣
የወንጀሌ ብዛት አድርጎኝ ምርኮኛ!!


[[ስለዚ ጊዜና ቦታ የለኝ እኔሥ ለወረኛ4.]]

     የተፃፈው ሁሉ የአሁን ክስተት
     ሳይሆን  ለሚመጣውም  ለወደፊት
  ትምህርት ነው ተግባባን!!

 
[["ጓደኛ ለመሆን ብቃት ይጠይቃል]]


✍️ተነካክቶ የተወሰዴ!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ያ አላህ አንተ ኸይር አሰማን። የምንሰማውን የሰላም ስምምነትም እውነት አድርግልን። የህዝባችንን መከራ በቃ በለን። ሰላም ካንተ ነውና ሰላምን ስጠን።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
سورة الأحقاف - رمضان ١٤٣٧هـ
القارئ : عبدالله الموسى
▪سورة_الأحقاف كاملة

✍️قراءة خاشعة ومؤثرة

➧ከቁርአን ጋር እንኑር! መልካም ለይል!

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
➧ልብ ከምትደሰትባቼው ነገሮች ቁረአን በተመስጦ ማዳመጥ ነው!!

➧እጂግ መሳጭ ቲላዋ ተጋበዙ!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
🔊 አድስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖

▪️ክፍል  (⓵⓺)

➧ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ የሴቶች የጎላ ሚና በተመለከተ የሚዳስስ!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ


https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

➲የኪታቡን pdf ለማግኘት👇
➧t.me/https_Asselefya1/6385
ዘፈኖችን የስልክ መጥሪያ ማድረግ በየትኛውም ቦታ አይፈቀድም። መስጂድ ውስጥ ሲከሰት ደግሞ ይበልጥ የከፋ ሐራም ይሆናል። ምክንያቱም:-
👉 የመስጂድን ክብር መዳፈር ነው።
👉ለሶላት የማይመጥን ነውረኛ ተግባር ነው። ሰው እንዴት ከጌታው ፊት ቆሞ ይሄ ይሆናል?!
👉ሰጋጆችን መረበሽ አለበት።
👉 መላእክትን አዛ ማድረግ አለበት
። መላእክት ሰዎች በሚፈተኑበት ነገር ይፈተናሉና።
ስለዚህ የስልካችንን መጥሪያ የማይረብሽ፣
ዘፈን ያልሆነ ጠቋሚ ድምፅ ልንመርጥ ይገባል።
=

የቴሌግራም ቻናል፡-
➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
ከትዳር አጋርህ ጋር በሰላም መኖር
ብቻውን ፍቅር ነው ሊባል አይችልም

እውነተኛ ፍቅር ካለሷመኖር ሰላምህን
ሲነሳህ ነው ።


✍️ከዚሁ ሰፈር የተገኘ ነዉ!


➧ያ ሰላም ምንኛ የማረ ነዉ!!
ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ ይላሉ፦

አንዳንድ ሴቶች የሚሰሩት ስራ፣ የቤታቸውን ወግና የትዳራቸውን ሒዎት: ወደ ቅርብ‹ዘመድና› ወደ ጓደኛ ያሰራጫሉ፣ ይሄ ሐራም ነው!።

ولا يحل لامرأة أن تفشيَ سر بيتها أو حالها مع زوجها إلى أحد من الناس "
አንዲት ሴት የቤቷን ሚስጥርና ከባሏ ጋር ያላትን ሁኔታ ለአንድም ሰው ልታሰራጭ አይበቃላትም!።


[ፈትዋ ኢስላሚያህ 3/212[

✍️ተነካክቶ የተወሰዴ!!

https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
✍️አድስ ተከታታይ  ፁሁፍ   🖋ያንተ  ጓደኛህ ማነዉ?!      ➬➬➬➬➬➬➬➬   ➲ክፍል  አስራ አንድ ➤በአላህ ፍቃድ ባለፈው ክፋላችን የመጥፎ ጓደኛን ባህሪ እያየን ነበርን የተወሰኑ ክፍሎችን በርሱ ዙሪያ ዳሰሳን አድርገናል ዛሬም የምንቀጥል ይሆናል ኢንሻ አላህ ። ⓵⓵➭ሓቅን ከማይቀበል ኩራተኛ !! ➲እንዲህ አይነት ሰው በርግጥ ነው ላንተ ጓደኛ እንደማይሆንህ ምክኒያቱም ሓቅን ያላከበረና ያልተቀበለ…
✍️አድስ ተከታታይ ፁሁፍ

🖋ያንተ ጓደኛህ ማነው!?
   ➬➬➬➬➬➬➬➬

➲ክፍል አስራ ሁለት (ማጠቃለያ)

➡️ወንድም እህቶች ሆይ በአላህ ፍቃድ በተከታታይ ክፍላችን ላይ የመልካምና የማጥፎን ጓደኛን በንፅፅር መልኩ በተወሰኑ ክፍሎች በአጭሩ ለመዳሰስ ሞክረናል!!

♦️ይህንን ርእስ የመረጥኩበትን ምክንያቶች በመጀሪያ ክፍል ላይ ለመጥቀስ ሞክሪያለሁኝ በአላህ ፍቃድ ስለዝህ ትኩረት መስጠት አለብን ሰው ከዋለበት ጋር ነው የሚመስለውና!!

♦️መጥፎ ጓደኛ ማነው ባህሪዎቹስ ምንድናቸው ብለን በደንብ ለይተን እና ተገንዝበት ከቻልን እንድንመክረውና ከዝህ ተግባሩ እንዲመለስ ካልሆነ ደግሞ እንድንርቀው እና ከርሱ ጋርም እንዳንጎዳኝ መራቅ እንድንችል ማለት ነው
!!

♦️መልካም ጓደኛ ማነው የዝህ መልካም ጓደኛ ባህሪዎችስ ምንድናቸው ብለን በደንብ እንድናውቀው እና እሱም ከአላህ ፀጋ ስለሆነ በቀንጣጤያችን እንድንይዘው ነው ማለት ነው አላህ ለሁላችንም እንዲህ አይነት መልካም ጓደኛን ይወፍቀን!!

♦️ወንድም እህቶች ሆይ እኛ ለሰዎች መልካም ጓደኛ ነን ወይንስ መጥፎ ጓደኛ ነን እስኪ እራሳችንን እንፈትሽ ?? መቼም ጓደኛ የለለው የለምና ለሰዎች መልካም ጓደኛ ነን ወይንስ መጥፎ ጓደኛ ነን ??

♦️ከኛ በኩል የሚስተካከል ነገር ካለ ቶለ ብለን ባማስተካከል መልካም ተወዳጅ አላህም ዘንድ ሰዎችም ዘንድ መልካም ጓደኛ መሆን አለብን ማለት ነው አላህ ይወፍቀን!!

♦️ ወንድም እህቶች ጓደኛችሁ ማን እንደሆነ ማን እንደሆነች በደንብ አጥኑ ካልሆነ " ከአህያ ጋር የዋለች ጊደር..... ተምራ ትመጣለች " እንደተባለው እንዳትሆኑ ወገኖቼ!!

♦️አላህ ለሁላችንም መልካም ጓደኞችን ይወፍቀን ከመጥፎ ጓደኞችም አላህ ይጠብቀን እነሱንም ወደ መልካምነት አላህ ይምራቸው!!

➧እንግዲህ ውድ ወንድም እህቶች በቻልኩት በአቅሜ ትንሽ ልሞጫጭር ብየ ነውና ተከታታይ ክፍላችን በዝሁ ተጠናቋል አላህ ከተጠቃሚዎች ያድርጋን በሌላ ፅሁፍ እስከምንገናኝ ድረስ

والسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

✍️በወንድማችሁ  አብዱረህማንአቡ ዑሰይሚን

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman

https://t.me/https_Asselefya1
06 - شرح أصول السنة
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
➡️ አዲስ ተከታታይ ትምህርት
  ➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛

📚 أصول السنة للإمام أحمد

☑️ ክፍል 06


➧የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7396

🎙በተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም ሀፊዘሁሏህ ተዓላ!!!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
@SheikhMuhammedZainAdam
👉ለፈገግታ ...

☑️ኮፒ ፔስት ያለቦታው ዋጋ ያስከፍላል❗️
➖ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

➧ሸሁ መስጂዱ ውስጥ ያሉ ታዳሚያንን ዘና ለማድረግ አስበው እንዲህ አሏቸው:-

➾በህይወት ከኖርኩባቸው አመታት ውስጥ በላጩ ሚስቴ ካልሆነች ሴት ጋር የነበረኝ ወቅት ነው !!

✍️ታዳሚያኑ በሸሁ ንግግር ግራ ተጋቡ ፤ክው አሉ። ❓

➾ሸሁ ንግግራቸውን ቀጠሉ። <<አዎ! በነኛ ወርቃማ ጊዚያት ሁሌም ከእናቴ አጠገብ ነበርኩ>> ብለው ንግግራቸውን ሳይቋጩ መስጂዱ በተክቢራ ቀለጠ።

▪የተወሰኑትም አይናቸው እንባ አቀረረ።

➾ዳዕዋው ተጠናቀቀ ፤ሁሉም ወደቤቱ ተመለሰ። ከታዳሚያኑ መካካል አንዱ የሸሁን ንግግር እንደወረደ ኮፒ ፔስት በማድረግ እራት እያቀረበችለት ላለችው ሚስቱ "በህይወት ከኖርኩባቸው አመታት ውስጥ በላጩ ሚስቴ ካልሆነች ሴት ጋር የነበረኝ ወቅት ነው" ብሎ ቁጭ አደረገው።

✍️የሆስፒታሉ ቃል አቀባይ እንደገለፀው ከሆነ ሀኪሞች በግለሰቡ አናት ላይ ተሰንቅሮ የነበረውን ትሪ ለማውጣት 5 ሰዓታት የፈጀ ስኬታማ ቀዶ ጥገና ማከናወናቸውን ነው።

➾የሚያሳዝነው ሚስቱ በትሪው አናቱን ለሁለት ሳትገምሰው በፊት "አዎ! በነኛ ወርቃማ ጊዚያት ሁሌም ከእናቴ አጠገብ ነበርኩ" ብሎ የኮረጀውን የሸሁን ንግግር መጨረስ ይቅርና መጀመር አለመቻሉ ነበር።

👉የመልዕክቱ ጭብጥ የሰሙትን ሁሉ አለቦታው መዘርገፍ ዋጋ ያስከፍላል።

✍️ኮፒ (copy)

➧ለተጨማሪ ወደ ቻናላችን ጎራ ይበሉ!!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/abuUseyminabdurehman