💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
☑️ባህሪሽ አይመችም
  âž–âž–âž–âž–âž–âž–âž–

ስትተዋወቂ መቅለስለስ አብዝተሽ፡
በማይተገበር ግሩም ቃል ተሞልተሽ፡
በህልምሽ ቃል ኪዳን ትዳርን መስርተሽ፡
የምላስ ላይ ጎጆ የሱና ቤት ሰርተሽ፡


ለትዳር ፈልጎሽ ሲያየው አላማሽን፡
ተቃራኒ ሆነ ሲያስተውል ውስጥሽን
፡

መልካም ነበር ያኔ ቃልሽ እንደ ትውፊት፡
የፍቅር እስትንፋስ ልብሽ ነበር ወንፊት፡
መጀመሪያ ሲያውቅሽ
ከማግባትሽ በፊት፡

ሳቅና ጨዋታ ተስፋሽ አይሰለችም፡
በተግባር ህይወት ላይ ውብ ቃልሽ የለችም፡

እውነት ስናወራ ችግር አለሽ አንችም፡
ያገባሽ ጊዜና ባህሪሽ አይመችም፡


        ✍️ኑረዲን ''አል'' አረቢ

https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
➧ጎበዝ መሆን ቢያቅትሺ ከጎበዞቹ ሰፈር አትራቂ አንድ ቀን ጎበዝ ትሆኛለሺና!!
በዙሪያሺ ያሉት ሰዎች ፈትሺ በድንሺ እንድትጠነክሪ የሚያግዙሺ ወይስ ዛሬ ነገ እያሉ የሚያሳንፉሽ? ንቂ ማነዉ ያለዉ በዙሪያሺ?

✍️
እህቴ ቂርአት ከበደኝ ብለሺ ከቂርአትቦታ እንዳትርቂ ጠበቅ አድርገሺ ያዢዉ አይዞሺ ታሸንፊዋለሺ!!የምን ተስፍ መቁረጥ ቀርተሺ ያለፍሺዉን እንደት እንዳፍለሺዉ ዘወር ብለሺ አስቢና ከዛ የጀመርሺዉን ጠበቅ አድርገሺ ያዢዉ አይዞሺ ዉዷ!!


✍️
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Video message
#تــلاوات

﴿ مَا كَانَ لِلَّهِ أَن ‌ يَتَّخِذَ ⁩ ‌ مِن ⁩ ‌ وَلَدٍ ⁩ ۖ سُبْحَانَهُ ۚ إِذَا قَضَىٰ أَمْرًا فَإِنَّمَا يَقُولُ لَهُ كُن فَيَكُونُ﴾

‏⤜ مريم: 35
▫️قال الشافعي رحمه الله: "إذا كان لك صديق يعنيك على الطاعة فشد يديك به فإن اتخذ الصديق صعب ومفارقته سهل"
📓{حلية الأولياء (4/101)}

➲ኢማሙ አሻፊዒይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ "ወደ አሏህ የሚያቃርብህ ጓደኛ ካላህ አጥብቀህ ያዘው!! ጓደኛን መያዝ (ማግኘት) አስቸጋሪ ነው ከጓደኛ መለያየት ቀላል ነው።"

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➲"ልብ የአይን ተከታይ ( ተጎታች) ነው ይባላል ፣ ያስለመደውን ይለምዳል ።
አይን መጥፎ ነገርን በለመደ ግዜ ቀልብም ይህንኑ መጥፎ የሚለምድና የሚመኝ ይሆናል ። መልካሙም ላይ እንዲሁ ነው ። እናም አይኖቻችንን ከሓራም እንጠብቅ ። መልካም ነገርን እናስለምዳቸው ።

✍️የተወሰዴ!!
አንዳየ ሰዎች እኛን የጎዱ እየመሠላቸዉ
ሆን ብለዉ
መረጃ በሌለዉ ነገር ይዘምቱብናል!

አላወቁምጂ ጥንካሬ እንደሚጨምርልን
አይ ከንቱ ድካም!!!

በሀቅ ላይ እስከቆምን ድረስ የሰዎች ከንቱ ዘመቻ
ከመንገዳችን
አያቆመንም የበለጠ ቢያጠነክረንጂ!!

✍️

https://t.me/https_Asselefya1
👉በጧቱ አሥታወሥኩሽ
➺➺➺➺➺➺➺➺➺

አትበጅህም ብሎ ደጋግሞ መከረኝ :
የምወደው ጓዴ ውዴ እስኪ ንገሪኝ :
አትበጂኝም እንዴ በአላህ አናግሪኝ?


ማትጠቅሚ ከሆነ ንገሪኝ እባክሽ፡
ያለ ወትሮው ዛሬ በጧቱ አሥታወሥኩሽ፡
እኔ ምን አውቃለሁ ለምን እንደሆነ፡
የማሥበው ቀርቶ ያላሰብኩት ሆነ፡

እሥኪ በአንች አንደበት እውነቱን ንገሪኝ፡
በሀሣብ ወጥመድ ውሥጥ ገብተሽ አታዙሪኝ፡
የሚሆን ከሆነ እውነቱን ንገሪኝ፡

ማትጠቅሚ ከሆነ ንገሪኝ እባክሽ፡
ያለ ወትሮው ዛሬ በጧቱ አሥታወሥኩሽ፡


✍️ከዚሁ ሰፈር እንዳገኘሁት!

https://t.me/https_Asselefya1
هدایة المستفید ۳
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓷

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
➭ዑመር ኢብኑ ዐብዱልዐዚዝ ረሒመሁላህ

⇛"ዝምታ የሚያበዛና ከሰዎች መቀላቀል የሚሸሽ ሰው ካያችሁ ጥበብን ያስተምራችኋልና ከዚህ ዓይነቱ ሰው ተጠጉ"

➩ዝምታን የመሰለ ትልቅ ጥበብ የለም! ዝምታ ለሚገባውም ሰው ትልቅ መልስ ነው።
🍺ሰካራሙ'ና ልጁ…! መሳቅ አይቻልም‼
ኡስታዝ፦ሙሐመድ አሕመድ
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan