💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اللَّهُمَّ إِنَّا نَسْأَلُكَ مِن فَضْلكَ وَرَحْمَتك..
ሙሓደራ_ጠቃሚ አደራዎች
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም ዓሉ-ኢማም
☑️አዲሥ ሙሓደራ
▱▱▱▱▱▱▱

         →ርዕስ↓
➺➺➺

📌وصــــــــايــــــا نافعــــــــــة!!

✍️ጠቃሚ አደራዎች!!

🕌 ወግዲ ሰላም መስጂድ!!

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም ዓሉ-ኢማም


➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6500
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6500
Audio
☑️ኢላህ ማለት ምን ማለት ነው ?!

🏷ከደርስ የተቆረጠ

🎙በኡስታዝ ሙሓመድ ሲራጂ

https://t.me/Muhammedsirage
⇛ማፍቅር መታደል ነው።ክብርን መጠበቅ ደግሞ ከማፍቀርም በላይ ነው። ስታፈቅር ክብረቢስ በሚያስብልህ ደረጃ አይሁን።ይሄ እንዳይሆን ከፈለግክ ደግሞ በሸሪዓው መሠረት አፍቅር። መፈቀር ያለበትን ብቻ ማለት ነው።

☞አንዳንዶች አፈቀርኩ ብለው ያብዳሉ። እሱን ተከትሎ ክብራቸውን ይጥላሉ። ኋላ ላይ አንዱ ወደኋላ ሲያፈገፍግ ደግሞ የባሰ ክብረቢስ ይሆናሉ።



✍️ከዚሁ ሰፈር የተገኘ!!
☑️ባህሪሽ አይመችም
  

ስትተዋወቂ መቅለስለስ አብዝተሽ፡
በማይተገበር ግሩም ቃል ተሞልተሽ፡
በህልምሽ ቃል ኪዳን ትዳርን መስርተሽ፡
የምላስ ላይ ጎጆ የሱና ቤት ሰርተሽ፡


ለትዳር ፈልጎሽ ሲያየው አላማሽን፡
ተቃራኒ ሆነ ሲያስተውል ውስጥሽን

መልካም ነበር ያኔ ቃልሽ እንደ ትውፊት፡
የፍቅር እስትንፋስ ልብሽ ነበር ወንፊት፡
መጀመሪያ ሲያውቅሽ
ከማግባትሽ በፊት፡

ሳቅና ጨዋታ ተስፋሽ አይሰለችም፡
በተግባር ህይወት ላይ ውብ ቃልሽ የለችም፡

እውነት ስናወራ ችግር አለሽ አንችም፡
ያገባሽ ጊዜና ባህሪሽ አይመችም፡


        ✍️ኑረዲን ''አል'' አረቢ

https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
ጎበዝ መሆን ቢያቅትሺ ከጎበዞቹ ሰፈር አትራቂ ንድ ቀን ጎበዝ ትሆኛለሺና!!
በዙሪያሺ ያሉት ሰዎች ፈትሺ በድንሺ እንድትጠነክሪ የሚያግዙሺ ወይስ ዛሬ ነገ እያሉ የሚያሳንፉሽ? ንቂ ማነዉ ያለዉ በዙሪያሺ?

✍️
እህቴ ቂርአት ከበደኝ ብለሺ ከቂርአትቦታ እንዳትርቂ ጠበቅ አድርገሺ ያዢዉ አይዞሺ ታሸንፊዋለሺ!!የምን ተስፍ መቁረጥ ቀርተሺ ያለፍሺዉን እንደት እንዳፍለሺዉ ዘወር ብለሺ አስቢና ከዛ የጀመርሺዉን ጠበቅ አድርገሺ ያዢዉ አይዞሺ ዉዷ!!


✍️
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Video message
#تــلاوات

﴿ مَا كَانَ لِلَّهِ أَن ‌ يَتَّخِذَ ⁩ ‌ مِن ⁩ ‌ وَلَدٍ ⁩ ۖ سُبْحَانَهُ ۚ إِذَا قَضَىٰ أَمْرًا فَإِنَّمَا يَقُولُ لَهُ كُن فَيَكُونُ﴾

‏⤶ مريم: 35
▫️قال الشافعي رحمه الله: "إذا كان لك صديق يعنيك على الطاعة فشد يديك به فإن اتخذ الصديق صعب ومفارقته سهل"
📓{حلية الأولياء (4/101)}

ኢማሙ አሻፊዒይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ "ወደ አሏህ የሚያቃርብህ ጓደኛ ካላህ አጥብቀህ ያዘው!! ጓደኛን መያዝ (ማግኘት) አስቸጋሪ ነው ከጓደኛ መለያየት ቀላል ነው።"

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➲"ልብ የአይን ተከታይ ( ተጎታች) ነው ይባላል ፣ ያስለመደውን ይለምዳል ።
አይን መጥፎ ነገርን በለመደ ግዜ ቀልብም ይህንኑ መጥፎ የሚለምድና የሚመኝ ይሆናል ። መልካሙም ላይ እንዲሁ ነው ። እናም አይኖቻችንን ከሓራም እንጠብቅ ። መልካም ነገርን እናስለምዳቸው

✍️የተወሰዴ!!
⇛ይነጋል  ብለን ተኛን።ይኸው ነጋ…

⇛ያልፋል ብለን ተስፋ ስናደርግም
ያልፋል ወላሂ።
    
ደግ አደራችሁ!✍️የተወሰዴ!