💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
⇛ አንዱ ወጣት ትልቅ ሴትን በመውደዱ ምክንያት ሰዎች ክፉኛ ሲተቹት ዑመር ቢን  አቢ ረቢዐ የገጠማትን ግጥም አነበበላቸው።…ግጥሙም እንድህ ይላል፦

تعشقتها  شمطاء شاب ولدها
وللناس فيما يعشقون مذاهب


⇛የግጥሟ ጥቅል መልእክትም «ሰዎች  ሲያፈቅሩ የሚከተሉት የራሳቸው የሆነ  መዝሀብ አላቸው»የሚል ነው።

ከዚሁ ሰፈር የተገኘ ነው
ጠበቅ አድርገዉ የሚይዙን አጥብቀን እንይዛለን!
የለቀቁን ግን አንለማመጥም እንለቃለን!


SO በሚጠቅመን ላይ ትኩረት ሰጥተን እንትጋ
ለማይረባ ችላ ለሚል ደግሞ መንገዱ ለቀቅ🚗!


✍️ ደግ አምሹ!
سورة المجادلة
<unknown>
➲ውብ የረፋድ ቲላዋ
➻➻➻➻➻➻➻➻➻

➛ቀልብህ ውስጥ ያለውን በሽታ በአለም ላይ አሉ የሚባሉ ዶክተሮች እንዲያስወግዱልህ ብትሯሯጥ እንደ ቁርአን ያለ ፈውስ በፍፁም አታገኝም።

♦️ሸይኽ ዑሰይሚን (ሸርሁ አልካፊያ አሻፊያህ 1/198)

{اللهم اجعل القرآن العظيم ربيع قلبي ونور صدري وجلاء  همي وذهاب حزني…}

መልካም ቀን
ይቺን ቁረአን የምደጋግማት ስለምወዳት ነው! በማስተንተን አዳምጧት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
4_5949303297289489419.pdf
2.4 MB
➧የሒዳየቱል ሙስተፊድ ኪታብ pdf !!

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
هدایة المستفید ۱ { مقدمة}
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓵[مقدمة]

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
"ሴት ሆይ! ወንድ ልጅ አንቺን ካጣሁ እሞታለሁ ካለሺ  እመኝኝ አስቀድሞ ሊደፍሺ ነዉ።

✍️እኔ አይደለሁም ያልኩ ስዘዋወር አግቼዉ ነዉ!
🏷እስኪ ጁሙዓ ነው ፈገግ እያላችሁ…

⇛…በኢብኑል-ጀውዚና በሚስቱ መካከል አለመግባባት ተፈጠረና ከቤት ወጣች…። አለመግባባቱ ቢኖርም እሱ ደርስ በሚሰጥበት ቦታ ትገኝ ነበር።አንድ ቀን እሱ ደርስ በሚሰጥበት ቦታ ተገኘችና ከሁለት ረጃጅም ሴቶች ጀርባ ተቀመጠች። ነገር ግን በነዚህ ረጃጁም ሴቶች ምክኒያት ኢብኑል ጀውዚ ሚስቱን ማየት አልቻለም(ጋርደውታል) ከዚያም እንድህ ሲል ገጠመ፦
أيَا جَبَلينِ مِنْ بَشَرٍ
أزاحَا النورَ عَنْ بَصَري


سَـألـتُـكُـمَـا بِـربِّـكُـمَـا
قَـلـيـلاً كَي أَرَى قَمَري

t.me/AbuSufiyan_Albenan
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🏷እስኪ ጁሙዓ ነው ፈገግ እያላችሁ… ⇛…በኢብኑል-ጀውዚና በሚስቱ መካከል አለመግባባት ተፈጠረና ከቤት ወጣች…። አለመግባባቱ ቢኖርም እሱ ደርስ በሚሰጥበት ቦታ ትገኝ ነበር።አንድ ቀን እሱ ደርስ በሚሰጥበት ቦታ ተገኘችና ከሁለት ረጃጅም ሴቶች ጀርባ ተቀመጠች። ነገር ግን በነዚህ ረጃጁም ሴቶች ምክኒያት ኢብኑል ጀውዚ ሚስቱን ማየት አልቻለም(ጋርደውታል) ከዚያም እንድህ ሲል ገጠመ፦ أيَا جَبَلينِ مِنْ…
የ አርበኛን ግጥም ፈፅሞ አማረኛ መሸከም አይችልምና…የግጥሙ መልዕክት ግን እንድህ የሚል ነው፦

«እናንተ ሁለት የሰው ተራራዎች ሆይ!
ብርሓኔን ከ አይኔ አስወገዳችሁብኝ


በፈጠራችሁ እጠይቃቹኃለው ጨረቃዬን(ሚስቴን) ትንሽ አይ ዘንድ(ዘወር በሉልኝ) የሚል መልዕክት አለው።
☑️ወቀሳ የምታበዙብኝ ሰዎች?

እኔ የማልከታተለዉን ቻናል በዚች አለቅም!በቃ ይሄ አቋሜ ነዉ።

✍️የምከታተላቸዉ በትኩረት ከታች ልጠቁም!

〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

t.me/SheikhMuhammedZainAdam

t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed

https://t.me/IbnuMunewor

t.me/SadatKemalAbuMeryem

https://t.me/Muhammedsirage

https://t.me/AbumuslimAlarsi

https://t.me/UstazKedirAhmed

https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

t.me/abuUseyminabdurehman

t.me/husseinali210

t.me/AbuSufiyan_Albenan

t.me/nuredinal_arebi

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur

t.me/IbnuMuhammedzeyn

t.me/abu_reyyis_arreyyis

t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ከዚህ ዉጭ ብዙ አሉ አላህ ይጠብቃቸዉ
እኔ የምከታተለዉ ብዙ ግዜዬ እኚህ ናቸዉ
።

እኔ የማልተገብረዉ ለሰዉ ማስተላለፉ ጥሩ አይደለም እና ቻናል እያመጣችሁ አስተላልፊ አስተዋዉቂ የምትሉ አልሰማችሁም በቃ።

✍️binet Aragaw
ትዕግስትና ትሩፋቶቹ !!
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
↪️አድስ ~ መሓደራህ
➺➺➺➺➺➺➺➺

👉ትዕግስት እና ትሩፋቶቹ !!!

📱በአሳይታ ዓሊ ኢብኑ አቢ ጧሊብ መስጂድ ግንባታ ግሩፕቀጥታ ስርጭት የተደረገ!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
@Asayta_Aliy_Ebnu_Abitolib_Mesjid

🎙በአብዱረህማን  አቡ ዑሰይሚን

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman
☑️እሽ በይ መርሀባ
➟➟➟➟➟➟➟

በተውሒድ በሱና የተሥተካከለች፡
በሰለፎች ፋና ቀጥ ብላ የቆመች፡
እናትና አባቷን ወዳጂና አክባሪ፡
ረጋ ሰከን ያለች ባለ ድንቅ ባህሪ፡


ይህችን ልጂ ካያችሁ ጠቁሙኝ አደራ፡
በመንሀጀ=ሰለፍ ልጓዝ ከሷ ጋራ፡
በተግባር ቀጥ ያለች ፍትሀዊ ዳኛ፡
ጂልባቢሥቷ ቆንጆ የተውሒድ አርበኛ፡
ለዚህች ጀግና ወጣት ባረገኝ ምርኮኛ፡
እኔ አልፀፀትም ሆንኩኝ እድለኛ፡
ድንቅ አመለ=መልካም የሆነች ታታሪ፡
ለተውሒድ ለሱና ታጋይ ተቆርቋሪ፡
ሰለፍይ የሆነች የኢሥላም ዘማሪ፡

ይህችን ድንቅ ጀግና ካያችሁ ጠቁሙኝ፡
እኔ ብጠፋችሁ በሥንኛ አሥታውሱኝ፡
እንደዚህ አይነቷ ማለፍ የለባትም፡
እሷን ካገኘሁኝ እመጣለሁ የትም፡

ሴት የሚል ሥም ያለው ተመሳሳይ copy ሞልቷል በሰፈሩ፡
ሚሥት ነው የጠፋ ከተውሒድ ከሱናው ያልወጣ ከፈሩ፡


ሥለዚህ
ኦርጂናሏን ጀግና እርሷን ካገኛችሁ፡
አደራ ጠቁሙኝ ለአሏህ ብላችሁ፡
መልካም አንደበቷ ውብ ሀሣብ መፍለቂያ፡
ሸይጧን  እንዳይመራኝ ፍቱን መጠበቂያ፡
ይህችን ጀግና ወጣት ካያችሁ ጠቁሙኝ፡
ተዐወኑ ብሏል አደራ እንዳትረሱኝ፡


የማላውቅሽ ሆይ!
መልዕክቴን ካየሽው ድንገት በጨለፍታ፡
ሹክረን ሊላህ ብለሽ ለአለማት ጌታ፡
እሽ አህለን ወሰህለን በይኝና ሁቢ ፡
የአሏህ ሥጦታ ነሽ  በይ ከቤቴ ግቢ፡


ለማወቅ ባልችልም የኔን መጨረሻ፡
ሙያ ባይኖረኝም ባልሆንም ወጌሻ፡
የሪዝቃችን ጉዳይ በአላህ እጂ ነው፡
ከኛ ሚጠበቀው ሰበቡን ማድረሥ ነው፡
ከዐንች ጋ ሥንሆን ትንሽ ይበቃናል አለበት በረካ፡
ብዙ ጥቅም አለው የሀላሉ ኒካ፡


እናማ
ለአንች ካሥደሰትኩሽ ከተግባባን እኛ፡
 áˆ˜á‹ľáŠ¸áˆŠá‹­ ነው ቢሉሽ አትሥሚ ወረኛ
ሀላሌ ላድርግሽ ይዠሽ ከቤት ልግባ፡
በሸርጡ አሸብርቀን በይ ነይ እንጋባ፡
መሥፈርቱን ካሟላሽ እሽ በይ መርሀባ፡

ወጣኝ!!!"
✍️ኑረድን አል=አረቢ



¶የተወሰዴ👇
t.me/nuredinal_arebi

https://t.me/https_Asselefya1
🚫 መሳቅ አይቻልም! 🚫 هاهاهاها
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን (አለህ ይጠብቃቸው)
እውነተኛ ሱማያዎች ቤተቻው ላይ ቁጭ ይላሉ፡፡
ምክንያቱም የአላህን ቃል ተግባራዊ ለማድረግ ሲሉ


አላህ እንዲህ
وَقَرْنَ فِى بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ ٱلْجَٰهِلِيَّةِ ٱلْأُولَىٰ ۖ وَأَقِمْنَ ٱلصَّلَوٰةَ وَءَاتِينَ ٱلزَّكَوٰةَ وَأَطِعْنَ ٱللَّهَ وَرَسُولَهُۥٓ ۚ 
በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ፡
፡ እንደ ፊተኛይቱ መሃይምነት ጊዜ መገለጥም በማጌጥ አትገለጡ፡፡ ሶላትንም በደንቡ ስገዱ፡፡ ዘካንም ስጡ፡፡ አላህንና መልክተኛውን ታዘዙ፡፡  አሕዛብ 33

https://t.me/https_Asselefya1