💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنُوا اذكُرُوا اللَّهَ ذِكرًا كَثيرًا﴾

•القارئ #محمد_الطويل -رحمه الله-

https://t.me/https_Asselefya1
سورة العصر
Abu Useymin
➧ሱረቱል ዓስር በቀስታ አቀራር!

🎙በአብዱረህማንአቡ ዑሰይሚን

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman
Audio
🔊 አድስ የኪታብ ቂርአት


▪️ክፍል  (⓼)

➧ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ የሴቶች የጎላ ሚና በተመለከተ የሚዳስስ!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ


https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

➲የኪታቡን pdf ለማግኘት👇
➧t.me/https_Asselefya1/6385
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
✍️አድስ ተከታታይ ፁሁፍ 🖋ያንተ ጓደኛህ  ማነዉ!?    ➬➬➬➬➬➬➬➬ ➲ክፍል  አስር ➤ ባለፉት ክፍሎቻችን ላይ የመጥፎ ጓደኛ ባህሪ የተወሰኑትን አይተን ነበር በአላህ ፍቃድ እንቀጥላለን ። ⓻➮ እውቀትን ከመማር ይልቅ እንደ ፍየል ቁጭ ብሎ የጫትን አቃቃም ከተማረ !! ➲ወንድሜ / እህቴ እንዲህ አይነት ሰው ክብሩን አልጠብቅ ብሏልና ክብርም አይገባውም ሰው እንዴት ወደ ፍየልነት ካልተቀየርኩኝ…
✍️አድስ ተከታታይ  ፁሁፍ

  🖋ያንተ  ጓደኛህ ማነዉ?!
     ➬➬➬➬➬➬➬➬

  ➲ክፍል  አስራ አንድ

➤በአላህ ፍቃድ ባለፈው ክፋላችን የመጥፎ ጓደኛን ባህሪ እያየን ነበርን የተወሰኑ ክፍሎችን በርሱ ዙሪያ ዳሰሳን አድርገናል ዛሬም የምንቀጥል ይሆናል ኢንሻ አላህ ።

⓵⓵➭ሓቅን ከማይቀበል ኩራተኛ !!

➲እንዲህ አይነት ሰው በርግጥ ነው ላንተ ጓደኛ እንደማይሆንህ ምክኒያቱም ሓቅን ያላከበረና ያልተቀበለ ከትክክለኛ አዕምሮ ካላቸው ሰዎች ስለማይመደብ ማለት ነው ።

➤ስለዝህ አንድ ሰው ሓቅ ከተብርራራለት ቡሀላ እንቢ ካለ አልቀበልም ካለ ይህ ሰው ኩራተኛ ነው ነብያችን ﷺ እንዳሉት ማለት ነው ስለዝህ ሓቅን ተቀባይ ይሁን ወዶና መርጦ !!

➲ያለበትን የተበላሸና የላዠቀ አቋም ላለመልቀቅ ብሎ ሓቅን የሚገፈትር ከሆነ ይህ ሰው ነፍስያውን እንደ አምላክ አድርጎ ነውና የያዘው ልቀቀው አንተም ነብስያን ማምለክ ማለት ሓቅን አለመቀበል እና እሷ ባዘዘችው ሁሌም መታዘዝ ማለት ነው ሓራም ቢሆንም እናም ከነብስያ አምላኪ ራቅ ሓቅን ተቀባይን ተጎዳኝ ።

⓵⓶➭አንተ ሓቅን ስትይዝ የሚርቅክ !!

➤በቢድዓና በሽርክ በነበርክበት ግዜ ካንተ ጋር ሲጨፍር የነበረ ሰው ወደ ሓቅ ስትመጣ በዛኛው አለም እያለክ ወዳጅህ እንደነበረው ሁላ ወደ ሓቅ ስትመለስ ደግሞ ያንተ ጠላትህ ለመሆኑ ምንም ጥርጥርም የለውም እናም ይህን ሰው ተጠንቀቀው ።

➲ወንድሜ ሆይ ይህ ሰው እየገፋፋህና ያለውና የሱ ፋላጎት አንተንም ከሓቀኛው መንገድ ወደ ባጢል መልሶ በሽርክና በቢድዓው ላይ እንደርሱ እንድትዋኝለት ነውና ይህ ክፉ ሰው ነው ለራሱ ጓደኝነት ብሎ አንተን ወደ ገደል እየጠራህ ነው እናም እንዳትሰማው ይጩህ ዝም ብሎ ጎሮሮው ሲደርቅ ይተወዋልና ።

➤በሽርክና በቢድዓህ ላይ በነበርክበት ግዜ ካንተ ጋር ሲተሻሽ እንዳልነበረ ሁላ ዛሬ ደግሞ የመጀመሪያ ጠላት የሚሆንህ እሱ ነው እንደውም አንተ ላይ የሆነ ነገር ለማድረስም ሊፈልግ ይችላል ያንተን ሚስጥርክን ስለሚያውቅ እናም ተጠንቀቅ !!!

⓵⓷➭ ወደ ሽርክና ቢድዓህ የሚጠራህ!!

➲ወደ ሽርክና ቢድዓህ የሚጠራህ እና አጋጣሚ አንተ ሳታውቀው ብትወድቅ እዝህ ወንጀል ላይ እንድትቀጥልበት የሚያበራታታክ ነው ይህ ሰው ግፊቱ ወደ እሳት ነው የሰይጣን ጓድ ነውና አትመነው ሰይጣንን እንደምትጠነቀቀው ሁላ ይህንንም ተጠንቀቅ ።

➤ሰው ወደ ተውሂድና ወደ ሱናህ ይጣራል እንጅ እንዴት ወደ ክህደት ይጣራል ግን እንዲህ አይነት ሰዎች በጣም በዝተዋል በአሁን ግዜ አላህ ይዘንልን ለሁላችንም ያረቢህ ።

➲ወንድሜ ይህንን ሰው ከቻልክ ምከረው ካለበት አዘቅት እንዲወጣ ሰበብ ልትሆንለት ትችላለክና ተመክሮ ካልሰማ ካልተማለሰ ግን የሀገሬ ሰዎች እንደሚሉት " ምከረው ምከረው እንቢ ካለ መከራ ይምከረው " እንደሚሉት ነውና ።

➧ክፍል  አስራ ሁለት ይቀጥላል ኢንሻ አላህ...........🖋

✍️አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/abuUseyminabdurehman

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
✍️አንዳድ ሚስኪን እህቶች ኡስታዝ ዘንድ መታወቃቸዉ የሚያታልላቸዉ አሉ ሙሉ ቂርአት ጥለዉ ኦዶወ/ፁሁፍ ሲያሯሩጡ ይዉላሉ !!

ለራሳቸዉ ግን ኡሱሉ ሰላሳ እንኳን መቅራት አይችሉም።ቂሎች አትሆኑ ቅድሚያ ቅሩ ለራሳችሁ ከዛ ለኡስታዞች ማገዝ ትደርሻለሺ ከራስሺ ቂርአት በተረፈሺ ግዜ እንጂ በራስ ቂርአት ስዓት ወዳ ወድህ አትሩጪ እንዳትከስሪ።

➲ነገርኩሺ በቃ ንቂ!!ለራስሺ ስትችይ ነዉ ለሌላ የምተርፊ!ግን ዝም ብለሺ ኦዶወ ፁሁፍ ስታሮጪ አንቺ ምንም ሳትማሪ ሳቀሪ ሀገር ገብተሺ ቤተሰብሺ ካሉበት ሽርክ በምንሺ ልታላቅቂያቸዉ ነዉ ወይስ አብረሺ ልትጨማለቂ እ!?


እና ንቁ ታዋቂ ሰዎች ዘንድ መታወቃችሁ አይሸንግላችሁ!! እነሱኮ የታወቁት በእዉቀታቸዉ ነዉ አንቺ በዜሮ ትደክሚያለሺ?!ቱ!

✍️binet Aragaw

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
⇛አንዳንዴ እልፍ መሄጃ መንገዶች እያሉህ ለመምረጥ ትቸገራለህ። አንዳንዴ የማይጠቅሙህን ለማስደሰት የሚበጁህን ታሳዝናለህ አንዳንዴ ዝምታ እንደ ሸክም ይከብድሀል ቃላትን ለማውጣት ሚሊዮን ጊዜ ታምጣለህ። አንዳንዴም ያለ እንባ ታለቅሳለህ በእንባህ ውስጥ ትስቃለህ…

⇛አንዳንዴ ውስጥክ ያለውን ለሰዎች ማስረዳት ትፈልግና ቃላት ያጥርካል አንዳንዴ ሠዎችን ማስደሰት ትፈልግና ባላሰብከው መንገድ ሠዎች ያዝኑብሃል አንዳንዴ መደሰት ትፈልግና መሰናክሎች ይበዙብሃል አንዳንዴ ለሁሉም ብርሃን ሁኖ ላንተ ይጨልምብሃል አንዳንዴ .......

t.me/AbuSufiyan_Albenan
Audio
«ቁርአን መሀፈዝ ያለው ጀረጃና እንዴት መሀፈዝ እንዳለብን ተዳሶበታል።»

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
القارئ صلاح البدير | فأما الذين كفروا فأعذبهم
💭🌸خدمة تلاوات🎧
تلاوة الخاشعة

﴿فَأَمَّا ٱلَّذِينَ كَفَرُواْ فَأُعَذِّبُهُمْ عَذَابًا شَدِيدًا فِى ٱلدُّنْيَا وَٱلْأَخِرَةِ وَمَا لَهُم مِّن نَّـٰصِرِينَ ۝﴾

🎙القارئ : صلاح البدير

➧ልባችሁ አሳርፉበት!ሰላም እደሩ!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
#تــلاوات

‏﷽
{إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمَنُواصَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا}

t.me/https_Asselefya1
Audio
▪️‏قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله :

مما يقوي محبة الله في قلب العبد دوام ذكر الله عز وجل وكثرة قراءة القرآن وكثرة الأعمال الصالحة والإعراض عن شهوات النفس وهوى النفس.

📙فتاوى نور على الدرب / ج1 / ص644

#طيب_مسمعيك
t.me/https_Asselefya1
لَّا تَجْعَلْ مَعَ اللَّهِ إِلَهًا آخَرَ فَتَقْعُدَ مَذْمُومًا مَّخْذُولًا(22)  الإسراء

ከአላህ ጋር ሌላ አምላክን አታድርግ የተወቀስክ ረዳት የሌለህ ትሆናለህና።
{ሱረቱል ኢስራዕ 17/22}
ጆይን፦ https://t.me/fejir_tube