Forwarded from Mahir al-Meaqli.sa ماهر_المعيقلي
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
فجرية رائعة وتلاوة عجيبة للشيخ ماهر المعيقلي صلاة فجر يوم عرفة الاثنين 9-12-1434
@mahir_al_meaqli_sa
@mahir_al_meaqli_sa
✅🔺ብዙ ምንዳ የሚያስገኝ ትንሽ ስራ🔺✅
📌♻️ قال رسول الله صل الله عليه وسلم :(لو لا أن أشق على أمتي لأمرتهم بالسواك عند كل صلاة)
📌♻️ የአላህ መልእክተኛ ሰላትና ሰላም በሳቸው ላይ ይሁንና እንዲህ ብለዋል። {{ #ኡመቶቼ_ይቸገራሉ_ባልል_ኖሮ_በእያንዳንዱ_ሶላት_ላይ_ሲዋክ_እንዲጠቀሙ_አዛቸው_ነበር።}}
📌♻️ وقال رسول الله صلى الله عليه وسلم : (السواك مطهرة للفم ومرضة للرب)
📌♻️ የአላህ መልእክተኛ በሌላ ሀዲሳቸው እንዲህ ብለዋል። {{ #ሲዋክ_አፍን_ያፀዳል_የአላህ_ውዴታንም_ያስገኛል።}}
♻️🔺 فوائد السواك 🔺♻️ ከሲዋክ ጥቅሞች🔺♻️
〰〰〰〰〰〰〰🔺🔺〰〰〰〰〰〰
✅🔺 ኢብኑል ቀይም አልጀውዝይ ረህመቱሏሂ አለይሂ "ዛዱል መአድ" በተሰኘው ኪታቡ ውስጥ እነዚህን ዋና ዋና #የሲዋክ_ጥቅሞች ዘርዝሯል።
1⃣. يطيب الفم،
♻️👇አፍን ያሳምራል
2⃣. يشد اللثة،
♻️👇ድድን ያጠነክራል
3⃣. يجلو البصر،
♻️👇እይታን ያጎላል
4⃣. يصفي الصوت،
♻️👇ድምፅን ያጠራል
5⃣. يطرد النوم،
♻️👇እንቅልፍን ያባርራል
6⃣. يرضي الرب،
♻️👇የአላህን ያስወድዳል
7⃣. يعجب الملائكة،
♻️👇መላኢካን ያስደስታል
8⃣. يكثر الحسنات،
♻️👇መልካም ምንዳን ያበዛል
9⃣. يذهب بالحفر،
♻️👇የጥርስ መቦርቦርን ያስወግዳል
🔟. ينشط للقراءة،
♻️👇በንባብ ጊዜ ነሻጣ ይሰጣል
1⃣1⃣. ينشط للصلاة،
♻️👇በሶላት ጊዜ መነቃቃትን ይፈጥራል
2⃣1⃣. ينشط للذكر،
♻️👇በዚክር ሰአት ነቃ እንድንል ያደርጋል
3⃣1⃣. يصحح المعدة،
♻️👇ምግብ እንዲፈጭ አንጀትን ያስተካክላል
4⃣1⃣. يعين على الهضم،
♻️👇የበላነውን ምግብ እንዲበተን ያግዛል
5⃣1⃣. يقطع البلغم،
♻️👇ከጉረሮ አካባቢ ሚወጣው ዝልግልግ ይቆርጣል
📚《(زاد المعاد 4/323)》
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

➢ማንኛዋም ሴት ሽቶ ተቀብታ ወደ መስጅድ ከወጣች እስከምትታጠብ ድረስ ሶላቷ ተቀባይነት የለውም" ብለዋል የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም
[ ሶሒሑል ጃሚዕ 2703]
___
➢"ይህ ጉዳይ ሶላት መስገድን ፈልጋ ወደ መስጅድ በሄደች ሴት ላይ ሐራም ከሆነ ወደ ሱቅና ወደ መንገድ ተቀባብታ የምትወጣ ሴት ሁክሙ እንደት ሊሆን ነው ?
➢ያለ ጥርጥር ሐራምነቱ የበረታና ወንጀልነቱም የከበዴ ነው የሚሆነው" ይላሉ ሼይኽ አልባኒ ረሒመሁሏህ
[ጅልባቡል መርኣቲል ሙስሊማ
ፊልኪታቢ ወሱንናህ 139 ]
✍ Ibnu Seid
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

Audio
➚➶➶➚➶➚➶➚
ሰለፍዮች እነማን ናቸው ???
================>
በሚያምር አንደበት
የሚያምር ገለፃ
ሰለፍዮች አሻኢራ ከሚባል፤ ማቱሪድያ ከሚባል የዘቀጠ ቡድን፤ ኢኽዋን ከማባል የዘቀጠ ቡድን ጋር አንድ ናቸው ማለት ከባድ ስህተት ነው።

MyTone -(ibnu munewr )mohammed ahmed
MP3Cutter
ከኢብኑ ሙነወር ወሳኝ #ሙሐደራዎች
ክፍል ❼
ርዕስ ↷⇣↶
ምክር ለወጣቶች
part "A"
🎙 በኡስታዝ #ኢብኑ_ሙነወር ሀፊዘሁሏህ
➽ ወጣቶች በማህበረሰቡ ዘንድ ትልቅ ቦታ አላቸው። ለማህበረሰብ ለውጥ ትልቅ ሚና ይጫወታሉ። ለዛም ነው ወጣቶች ሲስተካከሉ ሁሉም ማህበረሰብ ይለወጣል ወጣቶች ሲበላሹ ሁሉም ማህበረሰብ ይበላሻል የሚባለው ይህ በብዛት ተከሳች ነው።
➲ በመሆኑም ለወጣቶች መለወጥ ትክክለኛ ሚና የሚኖረው እስልምና ነው።
➽ ኡስታዝ ያቀረበው ምክር ሁሉም ወጣት ሰምቶ ሊለወጥበት የሚገባ ነው።
➚ በርካታ #ጠቃሚ ትምህርቶችን #ከሙሐደራው ይከታተሉ!!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ክፍል ❼
ርዕስ ↷⇣↶
ምክር ለወጣቶች
part "A"
🎙 በኡስታዝ #ኢብኑ_ሙነወር ሀፊዘሁሏህ
➽ ወጣቶች በማህበረሰቡ ዘንድ ትልቅ ቦታ አላቸው። ለማህበረሰብ ለውጥ ትልቅ ሚና ይጫወታሉ። ለዛም ነው ወጣቶች ሲስተካከሉ ሁሉም ማህበረሰብ ይለወጣል ወጣቶች ሲበላሹ ሁሉም ማህበረሰብ ይበላሻል የሚባለው ይህ በብዛት ተከሳች ነው።
➲ በመሆኑም ለወጣቶች መለወጥ ትክክለኛ ሚና የሚኖረው እስልምና ነው።
➽ ኡስታዝ ያቀረበው ምክር ሁሉም ወጣት ሰምቶ ሊለወጥበት የሚገባ ነው።
➚ በርካታ #ጠቃሚ ትምህርቶችን #ከሙሐደራው ይከታተሉ!!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
⬅️ المرأة الصّالحة ليست معصومة
لكنَها إذا ذُكِّرت تذكرت وإذا نُصِحت قبلت
و عادت عن خطئِها و استغفرت ..
فــجزى الله خيرا من ذَكرهَا ونَصحَها ودَعى لهَا غيبا
➪መልካምና ሷሊህ ሴት ማለት ፍፁም ከስህተት የጠራች ናት ማለት አይደለም
ነገር ግን እሷን ለየት የሚያደርጋት ደረቅና ግትር አይደለችም
𒊹︎︎︎የዘነጋችውን ነገር ባስታወስካት ጊዜ ወይም ምክርን ስትመክራት ትቀበላለች ከስህተቷም ትመለሳለች ጌታዋንም ምህረትን ትጠይቃለች!!

የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦
“ሲያነጋ በእኔ ላይ አስር ጊዜ ሰላዋት ያወረደ፤ ሲያመሽም አስር ጊዜ በእኔ ላይ ሰለዋት ያወረደ የቂያማ (ትንሳኤ) ቀን ምልጃዬ (ሸፈዓዬ) ታገኘዋለች።”
📚 ጦብራኒ ዘግውታል አልባኒ ተርጊብ ወተርሂብ (1/273) ላይ ሶሂህ ብለውታል።
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
“ሲያነጋ በእኔ ላይ አስር ጊዜ ሰላዋት ያወረደ፤ ሲያመሽም አስር ጊዜ በእኔ ላይ ሰለዋት ያወረደ የቂያማ (ትንሳኤ) ቀን ምልጃዬ (ሸፈዓዬ) ታገኘዋለች።”
📚 ጦብራኒ ዘግውታል አልባኒ ተርጊብ ወተርሂብ (1/273) ላይ ሶሂህ ብለውታል።
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
القارئ: إسلام صبحي
سورة الكهف
تلاوة رائع🌸
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
القارئ: إسلام صبحي
سورة الكهف
تلاوة رائع🌸
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
🔸ኢብኑ መስዑድ እንዲህ አሉ፦ ከቀናት ሁሉ ታላቅ ቀን ጁምዓ ሲሆን ፥ ከወራት ሁሉ ታላቅ ወር ደግሞ ረመዳን ነው ።
📕 مصنف ابن أبي شيبة 2555
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
📕 مصنف ابن أبي شيبة 2555
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Photo
➪ከበራእ ኢብኑ ዓዚብ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ከአላህ መልእክተኛ (ﷺ) የሚከተለውን ዘግቧል፦
“𒊹︎︎︎በቂዕ አልገርቀድ በተባለው መካነ መቃብር ከአንድ ጀናዛ ጋር ነበርን። ነቢዩ (ﷺ) መጡና ተቀመጡ። ከራሳችን ላይ በራሪ ያረፈብን ያህል አንገታችንን ደፍተን በዙሪያቸው ተቀመጥን። እሳቸው ለሟች “ለህድ” ያበጃሉ። «ከቀብር ቅጣት በአላህ እጠበቃለሁ» አሉ ሦስት ግዜ። ከዚያም እንዲህ አሉ፦ “አማኝ ባሪያ የዚህች ዓለም ህይወቱን አጠናቆ ወደ መጭው ዓለም በሚጓዝበት ወቅት መላእክት ከርሱ ዘንድ ይወርዳሉ። እንደፀሀይ ያበራሉ። ከጀነት ከፈኖች አንዱን ይዘዋል። ከጀነት ሐኑጦችም አንዱን ይዘዋል። ከአጠገቡ ይቀመጣሉ። ከዚያም የሞት መላእክ ይመጣና ከወደራሱ በኩል ይቀመጣል። “አንቺ መልካም ነፍስ ሆይ! የአላህን ምህረትና ውዴታ ለመጎናፀፍ ውጭ” ይላታል።
‘የውሃ’ ጠብታ ከጠጭዋ አፍ ላይ እንደምትፈሰው ‘በቀስታ’ ትወጣለች። ይይዛታል። በሚይዛት ወቅት ለቅፅበት እንኳ ከእጁ ላይ አያቆያትም። መላእክት ይቀበሉታል። ከዚያ ከከፈኑና ከሐኑጥ ላይም ያደርጎታል። ከርሷ እጅግ ማራኪ ሽታ ይወጣል። ይዘዋት ወደ ላይ ይወጣሉ። በመላእክት አጠገብ ባለፉ ቁጥር፦ “ይህች ፃድቅ ☞︎︎︎ነፍስ የማን ናት?” በማለት ይጠይቃሉ። “እገሌ የእገሌ ልጅ” ተብሎ በመልካም ስያሜው ይነገራቸዋል። ከሰማይ ይደርሳሉ። እንዲከፈትላቸው ይጠይቃሉ። ይከፈትላቸዋል። የዚያ የሰማይ መላእክት እስከ ቀጣዩ ሰማይ ይሸኟታል። እነዚያኞቹም ተቀብለው ይሸኟታል።በዚህ ሁኔታ አላህ ካለበት ሰማይ ትደርሳለች። አላህም፦ “የባሪያዬን መዝገብ ዒልይን ውስጥ አስፍሯታል። ወደ ምድር መልሱትም። ከርሷ ፈጥሬያችሗለሁ። ወደርሷም እመልሳችኋለሁ። ከርሷም ለሁለተኛ ግዜ እቀሰቅሳችኃለሁ።”ይላል።
ነፍሱ ወደ አካሉ ትመለሳለች። ሁለት መላእክት ይመጣሉ። ከአጠገቡ ይቀመጣሉም። “ጌታህ ማን ነው? ” ይሉታል። “ጌታዬ አላህ ነው” ይላቸዋል። “ሃይማኖትህ ምንድን ነው?” ይሉታል። “ሃይማኖቴ እስልምና ነው” ይላቸዋል። “ይህ ከመካከላችሁ የተላከው ሰው ምንድን ነው?” ይሉታል። “የአላህ መልእክተኛ ነው” ይላቸዋል። “ይህንን ማን አሳወቀህ?” ይሉታል። “የአላህን መፅሃፍ አነበብኩ፥ አመንኩበትም።” ይላቸዋል። ከወደ ሰማይ እንዲህ የሚል ተጣሪ ይጣራል፦ “ባሪያዬ እውነት ተናግሯል። የጀነት ፍራሽ አዘጋጁለት። እስከጀነት የሚያሳይ በራፍም ክፈቱለት።” የጀነት መልካም መዐዛና ሽታ ያገኛል። ዓይን ማየት እስከሚችለው ርቀት ድረስ መቃብሩ ይሰፋለታል።
𒊹︎︎︎ያማረ ፊት ያለው፣ ጥሩ የለበሰና መአዛው የሚያውድ ሰው ይመጣለታል። “አስደሳች ብስራት እነግርሐለሁ። ይህ ትቆጥረው የነበረው ቀን ነው” ይለዋል። “አንተ ማነህ? ፊትህ ብስራት ነጋሪ ነው” በማለት ይጠይቃል ሰውየው። “እኔ መልካም ስራህ ነኝ” ይለዋል። “ጌታዬ ሆይ ከቤተሰቦቼና ከንብረቴ ጋር እገናኝ ዘንድ ቂያማን አድርስ” በማለት አላህን ይማፀናል።
አንድ ካሃዲ የዚህች ዓለም ጉዞውን አጠናቆ ወደ መጭው ዓለም ሊሄድ ሲል ከሰማይ ጥቁር ፊት ያላቸው መላእክት ይወርዳሉ። በእጃቸው ማቅ ይዘዋል። ከአጠገቡ ይቀመጣሉ። ዓይን ማየት እስከሚችለው ርቀት ድረስ። ከዚያም የሞት መላእክ ከወደራስጌው በኩል ይቀመጣል። “አንቺ መጥፎ ነፍስ ሆይ! በአላህ ቁጣ ለመጠበቅ ውጭ” ይላታል። ወደ አካሉ ትሰምጣለች። ከብረት ምጣድ ላይ እንዳረፈ እርጥብ ፀጉር እያቃጠለ ይመዛታል። ይይዛታልም። ወዲያው ከእጁ ተቀብለው ከዚያ “ማቅ” ላይ ያደርጓታል። ምድር ላይ ካሉ ሽታዎች ሁሉ የበለጠ አስከፊ ሽታ ከርሷ ይወጣል። ወደ ላይ ይዘዋት ይወጣሉ። በመላእክት አጠገብ ባለፉ ቁጥር፦ “ይህች እርኩስ ነፍስ የማናት?” በማለት ይጠይቃሉ። “እገሌ የእገሌ ልጅ” ተብሎ ዱኒያ ውስጥ ይጠራባቸው ከነበሩ ስሞች በአስከፊው ይጠሩታል። ከመጀመሪያው ሰማይም ይደርሳሉ። እንዲከፈትላቸው ይጠይቃሉ አይከፈትላቸውም። መልእክተኛው (ﷺ) ይህንን ከተናገሩ በኋላ ተከታዩን የቁርዓን አንቀፅ አነበቡ፦
﴿ لَا تُفَتَّحُ لَهُمْ أَبْوَابُ السَّمَاءِ وَلَا يَدْخُلُونَ الْجَنَّةَ حَتَّىٰ يَلِجَ الْجَمَلُ فِي سَمِّ الْخِيَاطِ ۚ ﴾
“እነዚያ አንቀጾቻችንን ያስተባበሉ ከእርሷም የኮሩ ለእነርሱ የሰማይ ደጃፎች አይከፈቱላቸውም፡፡ ግመል በመርፌ ቀዳዳ እስከሚገባም ድረስ ገነትን አይገቡም፡፡[ ሱረቱ አል-አዕራፍ - 40 ]
“እነዚያ መዝገቡን ከታችኛው መሬት ውስጥ ከሚገኘው ‘ሲጂን’ ውስጥ አስፍሩ ይላል። ከሐዲም ነፍሱ ትወረወራለች።” ካሉ በኋላ፦
﴿وَمَن يُشْرِكْ بِاللَّهِ فَكَأَنَّمَا خَرَّ مِنَ السَّمَاءِ فَتَخْطَفُهُ الطَّيْرُ أَوْ تَهْوِي بِهِ الرِّيحُ فِي مَكَانٍ سَحِيقٍ﴾
“𒊹︎︎︎በአላህም የሚያጋራ ሰው፤ ከሰማይ እንደ ወደቀና በራሪ እንደምትነጥቀው፣ ወይም ንፋስ እርሱን በሩቅ ስፍራ እንደምትጥለው ብጤ ነው፡፡
[ሱረቱ አል-ሐጅ - 31]
የሚለውን የቁርአን አንቀፅ አነበቡ። ከዚያም እንዲህ አሉ፦
“☞︎︎︎ነፍሱ ወደ አካሉ ትመለሳለች። ሁለት መላእክት ከርሱ ዘንድ ይመጣሉ። ከአጠገቡ ይቀመጣሉም። “ጌታህ ማን ነው?” ይሉታልም። “ሐ! ሐ! አላውቅም” ይላቸዋል። “ወደናንተ የተላከው ሰው ምንድን ነው?” ይሉታል። “ሐ! ሐ! አላውቅም” ይላቸዋል። ከወደ ሰማይ ጥሪ ይጣራል፦ “ባሪያዬ ሐሰት ተናግሯል። ከእሳት ረመጥ ላይ አስተኙት። እሳትን የሚያሳይ በርም ክፈቱለት።” የሚል ጠሪ። የእሳት መርዛማ ሙቀት ይሰማዋል። የጎን አጥንቶቹ እስኪ ተላለፍ ድረስ ቀብሩ ይጠባል። አስቀያሚ መልክ ያለው፣ አስቀያሚ ልብስ የለበሰና ሽታው በእጅጉ የሚያስጠላ ሰው ይመጣል። “አስከፊ መርዶ እነግርሃለው” ይለዋል። “አንተ ማነህ? ፊትህ መርዶ ነጋሪ ይመስላል” ይለዋል። “እኔ መጥፎ ስራህ ነኝ” ይለዋል። “ጌታዬ ሆይ! ቂያማን አታቁም” ሲል ‘አላህን’ ይማፀናል።”
[አህመድ አቡ ዳውድና ሌሎችም ዘግበውታል]
copy

▪️በዚች ውጥንቅጧ ወጥቶ በተተበተበች ፥ ግርግሯ በዝቶ በተደናገረች አለም ( ዱንያ ) ላይ ስትኖር ..." ከውድቀቶች ሁሉ ተጠብቀህ ፥ ከውርደቶች ሁሉ ርቀህ "..... ለስኬት ትበቃ ዘንድ የአሏህ ዲን የሆነውን #እስልምናን (ሱናህ) አጥብቀህ ልትይዝ ግድ ይልሀል ፡፡
👌ምርጥ ግሳፄ ከታላቁ ፈቂህ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል ዑሰይሚን [ረሂመሁላህ] ፤
👉«የሰው ልጅ ህይወቱ በአካሉ ውስጥ እስካለች ድረስ ለፈተና የተጋፈጠ ነው። ስለሆነም ራሴንም ሆነ እናንተን የምመክረው ጉዳይ "አላህ በእምነታችን ላይ ፅናት እንዲሰጠን ሁሌም …ልንለምነው ይገባል። ይህ የልቦና ባለቤቶች ዱዓእ ነውና።"
📚(ሸርሑ አልሙምቲዕ: 5/388)