➧
ዛሬ ያስለቀሰህ ሰው ነገ የሚያስለቅሰውን ሰው አያጣም ምድር ትዞራለች ጊዜም ይቀየራል
እርግጠኛ ሁን ዛሬ የጎዳህ ሰው ነገ የሚጎዳውን ሰው አያጣም!ዛሬ ያስለቀሰህ ሰው ነገ የሚያስለቅሰውን ሰው አያጣም ምድር ትዞራለች ጊዜም ይቀየራል
ከአንተ የሚጠበቀው መታገስ ብቻ ነው!!ለእኔ ምርጥ ጓደኛ ማለት በዚቺ ጠፊ አለም ላይ ለዘላለሙ ቤት ለአኼራዬ እንድሰራ የሚመክረኝ መጥፎ ስራ በሰራሁ ግዜ ከመተቼት ይልቅ በተውበት ወደ አሏህ እንድመለስ የሚረዳኝ ሰው ነው ከዚህ ውጪ ማንንም አልፈልግም!!!
የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ
"ወንድሙን አንድ ዓመት ያኮረፈ ደሙን እንዳፈሰሰው ነው"
[ ሶሒሑል ጃሚዕ፤6581]
__
የሰው ልጅ ነህና ልትበዳደል ልትጠላላ ብሎም ልትኮራረፍ ትችላለህ። መኮራረፍ ካለብህ እስከ ሶስት ቀን ብቻ አድርገው።ከሶስት ቀን በላይ ካለፈ ግን ስሜትህን ተቆጣጥረህ ኩርፊያህን አስወግድና ቀድመህ ይቅርታን ጠይቅ። ይህን ስታደርግ አላህ ዘንድ አጅር አለህ ።አይ እኔ ሁሌም እንዳኮረፍኩ ነው የምኖረው ካልክ ግን ከላይ ያለፈው ሐድስ ውስጥ ትገባለህ።
NB፦ ከሶስት ቀን በላይ ማኩረፍ የማይቻለው
ዱንያዊ በሆኑ መጠላላት እንጅ ድናዊ በሆኑ ጉዳዮች ከሆነ ለብዙ ጊዜያት ሊቆይ ይችላል ።
🖋Ibnu Seid
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1

┈┈┈┈• ✎ ✍ ✐ •┈┈┈┈•
⇒ ብዙ ሀብት ኖሮት ምንም
ስብእና ወይም ላንቺ ክብር
ከጎደለው ሰው ጋር አደለም ትዳር
ለአንድ ቀን አብሮ ለመዋል እንዳትመኚ...
⇒ በማስመሰል እራሱን ደብቆ ከሚመጣ አስመሳይ ወንድ ወጥመድ
እንዳትገቢ ጥንቃቄ ይኑርሽ...
⇒ ብዙ ወንድ በማስመሰል የሚፈልገውን እስኪያገኝ የማይፈልገውን ያደርጋል....
⇒ እንዲህ አይነቱን ወንድ
በኑሮ ሂደት እንደ እስስት ሲቀያየር ትመለከችዋለሽ...
⇒ በውሳኔው የማይጸና አቋም የሌለው ሰው ላይ ብትወድቂ እድሜሽን በሙሉ ስትንከራተቺ
ትኖሪያለሽ…………
⇒ እንደዚ አይነቱን ወንድ ለማስተካከል አቅም ከለለሽ በትዳር እንዳትታሰሪ ጠንቃቃ
ሁኚ...
┈┈┈• ✎ ✍ ✐ •┈┈┈┈•

✍️እኔ አይደለሁም ያልኩት አግቸዉ ነዉ!!
➘ግን ሀቅ ነዉ።እኔም እስካሁን አልሰማሁም ድን ያላት ሴት በደለችኝ ያለ ኢላ ድን ያለዉ በደለኝ የሚሉ ሴቶች እንጂ የበዙ።
➘አላህ ወንዶችን ያስተካክልልን በእዉቀታቸዉ ሙሉ ተግባሩ ይወፍቃቸዉ!!
✍️Binet Aragaw!
➘ግን ሀቅ ነዉ።እኔም እስካሁን አልሰማሁም ድን ያላት ሴት በደለችኝ ያለ ኢላ ድን ያለዉ በደለኝ የሚሉ ሴቶች እንጂ የበዙ።
➘አላህ ወንዶችን ያስተካክልልን በእዉቀታቸዉ ሙሉ ተግባሩ ይወፍቃቸዉ!!
✍️Binet Aragaw!
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
https://youtu.be/iUZdhAxIo1I
እነዚህ ነሺዳ ባይዎች ለጉፍንም ማለት ጀመሩ ቀላል አላሳቀኝም አላህ ይጠብቅህ አኺ ሶላሁድን!!
هزاع البلوشي
﴿وَما قَدَرُوا اللَّهَ حَقَّ قَدرِهِ وَالأَرضُ جَميعًا قَبضَتُهُ يَومَ القِيامَةِ وَالسَّماواتُ مَطوِيّاتٌ بِيَمينِهِ سُبحانَهُ وَتَعالى عَمّا يُشرِكونَ﴾
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
▪ለባለቤትህ ተዋብላት!
✍️ዐብደሏህ ኢብኑ ዓባስ ረዲየላሁ ዓንሁ እንዲህ ይላሉ:-
«ሚስቴ ለእኔ እንድትዋብልኝ እንደምፈልገው ሁሉ እኔም ለእሷ እዋብላታለው»
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
http://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
✍️ዐብደሏህ ኢብኑ ዓባስ ረዲየላሁ ዓንሁ እንዲህ ይላሉ:-
«ሚስቴ ለእኔ እንድትዋብልኝ እንደምፈልገው ሁሉ እኔም ለእሷ እዋብላታለው»
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
http://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
✍️ይህ ቻናል ቁርኣንና ሀድስን፣
➧[በሰለፎች አረዳድ] እንዲሁም
➧የሰለፎች ንግግርና ምክሮችን
➧እና የታማኝ የሱና ዑለማዎች
➧አስተምሮቶች ፈታዋወች ሙሐደራዎች የሚለቀቅበት የሰለፉነ አስሷሊህ ዕምነት የሚብራራበት ቻናል ነው።
➧ይ ➷ ቀ ➷ ላ ➷ ቀ ➷ ሉ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

رَبَّنَا أَفْرِغْ عَلَيْنَا صَبْرًا وَتَوَفَّنَا مُسْلِمِينَ
«ጌታችን ሆይ! በእኛ ላይ ትዕግስትን አፍስስ፡፡ ሙስሊሞች ኾነን ግደለን፡፡»
[ ሱረቱ አል-አዕራፍ - 126 ]
🍃📚🍃📚
«ጌታችን ሆይ! በእኛ ላይ ትዕግስትን አፍስስ፡፡ ሙስሊሞች ኾነን ግደለን፡፡»
[ ሱረቱ አል-አዕራፍ - 126 ]
🍃📚🍃📚
Audio
🔊 አድስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖
▪️ክፍል (⓺)
➧ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ የሴቶች የጎላ ሚና በተመለከተ የሚዳስስ!!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➲የኪታቡን pdf ለማግኘት👇
➧t.me/https_Asselefya1/6385
➖➖➖➖➖➖➖➖
▪️ክፍል (⓺)
➧ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ የሴቶች የጎላ ሚና በተመለከተ የሚዳስስ!!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➲የኪታቡን pdf ለማግኘት👇
➧t.me/https_Asselefya1/6385
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
○ አንዳንድ ባሎች ባለቤታቸው ምንም አይነት ዱንያዊ ሃብት ከሌላት ረገጥ፣ጨቆን አድርገው ሲይዙ እናያለን።«ከፈለግሽ ለኔ ፍላጎት ተንበርክከሽ ኑሪ ካልሆነ…አበርሻለሁ!» የሚል የወረደ አመለካከት ያላቸው ብዙ ባሎች አሉ።
⇛በተመሳሳይ ደሞ ከወንዱ ጋር ተመሳሳይ ወይም ተቀራራቢ ሀብት ያላቸው ሚስቶች ለባሎቻቸው ያላቸው አመለካከት ልክ ለቤታቸው ጠባቂ(ዘበኛ) ሰው የሚሰጡትን አይነት አመለካከት ሲሰጡና ሲያንፀባርቁ ይስተዋላል። በአንደበታቸው በይፋ ባይናገሩትም በሁኔታዎቻቸው «ጨው ለራስህ ብለው ጣፍጥ! ያለበለዚያ ድንጋይ ነው ተብለህ ትወረወራለህ» የሚል ነገር ይነበባል።
=በሀብቷ ካንተ በላይ የሆነችን ያገባህ ወንድሜ አላህ ይድረስልህ¡¡
t.me/AbuSufiyan_Albenan

👉ፈገግ አንድ የሱና ኡስታዛችን በረካ ይሁንና ከእለታት አንድ ቀን በደርሶቹ ውስጥ ስለ እኛ ሴቶች ፈተናና ኡፍ ነት ለወንድምቻችን ሲያስጠነቀቅ
👉ይችን ቃል ተቅሟት ነበር ደስ ምትል ማስጠንቀቂያ ነች በግዜው ግን ፈገግ ብያለሁ ሳስበው ነአም በጣም ትክክል መህኑን ተረዳሁ ዛሬም ዳግም ሳየው ፈገግ አልኩ እናማ ተጠንቀቁን እላለሁ
👉እናማ የኔ ውዶች እናንተ ኡፎች ለወንድሞቻችን ፈተና ከመሆን እንቆጠብ ሀቂቃ ለራስም ክብር ነው ራስችንን በቻልነው አቅም እኔታገለው ባጋጣሚ ስናገኛቸው አንገታችንን ደፋ አድርገን እናሳልፋቸው እንዘንላቸው ለራሳችንም እንቆጠብ ገና ስታይው ቁልጭልጭ ቅልስልስ እያልሽ ወንድምሽን በሽታ አትሁኚበት ሀራም አለይኪ !!
👉በል እንዳውም ከቻልሽ ጀረባሽን ሰተሽ አሳልፊው አንድ ሶሃብይ ምን ይላሉ ወንዶች ምንም ጠንካራ ቢሆንምኳ በሴቶች በኩል ደካሞች ናቸው! ኢላ ረሂመ ረቢ!!
👉እናማ ሴት ሆይ እባክሽን ፊትና አትሁኚ ፊትና ላለመሆን የተቀመጡልሽን ህግጋቶች ተላበሺ
በቻልነው አቅም ፊትና ላለመሆን እራሳችንን እንሰትር እኛም ሰውን ስንፈትን እኛም እንደዛው እንፈተናለን ያኔ ተፈተንኩ ተደፈርኩ አትበይ ራስሽ ነሽና ርዕስ አስቀየራችሁኝኮ ሆ
✍️እኔ አይደለሁም ያልኩት አግቼዉ ተመቼቶኝ ነዉ የተወሰነ አስተካክየ ያመጣሁት!! እንማርበት እላችሁ አለሁ ✍️የፋሩቅ አክስት!!

✍️ግን አንዳድ እህቶች ሀገር ሲገቡ የሚለብሱት ልብስ ምንድነዉ ከመጥበቁ የተነሳ ሰዉነታቸዉ ላይ ቦሌ ላይ ሻንጣ ለመጎተትኳ ይቸገራሉ!
እንደዉ ለሞላ አበያ ሰፍ ያለ ለብሳችሁ ብትገቡ
እንደፈለጋችሁ ብትራመዱስ ጫማ ራሱ ታኮ ለብሰዉ ሲራመዱ ጓያ እንደሰበረዉ የሚዉረገረጉ
ምነዉ ይሄን ያክል ባትጨናነቁ ጎበዝ!?
ለማንኛዉ ከታዘብኩት ላካፍላችሁ ብዬ ነዉ
ሀገር ስገቡ ሰፍ ያለ ልበሱ ታኮ ያለዉም ጫማ አትጠቀሙ ሌላ ሞልቷል ልበሱ!ሆ እኔ እናተ ላየሁት ጨነቀኝኮ!ሲሆን በጂልባብ በኒቃብ ዋብ ብላችሁ ነበር መሄድ ያ ቢቀር ሰፍ ያለ አበያ አለብሱምዴ የተጣበቀ ለብሳችሁ ከምትቸገሩ!!
✍️የፋሩቅ አክስት!