💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▪ልብን ሰርስሮ የሚገባ ለእዉቀት ፈላጊዎች ምክር‼️

🎙ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሂመሁላህ

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/abuUseyminabdurehman
ኹጥባ_ሴት በወንድ መመሳሰል ወንድ በሴት መመሳሰል
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኡብኑ ኢማም
▪خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
➧የጁሙዓ ኹጥባ

▪تَشَبُّهُ الرِّجَالِ بِالنِّسَاءِ وَالنِّسَاء بِالرِّجَال

➲ሴቶች በወንዶች መመሳሰል ወንዶች በሴቶች መመሳሰል!!

🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ

📅يوم الجمعة 18 من شهر ربيع الأول/1444)

🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام
      ↓↓↓

t.me/abu_reyyis_arreyyis/6451
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6451
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
➧ቤህሩት ከከተማ 30 ደቂቃ ራቅ ብለን ሄደን ገጠሩ ክረምት ነዉ ከተማ ግን ሙቀቱ በጣም ሀይለኛ ነዉ የአላህ ስራ ይገርማል ሱብሀነክ!! እናም ክረምት ናፍቆኝ ነበር ተገናኘሁ እኔ ሙቀት አልወድም ብርድ ይሻለኛል ከተማም አልወድ ገጠር ይሻለኛል።

✍️ገጠሬዋ የዑሰይሚን እናት

https://t.me/https_Asselefya1
➧አንዳዶች እህቶት ግን ገጠር ተወልደዉ አድገዉ ሳለ
ገጠር የሚጠሉ ብዙ አሉ ለምን ግን
የበላችሁበት ጣባ መስበር እ!


➧ዛሬ በማዳም ሰበብ ፎቁ አስባልቱ ምኑ ምኑ ብታይ
ያደግሺበት ደሳሳ ጎጆ ለምን ትረሻለሺ ዉዷ
ከአባዬ ኋላ ኋላ ዶማሺ ይዘሺ በተራራዉ እንዳልተጓዝሺ ዛሬ በማዳም መኪና መሄድሺ ያስረሳሺ ?ተይ ዉዷ አትጥሊ ገጠሬነት ክብር እንጂ ዉረደት አይደለም ምክንያቱም የገጠር ሰዉ በጉልበቱ ጥሮ ግሮ ሰርቶ የሚበላ ጀግና ነዉ።


አላህ የገጠሩ ማህበረሰብ ይጠብቅ
ካሉበት የጂህልና ማዕበል ያዉጣቸዉ
ተዉሒድ እና ሱና ያስገንዝባቸዉ።


✍️ገጠሬዋ የዑሰይሚን እናት

t.me/https_Asselefya1
➧ለስራ ሲወጣ ሸኚው በእዝነት
ዱዓእ እያደረግሽ እንዲሳካለት።

➧ወደ ቤት ሲገባ ደምቀሽ ጠብቂው
በፈገግታ በርተሽ ግንባሩን ሳሚው።

•┈┈┈┈•❈••✾••❈•┈┈┈┈•
➧ኮከቦች ጨረቃን እንደ ሚያስውቧት
መድመቂያህ ውበትህ ውዷ ሚስትህ ናት።
➧ስሜቷን ተረድተህ ተንከባከባት
ትደሰት አይክፋት ሳቅ አይለያት።

•┈┈┈┈•❈••✾••❈•┈┈┈

➘ላጤዎች አይናችሁን ሸፍኑ እ,!

https://t.me/https_Asselefya1
አልሓምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ጌታ
ይህንን ቅዠት ተመልከቱልኝ👇👇👇

https://youtu.be/DzyXbneJACg
ከ ቲክቶክ መንደር እንዲህም አለ ክፍል አንድ
↪️ከቲክቶክ መንደር  እንድህም አለ!

ማሻ አላህ እጂግ ደስ ይላል!


➧ክፍል ➊

➬ኢንሻ አላህ ይቀጥላል........

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
በመንዙማ ስም ዲን መነገጃ የሆነበት ዘመን !!!
✍️ሁወ ሁወ ሁወ ሁወ…  ለሚነለው መንዙማ  የተሰጠ ምላሽ።

➧ሁወ ሀው ብለው ለለቀቁት የ ወሕደተል ውጁድ አመለካት እርማት!!

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሐቲም)


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://youtu.be/zaTFo7wzgdk
https://youtu.be/zaTFo7wzgdk
➧ብልጥ የሆነች ሚስት ባሏ እንድወዳትና በፍቅሯ እንድጠመድ የሚፈልገውንና የሚወደውን ታደርጋለች፤የሚጠላውንና ከማይፈልገውም ነገር ትርቃለች

➩ፍች በበዛበት ዘመን ትዳርን በፍቅር ለማዝለቅና ለማቆየት ሰበቡን ማድረስ ብልጠትና አስተዋይነት ነው። እህቶች ለትዳራችሁ የምትችሉትን ሁሉ መስዋእት ክፈሉ !

Copy
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➩የመልካም ሚስት ስብዕና ➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱ ➧ባሏን የምታከብርና ሐቁን የምትጠብቅ ➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪ ➧በተለይ ደግሞ ባልየው የመልካም ስብዕና ባለቤት፣ አላህን ፈሪ፣ በዲኑ ፅናት ያለው፣ አምልኮውን በአግባቡ የሚያከናውንና የአላህን ትዕዛዝ የሚጠብቅ ከሆነ ሐቁ የዛኑ ያክል እጥፍ ድርብ ይሆናል። ኢማሙ ቲርሚዚይ እና ኢብኑ ማጃህ ከሙአዝ ቢን ጀበል እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ صَلَى…
➭የመልካም ሚስት ስብዕና
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻

➩የቤቷን ሚስጥር የማታባክን!
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

➲ከመልካም ሚስት ባህሪያት መካከል የባለቤቷን እና በሁለቱ ጥንዶች መካከል ያሉ የጋራ ሚስጥሮቻቸውን የማታባክንና የማታሰራጭ መሆኗ ነው። አብሮ (በአንድ የትዳር ጣር ስር) መቆየት ከብዷቸው በመካከላቸው መለያየት ቢከሰት እንኳን በዚህ ጉዳይ ላይ ሁለቱም አላህን ሊፈሩ ይህን ከባድ ምስጢር ከማባከን ሊቆጠቡና ጠብቀው ሊያቆዩት ይገባል።

👉በዚህ ርዕስ ላይ ኢማሙ አህመድ "ሙስነዳቸው" ላይ ከአስማ ቢንት የዚድ ያስተላለፉት ሀድስ ትልቅ አስረጂ ነው።

🔃عن أسماءَ بنتِ يَزيدَ رَضِيَ اللّٰه عنها : أنَّها مانت عندَ رَسُولِ اللّٰه صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم والرِّجالُ والنِّساءُ قُعودٌ عِندَه، فقال الرسول عليه الصلاة والسلام.

➲አስማእ የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጋ እንዳለች ወንድ እና ሴት ባልደረባዎቻቸው የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ዘንድ ተቀምጠው ነበር። ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፦

🔃لعَلَّ رَجُلاً يقول ما يفعلُ بأهلِه ، ولعلَّ امرأةً تُجبِرُ بما فعَلَت مع زَوجِها؟ فأرَمَّ القِومُ فقُلتُ : إي واللّٰه يا رَسولَ اللّٰه ، إنهُنَّ، وإنَّهم لَيَفعَلونَ! فقال الرسول صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم "لا تفعَلوا ; فإنَّما ذلك مَثَلُ الشَّيطانِ لَقِيَ شَيطانةً في طَريقٍ فغَشِيَهَا والنَّاسُ يَنظُرونَ"

➩ከወንዶቻችሁ መካከል ከባለቤቱ ጋር የሚሰራውን የሚናገር አለን? ከሴቶቻችሁስ መካከል ከባለቤቷ ጋ የፈፀመችውን የምትናገር አለችን? ሰዎች ሁሉ ዝም አሉ። እኔም " በአላህ ይሁንብኝ!አዎ የአላህ መልዕክተኛ! " ሴቶቹም ይናገሩታል ወንዶቹም ያደርጉታል አልኳቸው። ፈፅሞ አታድርጉት! "የዚህ ተግባር ምሳሌው ወንድ ሸይጣን ሴት ሸይጧንን መንገድ ላይ ሰዎች እያዩት እንደሚገናኛት ነው።" አስማዕ ሴቶችም ይናገሩታል ፣ ወንዶቹም ያደርጉታል" ያለችውን ንግግር ስናስተውል።

➧ይህንን ጉዳይ ስትጠቅስ ቀድማ ከሴቶች ጀመረች ምክንያቱም ይህ ጉዳይ በሴቶች ላይ ስለሚያይልና ስለሚብስ ወንዶች ጋ ደግሞ ያነሰ ስለሆነ ነው (ባለንበት ዘመን ላይ አላህ የጠበቀው ሲቀር ወንዶቹም በብዛት ሰለባ እንደሆኑ ልብ ይላል።

➛ሴት ልጅ ከጓደኛዋ፣ ከባልደረባዋ፣ ከወዳጇ ጋ በተለይ ይሄንን በመሰሉ ጉዳዮች ላይ (በሰፊው) ታወራለች። አብዛኛዎቹ ሴቶች የባላቸውን ምስጢርና የግል ጉዳዩን ሲበትኑ ምንም አይመስላቸውም ደንታም አይሰጣቸውም።

👉የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

🔃فإنَّما ذلك مَثَلُ الشَّيطانِ لَقِيَ شَيطانةً في طَريقٍ فَغَشِيهَا والنَّاسُ يَنظُرونَ.

➩የዚህ ተግባር ምሳሌው ወንድ ሸይጣን ሴት ሸይጣንን መንገድ ላይ ሰዎች እያዩት እንደሚገናኛት ነው። የሚለው ንግግራቸው በሌላ አገላለፅ፦

➲የዚህ አይነት ባህሪ የተላበሰች ሴት እንድሁም የዚህ አይነት ፀባይ ያለው ወንድ፣ ማለትም የግል ሚስጥራቸውን የማባከን አባዜ የተጠናዎታቸው ሰዎች ምሳሌያቸው ልክ እንደ አንድ ወንድ ሸይጣን ሴት ሸይጣንን መንገድ ላይ አግኝቶ ሰዎች ሁሉ እየተመለከቱት ፆታዊ ግንኙነት እንደሚፈፅመው ነው። (አላህ ይጠብቀን!!)
◉
◉
◉
◉✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል

➧የመልካም ሚስት ስብዕና ከሚለው ከአብዱረዛቅ ቢን ዐብዱልሙሕሲን አልበድር ኪታብ የተወሰደች!

✍የፋሩቅ እናት

📚አንብብከማንበብ ብዙ እውቀት ይገኛል

➩ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
➲ውብ የረፋድ ቲላዋ
➻➻➻➻➻➻➻➻➻

➛ቀልብህ ውስጥ ያለውን በሽታ በአለም ላይ አሉ የሚባሉ ዶክተሮች እንዲያስወግዱልህ ብትሯሯጥ እንደ ቁርአን ያለ ፈውስ በፍፁም አታገኝም።

♦️ሸይኽ ዑሰይሚን (ሸርሁ አልካፊያ አሻፊያህ 1/198)

{اللهم اجعل القرآن العظيم ربيع قلبي ونور صدري وجلاء همي وذهاب حزني…}

መልካም ቀን
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➧ቤህሩት ከከተማ 30 ደቂቃ ራቅ ብለን ሄደን ገጠሩ ክረምት ነዉ ከተማ ግን ሙቀቱ በጣም ሀይለኛ ነዉ የአላህ ስራ ይገርማል ሱብሀነክ!! እናም ክረምት ናፍቆኝ ነበር ተገናኘሁ እኔ ሙቀት አልወድም ብርድ ይሻለኛል ከተማም አልወድ ገጠር ይሻለኛል። ✍️ገጠሬዋ የዑሰይሚን እናት https://t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
➴ገንዘብ አይቶ ትዳር
➴ጥቅምን ሽቶ  ፍቅር

እንዲህ አይነት ትዳር ጥቅር ብሎ ይቅር
መኖርን ካልፈለግን በሙሀባው በፍቅር
ብቸኝነት ጌጥ  ነው  ተናፍሮ ከመኖር!!

👉ከዚሁ ሰፈር የተገኘ ነው.✍
የባልሽን ውዴታ እንዴት ማግኘት እንደምትችይ እወቂ:: ብልጥ እንዲሁ ፈጣን ሁኚ:: የባልሽን ውዴታ ከምታገኚበት መንገድ አንዱ የእርሱን መልካም ተግዳሮቶች ለእርሱ መንገርሽ ነው::
ሰዎች እነርሱ ዘንድ ባለው መልካም ነገር ሲወደሱ ደስ ይላቸዋልና ባልሽ ላንቺ ያለው ውዴታ እንዲጨምር አንቺ እርሱ ላይ ያለውን መልካም ነገር ጥቀሺለት::

ሁሌ የባላቸውን መልካም ተግዳሮት ደብቀው ጉለቱንና ስህተቱን ከሚዘረዝሩ ሚስቶች እንዳትሆኚ:: መልካም እና እውነተኛ ጓደኛ እንኳ የጓደኛውን እንከን እና ጉለት ትቶ መልካምነቱን ያወሳል!። ላንቺ ደግሞ ባልሽ ከጓደኛም በላይ ነው።ታዲያ ቢያንስ እንኳ እውነተኛ ጓደኛ መሆን እንኳ እንዴት ያቅትሻል?!

✍️በእነዚህ  ነገሮች ላይ ጥረት አድርጊ:- .

➲ባልሽ የሚለይበት እና መልካም የሚባሉትን ባህሪዎቹን አጥኚ::
➲ባለው መልካም ባህሪ እና ባለው መልካም አቋም አወድሺው::
➲የእርሱን መሰል ባል በማገኘትሽ ደስተኛ እንደሆንሽ ግለጪለት::
➲ውዳሴሽ እና ንግግርሽ እውነት ይሁን!


➘ኮፒ ነዉ! ከዚሁ ሰፈርተነካክቶ የተወሰዴ!

➘ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman