💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🔸ሸይኽ ኢብን ባዝ ተጠየቁ :- ሙቅ ውሃን በምናፈስበት ጊዜ ቢስሚላህ እንላለንን፣ ይህም ጂን ቦታው ላይ ይኖራል ብሎ በመፍራት ነው
መልስ፡
"አዎን! ቢስሚላህ ይበል ምን አልባት ቦታው ላይ ጂን ካለ እንዲነቃ ለማድረግ ነው" ከዛም ሽይኹ እንዲህ አሉ" በርግጥም በአንድ ወቅት አንድን ሰው ጂን ይዞት በሚቀራበት ቦታ ተገኝቼ ነበር
#ሩቃ የሚያደርገው ሰው በሰውየው ላይ ለተደበቀው ጂኒ "ለምን ያዝከው "አለው
#ጂንውም "የሞቀ ውሃ በአንዱ ልጄ ላይ ደፋና ገደለው "አለ
#የሚቀራው ሰውዬ ደግሞ "እሱ ልጅህ በቦታው መኖሩን ስላላወቀ ነው" አለው
#ጂኒው ደግሞ "ለምን ቢስሚላህ አይልም ነበር እንዲያሳውቀው(እንዲያነቃው)"
#ሽይኽ ዘይድ አል መድኸሊ ረሂምሁሏህ እንዲህ አሉ ፡
"ለማንኛውም የሞቀ ውሃ በፍሳሽ ትቦዎችም ይሁን በመሬት ላይ አይደፋም ምክኛቱም መሬት በነዋሪዎች የተሞላች ነች ምናልባትም በጂኖች አለም ወይም በትንንሽ ፍጡሮች ላይ ያርፋል በዚህም ለበቀል ይነሳሱና ይይዙታል።ስለዚህ አንድ ሰው የሞቀን ውሃ መድፋት ከፈለገ በቀዝቃዛ ውሃ ቅዝቃዘው የማያስቸግር እስኪሆን ያብርደውከዛም ከፈለገ የፍሳሽ ትቦዎች ውስጥ ከፈለገ መሬት ላይ ያፍሠው" ንግግራቸው እዚህ ጋር አለቀ ረሂመሁሏህ.
፟፟======================
#ጉዳዩ አደገኛ ነው ሙስሊሞች ሆይ ነቃ በሉ ለወንድሞቻችሁ ለእህቶቻችሁ ለእናቶቻችሁ አድርሱላቸው ስንትና ስንት እህቶች በዚህ ሰበብ ችግር ውስጥ ይገባሉ ፓስታ የቀቀሉበትን ውሃ አውጥተው በመድፋት ስለዚህ አድርሱላቸው!
..🖋Bin Muhammed
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ትንሽ ምክር ቢጤ በተለይ ለእህቶቼ‼

ቁጥብ፣እንቁና ጥንቁቅ ሁኚ እህቴ።።።።።።
የአሏህን ቅጣትና ወንጀል በተጨማሪ እራሳችሁን ለአደጋ ያጋልጣችሇል እሱም።።።።እሱም ይሄ ሲህር የሚባል ተንኮልና ምቀኝነት ነው።።።።።።።

ፎቷችሁን ሚድያ ለሚድያ ስትበትኑ ለዚህ ትጋለጣላችሁና ቁጥብ ጥንቁቅ ሁኑ።።።።።።።።።

አንድ በጣም አሳሳኝና ውስጥ የሚነካ ታሪክና አጋጣሚ ልንገራችሁ፣

አንድት የከለላ ልጅ ነበረችና ኒቃቢስት ነች ነገር ግን ሲህር ተሰርቶባት ካፊር አግብታ አገኘሇት።።።።ከሚገርመው ደግሞ ካፌ ከፍተው ስሟን ወደ ካፊር ስም ቀይራ ግን ካፌ ስንገባ ኒቃብ ሳታወልቅ ነበር ያገኛናት።ለምን ስትባል መቼም አላወልቅም አይነት ነው የተናገረችው እምነቷን ግን ከመልቀቋ ጋር።።።።።።።

እና ጥንቃቄ ያሻል።።።።።
በተለይ ሱንይና ሰለፍይ እህቶቼ ራሳችሁን ጠብቁ አትዝረክረኩ ተጠንቀቁ ሰበብ አትርሱ ብዙ كلاب الناس من وراء حجابكم መኖሩን አትርሱ።
من الكافرين ومن في قلبه مرض من المسلمين‼
ግልባጭ ለወንድሞቼም፣፣፣፣፣።።።።
نسأل الله السلامة والعافية

اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عنا‼

✍ወንድም አቡ ሪሳላን
የ ዒልም አስፈላጊነት
ወንድማችን መሐመድ ሲራጅ
አጠር ያለ ሙሀደራ

➡️የኢልም አስፈላጊነት

ከኡስታዝ ከድር አህመድ የፈለቁ እንቁ ተማሪዎች ውስጥ አንዱ የሆነው

🎙ወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ

በመርከዝ ኢብኑ አባስ የተደረገ ሙሀደራ



https://t.me/UstazKedirAhmed01OnlyChannal8990/5334
መጠኑ ወይም መልኩ ይለያያል እንጂ ብዙዎቻችን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የዘረኝነት በሽታ ይንፀባረቅብናል። ለዚያም ነው ነብያችን ﷺ ይህንን በዘር መጎረር ወይም በዘር ማነወርን ህዝባቸው ውስጥ በተጨባጭ የሚኖር የጃሂሊያው ዘመን መገለጫ እንደሆነ መጠቆማቸው። እናም አላህ የጠበቀው ሲቀር ክፉ በሆነ የዘር በሽታ ላይ የሚወድቀው ብዙ ነው። እራሳችንን በየጊዜው እየተከታተልን ካልገታን ሌሎችን በዘራቸው ምክንያት የምንጠላበት፣ የምናነውርበት፣ አለፍ ሲልም የምናጠቃበት ሁኔታ ይኖራል። በሌላ በኩል ደግሞ በዘር ለሚዛመደን መጥፎ ሰው ወይም ካፊር እንኳ ቢሆን ብዙ ርቀት ሄደን ከሙስሊሞች በላይ የምንቆረቆርበት፣ የምንወግንበት ሁኔታም ይገጥማል። ይሄ እምነታችንን አደጋ ላይ የሚጥል ክፉ በሽታ ስለሆነ ውስጣችንን ልንፈትሽና ልናስተካክል ይገባናል። ማንንም ቢሆን በዘሩ ምክንያት ብቻ በተለየ ልንወደው ወይም ልንጠላው አይገባም። አላህን መፍራት ካልታከለበት ዘራችን ስሙኒ ታክል ከሌሎች ከፍ አያደርገንም። እንደሚታወቀው ሰውን አንዱን ከሌላው ከፍ የሚያደርገው ተቅዋው ነው። የላቀው አላህ እንዲህ ይላል:–

(یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّاسُ إِنَّا خَلَقۡنَـٰكُم مِّن ذَكَرࣲ وَأُنثَىٰ وَجَعَلۡنَـٰكُمۡ شُعُوبࣰا وَقَبَاۤىِٕلَ لِتَعَارَفُوۤا۟ۚ إِنَّ أَكۡرَمَكُمۡ عِندَ ٱللَّهِ أَتۡقَىٰكُمۡۚ إِنَّ ٱللَّهَ عَلِیمٌ خَبِیرࣱ)
እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ፡፡ እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ፡፡ አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡ አላህ ግልጽን ዐዋቂ ውስጥንም ዐዋቂ ነው፡፡" [አልሑጁራት: 13]

በዚህ አጋጣሚ ማስታወስ የምፈልገው በወቅታዊው የፖለቲካ ትኩሳት የተነሳ በአንዳንድ አካባቢዎች ትግሬዎችን በዘራቸው ሰበብ የማጥቃት ነገር እንዳለ እየተወራ ነውና ለእንዲህ አይነቱ ጥፋት አስተዋፅኦ እንዳናደርግ ልንጠነቀቅ ይገባል። ፖለቲካው ሌላ ነው። ከፖለቲካው ጋር ፈፅሞ ንክኪ የሌላቸውን ሰዎች አንድ ላይ በዘር መስፈሪያ ከሰፈሩ በኋላ አብሮ መጨፍለቅ ፍርደ ገምድልነት ነው። እንዲህ አይነቱን አካሄድ እምነታችን በጥብቅ ይኮንነዋል። ለአስተዋይ ህሊናም የሚጎረብጥ ነው። ስለዚህ በሚመለከተንም በማይመለከተንም ውስጥ ዘው እያልን እየገባን ሌሎችን እንዳንጎዳ፣ ቅስማቸውን እንዳንሰብር ልንጠነቀቅ ይገባል። አላህ ከፈተና ይጠብቀን።
የ ሀዳዲዮች አዲስ ስትራቴጂ

አንገብጋቢ መልዕክት
=============>

ወዳጆቼ !!!

በተለይ ቻናልና ግሩፕ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ይህን መልዕክት በደንብ ተረዱልኝ

===/~~~\===/~~~\===/~=>

በሀገራችን መንሃጃቸውን በውሸት ለማስፋፋት የሚንቀሳቀሱ ብዙ ቡድኖች አሉ። ከነዚህም መካከል ሀጃዊራዎች ወይም ሀዳዲዮችን የተኩ የሆኑ አካላት በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ።

እናም ውድ እህት ወንድሞቼ እነዚህ ሰዎች የሱና ሰው መስለው በመቅረብ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ቻናሎችንና ግሩፖችን በመክፈት አድ (Add) አድርጉ
በሌላ በኩልም ቻናሌን አስተዋውቁ እያሉ በመናገር ቻናሎቻቸውና ግሩፖቻቸው ብዙ ሰው ከሆነ ቡኋላ ያንን ግልፅ ሂዝቢያነታቸውን ይሰብኩበታል።

በመሆኑም የማታውቁት ግሩፕ ላይ ማንንም አድ አታድርጉ!!!

አስተዋውቁልን የሚሏችሁን ቻናል ሁሉ አታስተዋውቁ!!!

#ጥንቃቄ_ያስፈልጋል


✍ አቡ ዒምራን
‏☆ قَالَ العَلّامَة صالِح الفَوْزَان حَفِظَه اللهُ تَعالَى:

" أثبتَ اللهُ الأمنَ لمَنْ لَمْ يُشْرك، والذي لمْ يُشْرك يكونُ مُوحدا، فدلّ على أنّ مِن فضائل التوحيد استقرار الأمن ".

[القول المفيد(صـ٣٧)]

ኮፒ የተደረገ
باب وجوب الطمأنينه في الركوع والسجود

١٠٣- عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رضي الله عنه (( أَنَّ رسول الله ﷺ( دَخَلَ الْمَسْجِدَ , فَدَخَلَ رَجُلٌ فَصَلَّى , ثُمَّ جَاءَ فَسَلَّمَ عَلَى النَّبِيِّ ﷺ ( فَقَالَ : ارْجِعْ فَصَلِّ , فَإِنَّك لَمْ تُصَلِّ . فَرَجَعَ فَصَلَّى كَمَا صَلَّى , ثُمَّ جَاءَ فَسَلَّمَ عَلَى النَّبِيِّﷺ( فَقَالَ : ارْجِعْ فَصَلِّ , فَإِنَّك لَمْ تُصَلِّ - ثَلاثاً - فَقَالَ : وَاَلَّذِي بَعَثَكَ بِالْحَقِّ ما أُحْسِنُ غَيْرَهُ , فَعَلِّمْنِي , قَالَ : إذَا قُمْتَ إلَى الصَّلاةِ فَكَبِّرْ , ثُمَّ اقْرَأْ مَا تَيَسَّرَ معك مِنْ الْقُرْآنِ , ثُمَّ ارْكَعْ حَتَّى تَطْمَئِنَّ رَاكِعاً , ثُمَّ ارْفَعْ حَتَّى تَعْتَدِلَ قَائِماً , ثُمَّ اُسْجُدْ حَتَّى تَطْمَئِنَّ سَاجِداً, ثُمَّ ارْفَعْ حَتَّى تَطْمَئِنَّ جَالِساً . وَافْعَلْ ذَلِكَ فِي صَلاتِكَ كُلِّهَا))
🌸መልካም ጥንዶች ትዳራቸው ስኬታማ የሆነው በመካከላቸው እንከን ስለሌለው ሳይሆን አለመግባባታቸውን በውይይት ሰለሚፈቱትና አንዱ አንዱን በይቅርታ ሰለሚያልፈው ነው።
_
©ዲን መመካከር ነው

💎https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
📌🔺ይቺ ናት ቆንጆ ሴት🔺📌

አላህን ምትፈራ ለእውነት ያደረች
የሱና ባለቤት በኢማን ያበበች
ሶላቷን የምትሰግድ ከዝሙት የራቀች
አደቡን ተላብሳ በሀያእ ያጌጠች
በኒቃብ ተውባ አርአያ የሆነች
በሰለፍይ መንሀጅ ተውባ የፈካች

ለወሬ ዛዛታ ምንም ቦታ የላት
ለቀልድ ለጨዋት እንዲሁም ለሀሜት
የማትቀያየር እንደ አየር ንብረት
ከፊትና የራቀች ዱንያ የማይገዛት
የተውሂድ አርበኛ የፅናት ባለቤት


ለእውቀት ምትለፋ ታታሪ ጀግና ናት
ዲኗን ለመረዳት በሀቅ ላይ ለመፅናት
በየቂን ላይ ሆና አላህ ለመገዛት
ልፋቷ ለሱ ነው እሷስ ሌላ አያምራት

ይቺ ናት ቆንጆዋ ውበት የተረፋት
ሜካፕ ምናምኑ ፋሽን የማይደንቃት
ደስተኛ ስኬታም አስተዋይ ላባም ሴት
የቆንጆዎች ቆንጆ የአለም ተምሳሌት

✍ኢብኑ ኸይሩ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
فجرية رائعة وتلاوة عجيبة للشيخ ماهر المعيقلي صلاة فجر يوم عرفة الاثنين 9-12-1434
@mahir_al_meaqli_sa
✅🔺ብዙ ምንዳ የሚያስገኝ ትንሽ ስራ🔺✅

📌♻️ قال رسول الله صل الله عليه وسلم :(لو لا أن أشق على أمتي لأمرتهم بالسواك عند كل صلاة)

📌♻️ የአላህ መልእክተኛ ሰላትና ሰላም በሳቸው ላይ ይሁንና እንዲህ ብለዋል። {{ #ኡመቶቼ_ይቸገራሉ_ባልል_ኖሮ_በእያንዳንዱ_ሶላት_ላይ_ሲዋክ_እንዲጠቀሙ_አዛቸው_ነበር።}}

📌♻️ وقال رسول الله صلى الله عليه وسلم : (السواك مطهرة للفم ومرضة للرب)

📌♻️ የአላህ መልእክተኛ በሌላ ሀዲሳቸው እንዲህ ብለዋል። {{ #ሲዋክ_አፍን_ያፀዳል_የአላህ_ውዴታንም_ያስገኛል።}}


♻️🔺 فوائد السواك 🔺♻️ ከሲዋክ ጥቅሞች🔺♻️
〰〰〰〰〰〰〰🔺🔺〰〰〰〰〰〰

✅🔺 ኢብኑል ቀይም አልጀውዝይ ረህመቱሏሂ አለይሂ "ዛዱል መአድ" በተሰኘው ኪታቡ ውስጥ እነዚህን ዋና ዋና #የሲዋክ_ጥቅሞች ዘርዝሯል።
1⃣. يطيب الفم،
♻️👇አፍን ያሳምራል
2⃣. يشد اللثة،
♻️👇ድድን ያጠነክራል
3⃣. يجلو البصر،
♻️👇እይታን ያጎላል
4⃣. يصفي الصوت،
♻️👇ድምፅን ያጠራል
5⃣. يطرد النوم،
♻️👇እንቅልፍን ያባርራል
6⃣. يرضي الرب،
♻️👇የአላህን ያስወድዳል
7⃣. يعجب الملائكة،
♻️👇መላኢካን ያስደስታል
8⃣. يكثر الحسنات،
♻️👇መልካም ምንዳን ያበዛል
9⃣. يذهب بالحفر،
♻️👇የጥርስ መቦርቦርን ያስወግዳል
🔟. ينشط للقراءة،
♻️👇በንባብ ጊዜ ነሻጣ ይሰጣል
1⃣1⃣. ينشط للصلاة،
♻️👇በሶላት ጊዜ መነቃቃትን ይፈጥራል
2⃣1⃣. ينشط للذكر،
♻️👇በዚክር ሰአት ነቃ እንድንል ያደርጋል
3⃣1⃣. يصحح المعدة،
♻️👇ምግብ እንዲፈጭ አንጀትን ያስተካክላል
4⃣1⃣. يعين على الهضم،
♻️👇የበላነውን ምግብ እንዲበተን ያግዛል
5⃣1⃣. يقطع البلغم،
♻️👇ከጉረሮ አካባቢ ሚወጣው ዝልግልግ ይቆርጣል

📚《(زاد المعاد 4/323)》
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➢ማንኛዋም ሴት ሽቶ ተቀብታ ወደ መስጅድ ከወጣች እስከምትታጠብ ድረስ ሶላቷ ተቀባይነት የለውም" ብለዋል የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም

[ ሶሒሑል ጃሚዕ 2703]
___
➢"ይህ ጉዳይ ሶላት መስገድን ፈልጋ ወደ መስጅድ በሄደች ሴት ላይ ሐራም ከሆነ ወደ ሱቅና ወደ መንገድ ተቀባብታ የምትወጣ ሴት ሁክሙ እንደት ሊሆን ነው ?

➢ያለ ጥርጥር ሐራምነቱ የበረታና ወንጀልነቱም የከበዴ ነው የሚሆነው" ይላሉ ሼይኽ አልባኒ ረሒመሁሏህ
[ጅልባቡል መርኣቲል ሙስሊማ

ፊልኪታቢ ወሱንናህ 139 ]

✍ Ibnu Seid

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
➚➶➶➚➶➚➶➚
ሰለፍዮች እነማን ናቸው ???
================>

በሚያምር አንደበት
የሚያምር ገለፃ


ሰለፍዮች አሻኢራ ከሚባል፤ ማቱሪድያ ከሚባል የዘቀጠ ቡድን፤ ኢኽዋን ከማባል የዘቀጠ ቡድን ጋር አንድ ናቸው ማለት ከባድ ስህተት ነው።
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w