💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☑️የጁሙዕ ረፍዱ ስጦታ ይሁንላችሁ!!

➧የሸይኻችን ሸይኽ አወል አሕመድ አልከሚሴ ቻናል ተቀላቀሉ!!

➺ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
01 - شرح أصول السنة
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
➡️ አዲስ ተከታታይ ትምህርት
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛

📚 أصول السنة للإمام أحمد

☑️ ክፍል 01


➧የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7396

🎙በተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም ሀፊዘሁሏህ ተዓላ!!!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
@SheikhMuhammedZainAdam
አልሐምዱሊላህ ባጢልኮ ለግዜዉ ነዉ እንጂ ተወጋጂ ነዉ።

በቅርብ ግዜ ኡስታዝ ዓሊ ሁሴን የሚባለዉ ግለሰብ
ያለ ቦታዉ ገብቶ ለዘመናት የምናምናቸዉ የሱና ኡስታዞቻችንን ረድ ብሎ ብዙ ማህበረሰብ ግራ አጋብቶ ነበር አሁን ራሱ ሸይኽ የሚላቸዉ የነበሩ ከሱ የጠራሁ ነኝ እያሉ ድምፀ ፍይል ሳይቀር ተለቀቀ አልሐምዱሊላህ ሀቅ ሁልግዜም የበላይ ነዉ።


አላህ በፊትና ግዜ ከሚፀኑት ሀቅን ከሚፈልጉት ከሀቅ ጎን የሚቆሙ ያድርገን!!!

እሱን ተከትላችሁ የምሮጡ ግን ቆም ብላችሁ ብታስቡ ብታስተነትኑ መልካም ነዉ።ዝም ብላችሁ በጭፍን ከምትሞግቱ!!

✍️"የዑሰይሚን እናት"

t.me/https_Asselefya1
በአንተ እና በአላህ መካከል ቢያንስም አላህ እንጅ ማንም የማያውቀው ድብቅ መልካም ስራ ይኑርህ !!
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
t.me/IbnuMuhammedzeyn
▪መልዕክት ለሚስቶች

➛ሚስት ሆይ ፀባይሽ ልክ እንደ አካልሽ ለስላሳ እንጂ ሸካራ መሆን የለበትም!!

➛ የትዳር መዝለቅ ዋናው ነገር ፀባይ ነውና ለባለቤትሽ ምርጥ ፀባይ ያለሽና ለስላሳ ሀኚለት!!
ሰርግ ስትሄጂ

ወይም

ኢድ  እና አረፋ
እየጠበቅሽ ብቻ  መዋብ የለብሽም

ባል ሆይ ሚስትህ ላንተ ስትዋብ የት ልትሄጂ ነዉ አትበል   
➡️ አርተፊሻል ቆንጆ!!

በኩል አሳምራ ለስና ቅንድቧን
ክሬም ተቀብታ ሁለቱ ጉንጮቿን
በጋለ ካውያ ተተኩሳ ፀጉሯን

አጭር ቀሚስ ለብሳ ገልጣ ሰውነቷን፣
ስትል ሰበር ሰካ አድርጋ ታኳዋን፣
በምድር ላይ ሳለች ከሷ ወዲያ ሴት
በዚህ አለም ቆንጆ የሌለ መስላት፣
በጉራ ተገፍታ በትእቢት ተወጥራ፣
ልታይ ልታይ ብላ ስትል ኮራ ኮራ፣
ወዲያው ወረደና የዝናብ መአት፣

ለመሮጥ አትችል ልብሷ ሲወጥራት፣
ተበላሸ ተኩሱ ፀጉሯም በሰበሰ፣
የጉንጮቿ ክሬም በአይኗ ኩል ራሰ፣
ዝናብ አጠበና ሜካፑን ወሰደው፣
ፅጌሬዳ መስላ ከቤቷ ስትወጣ፣
ዝናቡ አስመሰላት ጭራሽ የሰው ጦጣ፣
ያ ያ ያ ሁሉ ቅባቅብ ሒጃቧን ያስጣላት፣
ለካስ አርተፊሻል ሰው ሰራሽ ቆንጆ ናት!

ኮፒ!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
061
<unknown>
➧ስንቅ ለቀልብዎ!!

➷ከቁርአን ጋር እንኑር
02 - شرح أصول السنة
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
➡️ አዲስ ተከታታይ ትምህርት
  ➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛

📚 أصول السنة للإمام أحمد

☑️ ክፍል 02


➧የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7396

🎙በተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም ሀፊዘሁሏህ ተዓላ!!!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
@SheikhMuhammedZainAdam
Audio
☑️ አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

♦️የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫

🌐«የነብዩ ልደት (መውሊድ) በተመለከተ።»

↪️ (ክፍል  ➂)


🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

➷የኪታቡ PDF ለማግኘት⤵️
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8307
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
♦️የመልካም ሚስት ስብዕና ▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰ ➲በወጪ ጉዳይ ላይ ባሏን የማታስጨንቅ ➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻ ➧ከመልካም ሚስት ስብዕናዎች መካከል አንድ በወጪ ጉዳይ ላይ ባሏን የማታስጨንቅ (ወጪ የማታበዛ) መሆኗ ነው። በቤት ውስጥ የባሏን ገንዘብ በማጥፋት፣ በማባከንና ለማትረፍረፍ (አውዳሚ) መሳሪያ አትሆንም፣ ይልቁኑ ሚዛናዊ (አቅማቸውን ባገናዘበ መልኩ ወጪ የምታደርግ) ትሆናለች። ♦️وَالَّذِينَ…
➲የመልካም ሚስት ስብዕና
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➧በወጪ ጉዳይ ላይ ባሏን የማታስጨንቅ
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻

↔️ይህ ስራዋ ግን ምንኛ የዚህን ዘመን ባለ ረጅም ጫማ ታኮ (ሂል) ጫማ እንደሚመሳሰል አስተውላችኃል!?

ይህን (ረጅም ታኮ (ሂል) ጫማ ማድረግን)አስመልክቶ የኡለማዎች ቋሚ የፈተዋ ኮሚቴ የሰጠውን ብይን ቃል በቃል እንመልከት:-

◀️ وَلَا تُلْقُوا بِأَيْدِيكُمْ إِلَى التَّهْلُكَةِ ۛ

በእጆቻችሁም (ነፍሶቻችሁን) ወደ ጥፋት አትጣሉ
፡፡ በቀራህ 195

🔃وَلَا تَقْتُلُوا أَنفُسَكُمْ ۚ
ነፍሶቻችሁንም አትግደሉ፡፡ النساء 29

➧ለማንም ግልፅ እንደሚሆነው ደግሞ የዚህ አይነት ጫማ ስትታደርግ አንድት ሴት ቁመቷ ከፍ እንድልና ትክክለኛ ገፅታዋ እንዳይታወቅ ስለሚያደርግ (ማታለል) ማጭበርበር እንድኖር ያደርጋል ፣እንድሁም ግልፅ ማድረግ የተከለከሉ አንዳንድ ጌጦችን (የሰውነት ክፍሏን) እንድጋለጥ ስለሚያደርግ ነው።

➲የባሏን ውለታ የማትክድ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

➧ከመልካም ሚስት ስብዕናዎች መካከል የተዋለላትን ፀጋ የማትክድ መሆኗ ነው። ይህ ማለት በሌላ አገላለፅ አላህ በባሏ በኩል የዋለላትንና ያገራላትን ፀጋ የማትክድ መሆኗን ለማመልከት ነው።

⏩በሀድስ እንደተጠቀሰው የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል:-

🔷لا يشكر الله من لا يشكر الناس

ሰዎችን የማያመሰግን አላህን አያመሰግንም!

➲በዚህ ርዕስ ላይ ከመጡ ሀድሶች መካከል ሌላኛው ኢማሙ አልቡኻሪይ "አዳቡ አልሙፍረድ" የተሰኘው ኪታብ ላይ ከአስማ ቢንት የዚድ አል አንሳርይ ያስተላለፉት ሀድስ ነው።

🔜 አስማዕ እንድህ ትላለች:- የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከእኩዮቸ ጋር እያለሁ በአጠገቤ አለፉ ሰላምታ አቀረቡልንና እንድህ አሉን፦

"إياكنّ وكفر المنعِمِين"

በጎ የዋሉላችሁን ከመካድ ተጠንቀቁ!
◉
◉
◉
◉✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል

➧የመልካም ሚስት ስብዕና ከሚለው ከአብዱረዛቅ ቢን ዐብዱልሙሕሲን አልበድር ኪታብ የተወሰደች!

✍የፋሩቅ እናት

➧ው ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲የመልካም ሚስት ስብዕና ➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱ ➧በወጪ ጉዳይ ላይ ባሏን የማታስጨንቅ ➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻ ↔️ይህ ስራዋ ግን ምንኛ የዚህን ዘመን ባለ ረጅም ጫማ ታኮ (ሂል) ጫማ እንደሚመሳሰል አስተውላችኃል!? ይህን (ረጅም ታኮ (ሂል) ጫማ ማድረግን)አስመልክቶ የኡለማዎች ቋሚ የፈተዋ ኮሚቴ የሰጠውን ብይን ቃል በቃል እንመልከት:- ◀️ وَلَا تُلْقُوا بِأَيْدِيكُمْ إِلَى…
✍በአንዳንድ አለመመቻቸት ያቋረጥነውን ፅሁፍ ዛሬ ጀምረነዋል ኢንሻአላህ ይቀጥላል!

ከላይ በተከታታይ ፅሁፎቹን እንድታገኟቸው ኢሻአላህ ሊንክ እሰራላችኃለሁ! ሺር አድርጉት
☑️ከፊል_ወንዶች_ይገርሙኛል!!

أعجب لقول بعض الرجال أنا ضد النقاب !!

➧አንዳንድ ወንዶች ኒቃብ እቃወማለሁ ማለታቸው አስገርሞኛል!!

لم يجبرك أحد على ارتدائه أخي هو اصلا للنساء .

ወንድሜ እንድትለብስ ያስገደድህ የለምኮ ሲጀመር #ኒቃብ የሴቶች እንጂ የወንዶች አይደለም።

https://t.me/https_Asselefya1
➧ትዝብት!

አንዳድ እህቶች ወንድ ኡስታዝ ጋር ስቀሩ ግን
ለምንድነዉ ድምፃችሁ የምታሳምሩ ያረቢ
አይጨንቃችሁምዴ ወንድማችሁ በናተ የተነሳ እቅልፍ አጥቶ ቢያድርስ እረ እህቶች እንተዛዘን
ሚስኪኑ ወንድሞችን አንፈትን በኖርማል ድመፀ እንቅራ የምን ህፃን ህፃን መጫወት ነዉ እ!


እኔ ከራሴ እርማት ወጭ የሌላ ሪከርድ አልሰማም አንዳደየ ስሰማ ግን በጣም የምደነግጥ ድምፃቸዉ
እንኳን ለደካማ ወንዱ...........
አይድረስ አለ ጎጃሜ

እና እናስተካከል እንታረም ጥሩ አይደለም እህቶች!


✍️أم أمة الله

https://t.me/https_Asselefya1
❝❝❝❝【ውዷ እህቴ】❝❝❝❝

አንቺ ሷሊህ  ከሆንሽ,,,ሀቅ የምጠብቂ
ባል አጣሁኝ ብለሽ አትጨናነቂ
መልካም ለመልካሞች መሆኑን እወቂ


ወቅቱ ቢዘገይም እንዳትበሳጪ...
በሶብር ጠብቂ ሷሊሁን አታጪም


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1