💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➧አንድ ሴት በኢስላማዊ አደብ ከኖረች የተከበረና በላጭ ኑሮን ትኖራለች፡ በተለይም በህብረተሰቡ ውስጥ የተከበሩና የበላጮችን ኑሮ (ትኖራለች)።

➲ከተፈተነችና ከፊትና ከሸርና ከፈሳድ ተጣሪዎች ጋር አብራ ከቀጠለች ግን ራሷም ትጠፋለች ለሌሎች መጥፋትም ሰበብ ትሆናለች፡፡

➲አንድ ቀን ይህን የዱንያ ህይወት እንደምትተወው ታስታውስ፡ በውብ አካሏ ከነፈታኝ መልኳ ከወንድ ሚፈትን መጋጌጧ ጋር በሷ ላይ አንድ ቀን ይመጣል…


➢ ወደጉድጓድ የምትገባበት
➢ አፈር በሷ ላይ ሚደፋበት
➢ ምስጦች የሚበሏት
➢ ክብሯና ውበቷ ጥሏት ሚሄድበት
➢ በዚህ ጉድጓድ በስራዋ ትያዛለች፡ በዱንያ ላይ ያሳለፈችው ተይዞ!


➲ ከሷ በፊት ህንጻ ውስጥ የሚኖሩ ሴቶች ነበሩ፡ ከዛም በቀብር ውስጥ መርጊያቸው ሆነ!

➢ሙስሊም ሴት አላህን ትፍራው! ለዚህ ቀንም ትዘጋጅ!>>

📚 ሸይኽ አብዱረዛቅ አልበድር (ሀፊዘሁላህ)

https://t.me/https_Asselefya1
➧ለዲንሽ ➴ለአኽላቅሽና ➴ለትዳርሽ የማይበጁ ጓደኞችን ራቂያቸው!!

➧ ችልተኛ ➴ብታጠፊ እማይጨንቃቸው ➴ስትሳሳች እያዩሽ ባላየ እሚያልፉ ላች ይጎዱሻል እጅ አይጠቅሙሽም ራቂያቸው ።።።

➷ጎደኛ ከባድ የሆነ ተፅኖ እንዳለው አትዘንጊ።።
➪ነሲሀ የለለው ጎደኝነት ጉዳቱ ብዙነው።


https://t.me/https_Asselefya1
➧ያንችን ጉብዝና በተግባር አሳይንጂ በምላስሽ አትለፍልፊ!!
"በሃብት ፣ በሁኔታና በጤና ጉዳይ ካንተ በታች ወዳሉት ተመልከት በዲን ፣ በእውቀትና በመልካም ስብእና ጉዳይ ደግሞ ካንተ በላይ ወዳሉት ተመልከት።"

( ኢብኑ ሐዝም [ረሳኢሉ ኢብኒ ሐዝም 1/344]

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/abuUseyminabdurehman
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
ዝግጅት ወንድማችን ሳሚ አል–ጀበርቲ
ናይጄርያዊ ፓስተር ...ነው።

...ለቸርች ተብሎ ከህዝብ በተሰበሰበው ገንዘብ ለሚስቱ ዘመናዊ መኪና በመግዛቱ ምክንያት..
…. በምእመኑ በደረሰበት ከባድ ድብደባ ምክንያት እንደምትመለከቱት አመድ ላይ የተንከባለለ አህያ ወይም በጣም አስቀያሚ #ጥቁር_ቻይናዊ መስሏል።

የዚህ አይነት ሰወች ናቸው በሀገራችንም እየረበሹ ህዝብ እያታለሉ እያጭበረበሩ ያሉት .....ልዩነቱ #ናይጀሪያወች እየነቁ ሲሆን የኛወቹ እየደነቆሩ እና እየደነዘዙ መሔዳቸው ነው ቢሆንም ግን አንደሰ ቀን..አይቀርም።

ግን ሰውየውን እንደት አድርገው ቢመቱት ነው።

ሲመቱት ግን #ቻራካሸገበረረባሽ ያለ ይመስለኛል።

#ወደው__አይስቁ___አሉ

በፈገግታ እደሩልኝ ሰላም

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
👇ወይ ግንኮ ፈገግ ያደርጋል ነገሩ!👇

እንድህ ነዉ ደህና ሲያቀሩን ሲያበራቱን የነበሩ ሲያገቡ ከነ መፈጠራችን የሚረሱን
ነገርስ አይገርምም!! ወይ ግዜ!


በሉ ይመቻችሁ ድሮም ከላጤ ቂርአት አያዋጣም የተዘወጁት ጋር መቅራት ይሻላል ግን እነሱም ሁለተኛ ሲደምሩ ይረሳሉ የሚያቀሩት የነበረዉን!!አጃኢብ ነዉ!!

የአላህ ጠቃሚ እዉቀት ስጠን ሰዉም ከመለማመጥ ገላግለን!!

✍️የፉላን እናት
Audio
✅وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ
➧ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡
تلاوة من سورة النحل

🎙 القارئ: #أنس_الميمان

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ጃቢር ረዲየለሁ ዓንሁ እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:_

“አላህን ጠቃሚ እውቀትን ጠይቁት ከማይጠቅም እውቀት በአላህ ተጠበቁ::” (ኢብን ማጃህ)
❌ልሙጡ❌ባንድራ❌
በኑረዲን አል አረብ
አትፍሩ ሸር አድርጉት የተናገርኩት እኔ ነኝ

ለጠላቶቻችን ''ሸር'' በማድረግ
አድርሱልኝ,....,አደራ,,,‼️

❌አረንጓደ❌ ቢጫ❌ ቀይ ❌አይወክለንም።

❌ልሙጡ ባንድራ አይወክለንም።

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
"ጊዜ ሰይፍ ነው። ካልቆረጥከው ይቆርጥሀል።"
"አንተ የጊዜያት ድምር እንጂ ሌላ አይደለህም። እያንዳንዷ የጊዜ ክፍልፋይ ስታልፍ አንተ እራስህ እያለፍክ ነው።"

➲እውነትም ጊዜ ሰይፍ ነው! እኛ ሳናውቀው በፍጥነት ያልፋል ካለፈ በኃላ እንደት ይቆጫል!? ምን ዋጋለው አይመለስ ጊዜን ባለማወቅ እናሳልፈዋለን ግን አሁን ላይ የምናሳልፈው ጊዜ ምን ያክል ውድ እንደሆነ የሚገባን የእሷን ውድነት ስናውቅ ነው። እናማ ምን ልል ፈልጌ ነው ጊዜያችንን ዝም ብለን አናሳልፈው! ለማለት ያክል ነው።

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➲ለራሳችን ስብእና ዘብ ከመቆም ይልቅ  ለዲን ዘብ እንቆም!
▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱

➧ሸይኽ ሙቅቢል ቢን ሃዲ አልዋዲዒ (ረሒመሁላህ) እንዲህ አሉ

“እኛ ለነፍሳችን ሳይሆን ለሱና እንከላከላለን። ሆኖም ሰዎች ሲሰድቡን (ስብእናችንን ሲያጎድፉ) እንሰማለን። ነገር ግን ምላሽ አንሰጣቸውም! ከራሳችን ለመከላከል ግዜም የለንም። ነገር ግን በክራንቻ ጥርሳችን እንኳን ነክሰን መያዝ ካለብን ከሱና እንከላከላለን! ማንም ይሁን ማን ስለረሱል ሱንናህ በእኩይ መልኩ እንዲናገር አንፈቅድም! ሺዓም ሆነ ሱፊይ ወይንም ከኢኽዋን የሆነ ሰው ቢሆንም!! ነፍሳችንን ለሱንናህ እንሰዋለን። ለሱና ስንል ክብራችንንም እንሰዋለን!!!”

📖[ፈዳኢሕ ወነሷኢሕ ከገጽ 154_155 የተቀነጫጨበ]
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
☑️ አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

♦️የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫

🌐«የነብዩ ልደት (መውሊድ) በተመለከተ።»

↪️ (ክፍል ⓶)


🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

➷የኪታቡ PDF ለማግኘት⤵️
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8307