💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Forwarded from A/shikur abu fewzan~ibnu muhamod (كن مع الحق بلا خلق)
የፈዉዛን እናት ቻናል ነዉ በተለይ ደግሞ ለሴቶች ጠቃሚ ነዉ ኢንሻ አላህ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
" ኢኽዋን  ድናቸውን በዱኒያ ጥቅም ይሸጡታል እምንለው በምክናየት ነው ይሄው ስሙት።

ÂŤ የስልጣን ጥም ለመቁረጥ ብሎ, አሏህ ማስረጃ ያላወረደበትን  ንግግር , ከድን አስመስሎ መናገር ትልቅ ድፍረት ብልግናም  ነው።
➧ዱኒያ ርካሽ ናት! ሀብታሙም፣ ደሀውም፣ንጉሱም፣ልዑሉም ጋር አለች

     «ጀነት ግን ውድ ናት»
      አሏህን ፈሪዎች ዘንድ እንጂ አትገኝም በዋዛ

https://t.me/https_Asselefya1
➲አልሓፊዝ አዘሀቢይ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦

"ፊትና ሲከሰት ሱናን አጠብቀህ ያዝ፣ዝመታ ባህሪህ አድርግ፣ በማያገባህ ነገር ጥልቅ ብለህ አታውራ፣ግራ ያጋባህን ነገር ወደ ቁርኣንና ሱና መልሰህ ቆም በል! ፣አላሁ አዕለም (አላህ ከሁሉም በላይ አዋቂ ነው) በል።"

【ሲየሩ አዕላሙ ኑበላእ 20/141】

➷➷ልብ ላለው ጥሩ ምክር ናት! እንመከርበት ሀቂቃ ይሄን ሀድስ ተግባራዊ ብናደርገው ከብዙ ጥፋቶች እንድናለን!

➘➘➘➘➘➘➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
خطبة الجمعة عن المولد
abdu shikur
☑️خطبة الجمعة عن احتفال بمناسبة مولد الرسول صلى الله عليه و سلم

🏕ረሱል የተወለዱበትን ቀን ባእል አድርጎ መያዝ የተወገዘ ስለመሆኑ!!

➧አረበኛ መስማት ለምትችሉ !

🎙 በአብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን

🛖በኢማሙ ማሊክ መስጂድ አሶሳ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
abdu shikur abu fewzan – ብልሃተኛዉ ባል
ብልሃት ብሎ ዝም።

የተዓዱድ ነገር ዉስጣችን የሚኮሰኩሰንኮ
እህ ብለነዉ የማይወጣ ጭስ ነዉ ።
ኹጥባ_የሃድራ ብይን በ4ቶቹ መዝሃቦች
أبو ريس محمد بن إمام
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ

بيانُ حُكْمِ الحضْرَة  في مذاهب الأَئِمّةِ الأربَعة
የ"ሃደራ" ብይን ማብራሪያ በአራቶቹ ዓኢማዎች መዝሃብ

🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ

📅يوم الجمعة من شهر ربيع الأول/04/ 1444

🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام
      ↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6413
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6413
ያ ሰላም የሱንና ሰዎች ደስ ሲሉ ቢድዓን በአንድ ላይ ሲዋጉ የአላህ እንደት ደስ ይላል።

ሀፊዘኩሙሏህ ጀሚኣን!!
☑️የዛሬ መስከረም 20 የተደረጉ የጁሙዓ ኹጥባዎች!!

🎙በወንድማችን አብዱሽኩር አቡ ፈዉዛን

➧ረሱል የተወለዱበትን ቀን ባዕል አድርጎ መያዝ የተወገዘ ስለመሆኑ!(አሶሳ ኢማሙ ማሊክ መስጂድ)

https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur/2341
https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur/2341

🎙በወንድማችን ሙሓመድ አቡ ረይስ

➧የሃድራ ብይን
ማብራሪያ በአራቱ መዘሀቦች
(ደሴ አል አዝሀር መስጂድ)
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/6413
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/6413

🎙በኡስታዛችን ሀሰን አቡ ሙዓዝ


➧የመዉሊድ ቢድዓነት(ደሴ ቢላል መስጂድ)
https://t.me/mrkezu_Selefiyah/501
https://t.me/mrkezu_Selefiyah/501

☑️ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!
እንከን አልባው ትዳር

( ለፈገግታ )

በአካባቢው ነዋሪዎች " ሞዴል ባለ ትዳር" ተብሎ የሚታሰበውን ግለሰብ እንዲህ ብለው ጠየቁት : -
.

ሚስትህ ጋር በትዳር ዓለም ለአርባ ዓመት ያክል ያለ አንዳች እንከን እንዴት ልትቆዩ ቻላችሁ ??
.

ባልየው እንዲህ ብሎ መለሰ :-
.

በሰርጋችን የመጀመሪያዋ ሌሊት የሚከተለውን ስምምነት አደረግን: -
"እኔ ስናደድ ባለቤቴ ወደ ማድ ቤት ልትገባ፤ ቁጣየ ሲበርድ ልትመለስ። እርሷም በበኩሏ ስትበሳጭ በረንዳው ላይ ልወጣ። ቁጣዋ ሰከን ሲል ወደቤት ልመለስ" በማለት ተስማማን። ስምምነቱን ልናከብር ቃል ኪዳን ገባን።
.
.
ይኸው አልሐምዱ ሊላህ ትዳራችን ለዚህ የበቃው ለአርባ ዓመት ያክል በረንዳ ላይ ሆኜ ነው።
ፈገግታ።ሱናነው ።

መልካም  ምሽት  ጀግኖች