▪️قال الشيخ الألباني رحمه اللّٰه:
قد يڪـون الشَّخصُ سلفيّاً في عقيدتــه
ولڪنّهُ ليس سلفيّاً في تربيتِهِ وسلوڪـهِ.
📓سلسلة الهدى والنور (781)
قد يڪـون الشَّخصُ سلفيّاً في عقيدتــه
ولڪنّهُ ليس سلفيّاً في تربيتِهِ وسلوڪـهِ.
📓سلسلة الهدى والنور (781)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
#أرح_قلبك
👉ቁርአን የልብ መርጊያ
➧ልብ በተናጋና በተጨነቀ ጊዜ ለሱ የሚያረጋጋው ነገር አላህን ከማውሳት ውጪ ሌላ የለም!!
ሰላም እደሩ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
👉ቁርአን የልብ መርጊያ
➧ልብ በተናጋና በተጨነቀ ጊዜ ለሱ የሚያረጋጋው ነገር አላህን ከማውሳት ውጪ ሌላ የለም!!
ሰላም እደሩ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
➧ጀግናየ!
ለዲኗ ብለህ የተማረክላት ልጂ ለአንተ ብላ አላህን አታምፅም ፣፣፣ ከአመፀች ግን ወራጂ አለ ማለትህን አስብበት ።
➭ጀግኒቷ!!
ዲኑን አይተሽ የተማረክሽለት ወንዲ ለአንቺ ብሎ አላህን ካመፀ አሁን ቆመሽ አስቢ፣ የአላህ ባሪያ አንችን የሚያገኘው አላህን በመታዘዝ እንደሆነ ጠንቅቆ ያቃልና!
🖊መንቁል
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷

▪️قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله:
"من أعمى الله بصيرته لو وقف أمام أنوار الحق ما رآها والعياذ بالله"
📘شرح الواسطية (33)
"من أعمى الله بصيرته لو وقف أمام أنوار الحق ما رآها والعياذ بالله"
📘شرح الواسطية (33)
የመውሊድ ብይን 01 !!
𝕬𝖇𝖚 𝕬𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
🔊 አዲስ ወቅታዊ ሙሓደራህ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
▪️ የመውሊድ ብይን !!
🔻 በውስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች
➧ ቢድዓ ማለት ምን ማለት ነው ??
➧ ቢድዓን ለሁለት መክፈል ይቻላልን ?
➧ መውሊድን ማን ነው የጀመረው ??
➧ መውሊድ በሸሪዓ እይታ ሲታይ !!
➡️ ክፍል { አንድ }
🎙 በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/9533
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
▪️ የመውሊድ ብይን !!
🔻 በውስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች
➧ ቢድዓ ማለት ምን ማለት ነው ??
➧ ቢድዓን ለሁለት መክፈል ይቻላልን ?
➧ መውሊድን ማን ነው የጀመረው ??
➧ መውሊድ በሸሪዓ እይታ ሲታይ !!
➡️ ክፍል { አንድ }
🎙 በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/9533
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የተመኘከውን ለማግኘት
እየተቸገርክም ቢሆን ሰብር
አሏህ ላንተ ካለው ያንተ ነው።
Just...ሰብር
ያረብ የተመኘነውን ወፍቀን ደስታችንን ቅርብ አድርግልን!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
እየተቸገርክም ቢሆን ሰብር
አሏህ ላንተ ካለው ያንተ ነው።
Just...ሰብር
ያረብ የተመኘነውን ወፍቀን ደስታችንን ቅርብ አድርግልን!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#اللهم اجعل القرآن ربيع قلوبنا ؟!)
• - قال شيخ الإسلام ابن تيمية
• - عليه رحمات رب البرية - :
#الربيع هو المطر الذي ينبت ربيع الأرض ، فسأل أن يجعل القرآن ماء ونوراً لقلبه ، فيحيى به قلبه كما تحيى الأرض بوابل السماء وينور الله به #قلبه ، والحياة والنور جماع الخير ؛ كما قال تعالى { أَوَمَنْ كَانَ مَيْتًا فَأَحْيَيْنَاهُ وَجَعَلْنَا لَهُ نُورًا يَمْشِي بِهِ فِي النَّاسِ } .
https://t.me/https_Asselefya1
📕【 جامع المسائل (١٣٠/٩) 】

Forwarded from A/shikur abu fewzan~ibnu muhamod (كن مع الحق بلا خلق)
የፈዉዛን እናት ቻናል ነዉ በተለይ ደግሞ ለሴቶች ጠቃሚ ነዉ ኢንሻ አላህ
ፍቅር በትክክለኛው በር ወደ ልብ ካልገባ ጊዜ ጠብቆ ይወጣል🔒 ትክክለኛውን የልብ በር መክፈት የሚችለው ቁልፍ ደግሞ ኒካህ ነው🔐።
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧የተወራ የታሰበ ሁሉ አይሳካም
አሏህን እኔን እየበደለኝ ነው ብሎ ከማማረር እኔ ምን ወንጀል ሰርቼ ይሆን ብሎ ወደራስ መመለስ ብልህነት ነው።
አሏህን እኔን እየበደለኝ ነው ብሎ ከማማረር እኔ ምን ወንጀል ሰርቼ ይሆን ብሎ ወደራስ መመለስ ብልህነት ነው።
➧ነፍስህን በከንቱ አታስጨንቃት!
እንዲያልፍህ የተፃፈ አያገኝክም
ሊያገኝክ የተፃፈ አያልፍክም...!!
እንዲያልፍህ የተፃፈ አያገኝክም
ሊያገኝክ የተፃፈ አያልፍክም...!!
ሕይወትሽን የተከፈተ መጽሐፍ አታድርጊው ምክንያቱም ማንበብ በማይችሉ ሰዎች እንዳይበተን...
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
" ኢኽዋን ድናቸውን በዱኒያ ጥቅም ይሸጡታል እምንለው በምክናየት ነው ይሄው ስሙት።
« የስልጣን ጥም ለመቁረጥ ብሎ, አሏህ ማስረጃ ያላወረደበትን ንግግር , ከድን አስመስሎ መናገር ትልቅ ድፍረት ብልግናም ነው።
« የስልጣን ጥም ለመቁረጥ ብሎ, አሏህ ማስረጃ ያላወረደበትን ንግግር , ከድን አስመስሎ መናገር ትልቅ ድፍረት ብልግናም ነው።