💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ትንሽ ሆና አባቷን ጀነት የምታስገባ!

ወጣት ሆና የባሏን ግማሽ ዲን የምትሞላ

እንዲሁም እናት ሆና ጀነት በእግሮቿ ስር
የምትሆን ፍጡር ሴት ልጅ ብቻ ናት ።

➛ኦኽታየ ይሄን ሁሉ ልቅና የሰጥሺ እስልምና ነው በድንሺ ላይ እቁ ሁኚ!
➲እናንተ እውቀትን ፈላጊዎች ሆይ !
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➧እውቀት መቼም ቢሆን አይጠገብም ። አሏህ (ሱብሓነሁ ወተዓላ) ለመልዕክተኛው(ሶለላሁ ዐለይ ወሰለም)

« ጌታዬ ሆይ እውቀትን ጨምርልኝ በል። »ያላቸውም ለዚሁ ነው።

➭የሰው ልጅ ባወቀ ቁጥር እውቀትን ይጠማል። ከመጀመሪያው የእውቀት ክፍል የገባ ኩራት ኩራት ይለዋል። ከሁለተኛው ረድፍ የደረሰ ደግሞ ይተናነሳል። በሶስተኛው ረድፍ ደግሞ ምንም አለማወቁን ያውቃል።
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
#የኔ_አይነት_ሰው_ባገኝ_‼️
~~~
በሌሊቱ ታሞ ሲደሰት የሚውል፡
ቅርቡን እየረሳ ከሩቅ የሚያስተውል፡
ቀንና ምሽቱ ዝብርቅርቅ ያለበት፡
ጤናና ህመሙ ባንድ የሚገኝበት፡
ተደስቶ ሳይጨርስ ለቅሶ እሚመጣበት፡
~~||~~
ደስታና ሀዘኑን ባንድ ላይ ደባልቆ፡
ባነባ ቀን ማግስት የሚስቅ ቦርቆ፡
አደር ብሎ ደግሞ ሳቆቹን ሳይጨርስ፡
በሆነ ምክንያት በእንባ ዶፍ የሚርስ፡
~\\\~~~
በውዝግብግብ ስሜት ውስጡ የታጠረ፡
አልገባኝም ብሎ ስንኝ የቋጠረ፡
በፈገግታ ውሎ በሀዘን ያደረ፡
ህይወት የሚገፋ እየተበደረ፡
የኔ አይነት ሰው ባገኝ
ያን እምቅ ህመሜን አወጋው ነበረ፡
~\\~~
ሀሳቡን ሊያካፍል እሱም በፈለገኝ፡
የሱ ሚስጥረኛ እኔን ባደረገኝ፡
አጫውተው ነበር የኔ አይነት ሰው ባገኝ
-------------------------------------------------
#ኑረዲንአል_አረቢ‼️2014
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
➲ፈገግታ ሱና ነዉ ፈገግ ብላችሁ እደሩ!

ከባልሺ ስልክሺ ይሻላል ይላል እ!

ስተኚ አብራችሁ ትተኛላችሁ
ስትወጪ አብራችሁ ትወጣላችሁ
ስትስቂ አብራችሁ ትስቃላችሁ

ስትቆሚአብራችሁ ትቆማላችሁ
.................

ሆ ፈገግ¡¡
➲ደስ ይላል ማለዳ_!!
➱➱➱➱➱➱➱➱

የሰማዩን ፅዳት ቀና ብለህ ስታይ፡
ምድሩ ሲሆንብህ እንደ አድስ አማላይ፡
ድቅድቁ ጨለማ በቅፅበት ሲገፈፍ፡
ተራውን ጠብቆ ብርሀን ሲሰለፍ፡
በጧት በማለዳ ወፎቹ ሲንጫጩ፡
እርዚቅን ፍለጋ ሰወች ሲወራጩ፡
ማንም ሳይከፋ ማንንም ሳይነካ፡
ጨለማው ሲወገድ ማለዳው ሲፈካ
፡

የተፈጥሮን ውበት የወፎቹን ዜማ፡
ግሩም ድምፃቸውን በርጋታ ስትሰማ፡
ከፊትም ከኋላ ሽው ሲል ንፋሱ፡
ከበረታቸው ውስጥ ከብቶች ሲላላሱ፡
ጊዜዋን ጠብቃ ፀሀይ ስትፈነዳ፡
ጨለማው ሲገፈፍ ደስ ይላል ማለዳ፡


        ✍በኑረዲን አል አረቢ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▪️إسمع يا تارك الصلاة .... !

➲አንተ ሰላትህን የተውከው ወንድሜ ሆይ ! አዳምጠው ነገ ጌታ አሏህ ፊት ምን ይሆን መልስህ?

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
የቢድዓ አደገኝነት
☑️አድስ ሙሓደራ
➛➛➛➛➛➛➛

➧የቢድዓ አደገኝነት!!

📲በጃማ ደጎሎ ሰለፍዮች መርከዝ ግንባታ ግሩፕ ቀጥታ ስርጭት የተደረገ!

🎙በኡስታዝ አቡ ሒዛም حفظه الله

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Jamadegolo
https://t.me/durusuabihizam
▪️قـال العلامـۃ صالح الفـوزان حفظـہ اللـہ

فـإذا ڪـان الدعــاة اليــوم ،، يريدون
جـمـع الأمــة والتــآخي والتعــاون ،،
فـعليهم
بإصــلاح العقيـدة ،،

📓مظاهر ضعف العقيدة ١٦
🍓تذكير

لايجوز أكل طعام المولد
لأنه ما فُعل إلا لأحياء بدعه فلا يجوز مشاركتهم ولا الأكل من طعامهم



📓الشيخ صالح الفوزان
▪️قال الشيخ الألباني رحمه اللّٰه:

قد يڪـون الشَّخصُ سلفيّاً في عقيدتــه
ولڪنّهُ ليس سلفيّاً في تربيتِهِ وسلوڪـهِ.

📓سلسلة الهدى والنور (781)