💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➲መጥፎ ለዋለልህ ጥሩነትን አስተምረው!!
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➧መጥፎ ነገር ሲያደርጉብህ ከዛ በበለጠ መጥፎ ነገር ለመመለስ ሳይሆን ጥሩ በሆነው መልስ ለመመለስ አስብ.......

⇘ ወንድማማችነት እንዲቀጥል ስህተትን አጥፋት እንጂ ለስህተት ብለህ ወንድማማችነትን አታጥፋ ። በግልባጭ ለእህቴም! አላህ ሱበሀኑሁ ወተአላ እንድህ ይላል

(وَلَا تَسْتَوِي الْحَسَنَةُ وَلَا السَّيِّئَةُ ۚ ادْفَعْ بِالَّتِي هِيَ أَحْسَنُ)

" መልካሚቱና ክፉይቱም (ፀባይ) አይተካከሉም ፡፡ በዚያች እርሷ መልካም በሆነችው ፀባይ (መጥፎይቱን) ገፍትር ፡፡ "

➧እናማ ሰዎች እኛን ይበድሉን እኛ ግን ሰዎችን አንበድል! ምናልባት አንድ ቀን የአንተ መልካምነት ገብቷቸው ይመለሱ ይሆናል! በማንኛውም ነገር ላይ ትዕግስቱን ይስጠን!

✍ከተወሰነ ጭማሪ ጋር H
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
تلاوة مؤثرة بصوت حزينة جد للشيخ أحمد العبيد
قِّنِّاٍّةْ عَّلَّيٌّ اٍّلَّفّْرًّهّْوّدٌّ
➧ጧት ማለዳ ሁሉ ነገር ፀጥ ረጭ ባለበት  የምትወዱትን ሹል በምትወዱት ቃሪዕ አዳምጡ ቀናችሁን ጌታ አሏህን በማውሳት ጀምሩት ቀኑ ሁሉ ብርሁ ይሆናል ሞክሩት ሰላም አለው....

➘➷ሞክሩት ከተሞክሮ ነው!

👉መልካም ቀን ይሁንላችሁ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
ወደድክም ጠላክም መውሊድ ቢድዓ ነው! «አሏህም ከአርሹ በላይ ነው»
➧ፍትሀዊ ሁን
▱▰▱▰▱▰

"ስለ ወንድምህ ከምታውቀው (ነገር) መጥፎውን ብቻ አውርተህ መልካሙን መደበቅህ በደል ነው"

ሙሀመድ ኢብኑ ሲሪን(ረሂመሁላህ)
ፈተና ለህይወት ጥንካሬ !!!
➖➖➖➖➖➖➖➖

ልፈተን ጥሩ ነው ለወደፊት ስኬት
እየጠራ ይሂድ የውስጤ ማንነት
ሁሉንም ለማረም የእሥከዛሬው ስህተት
ፈተና ከሌለ ይለም እና ውጤት
ወደድኩኝ ፈተና ይብዛልኝ ቀን ከሌት
ውድቀትን አልሻም ጠነከርኩ ለማጥናት
እንደሚያፍ እያወቅኩ ትእግስትን አላጣት

እሱ ካለው ውጪ ለእኔ ካሠበልኝ
መቼም አላገኝም እሡ ካላለልኝ
ደስታውም ሀዘኑም እሡ ቀድሮልኝ
መሆኑን እያወቅኩ መቼም አይከፋኝም
በደስታውም ቢሆን ብዙም አይደላኝም
ትንሽ ሚስቁበት ብዙ ተደስቶ
ደስታቸው ማያልቀው ሀዘናቸው በዝቶ

ቀድርን ያወቁ ያመኑበት ናቸው
ከእነሡ ለመሆን የእኔማ ምኞት ነው
ከአማኞች ተርታ ከጌታ ወዳጆች
ቀን ማታ በዚክር እሡን አስታዋሾች
በደስታ በሀዘን ጌታን አመስጋኞች
ቢደላ ቢከፋ የአሏህ ባሪያዎች
በህይወት ኑሮአቸው በጣሙን ታጋሾች
መሆንን እሻለው ዛሬ እጀምራለሁ
በጌታዬ ተስፋ ሁሉን እችላለው ።


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
ዓረብ ሃገራት የሚኖሩ እህቶቻችን በተለያየ ግዜ ጥንካሪያቸውንና በፅኑ መለወጣቸው የሚያሳዩ የተለያየ ጥያቄዎችን ይጠይቃሉ ። ጥያቄዎቻቸው አስተማሩኝ ።

ዓረብ ሃገር ያሉ እህቶቻችንን አሏህ ይጠብቅልን ፣ ፅናቱንም ይስጣቸው !!
➧ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊ ኸይር

🌹🌸🌹🌸🌹🌸🌹🌸🌹🌸🌹🌸🌹🌸

አልሀምዱሊላህ ዛሬ የውዱ ወንድማችን "እንድሪስ አሸብር ና የእህታችን "ሀቢባ ሙሀመድ የጋብቻ ስነስርአት ይፈፀማል፡፡

➷➷ውድ የሱና ወንድሜ እጅግ ምድር ላይ ከምወዳቸው ብርቅየ የሱና ወንድሜ አንዱ ነህ ወላሂ፡፡

እንኳን ለዚህ ለተባረከ የነብያት ሱና ለሆነው ጋብቻ አላህ ወፈቀህ
ውዷ እህቴም እንደዛው አላህ የደጋጎች የሷሊሆች መድመቂያ ለሆነው ትዳር አላህ ወፈቀሽ!

ትዳራችሁን ያማረ የሰመረ ለሁለት ሀገር ተሻጋሪ ያርግላችሁ ፡፡
🌹🛍🌹🛍🌹🛍🌹🛍🌹🛍🌹🛍🌹

ባረከላሁ   ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊ ኸይር
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Sobabilalmesjid
https://t.me/Sobabilalmesjid
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
✍️አድስ ተከታታይ ፁሁፍ 🖋ያንተ ጓደኛህ ማነዉ!?       ➬➬➬➬➬➬➬ ➲ክፍል ዘጠኝ ➤ አላህ ባስቻለልን ያክል ባለፈው ክፍላችን ላይ የመጥፎ ጓደኛን ባህሪ ማየት ጀምረን ነበር ዛሬም እንቀጥላለን ኢንሻ አላህ ። ⓷➭ስለ ዲንን ምንም ቦታ የለለው እንዲኖረውም የማይፈልግ!!  ➤የንደዝህ አይነት ሰው በሽታው ከባድ ነው የዲን ግንዛቤ ምንም የለለው ሰው ምንም ጥቅም የለውም እንዲኖረውም ካልፈለገ…
✍️አድስ ተከታታይ ፁሁፍ

🖋ያንተ ጓደኛህ  ማነዉ!?
   ➬➬➬➬➬➬➬➬

➲ክፍል  አስር

➤ ባለፉት ክፍሎቻችን ላይ የመጥፎ ጓደኛ ባህሪ የተወሰኑትን አይተን ነበር በአላህ ፍቃድ እንቀጥላለን ።

⓻➮ እውቀትን ከመማር ይልቅ እንደ ፍየል ቁጭ ብሎ የጫትን አቃቃም ከተማረ !!

➲ወንድሜ / እህቴ እንዲህ አይነት ሰው ክብሩን አልጠብቅ ብሏልና ክብርም አይገባውም ሰው እንዴት ወደ ፍየልነት ካልተቀየርኩኝ ብሎ ይሞግታል ?? አይገርምም አላህ ከሰው በታች ነው አድርጎ የሚያኖራቸው እንደነዝህ አይነት ሰዎችን ይህ ግልፅ ነው ግዴታ ወደ ፍየልነት ካልተቀየርን እያሉ አይደል ??

➤ቁርአንን ዒልምን ከመማር ይልቅ ቁጭ ብሎየጫትን አበላል ከተማረ ይህማ ከፍየሎች ጋር ሊቀላቀል ፈልጎ ስለሆነ ከነሱ ጋር አቀላቅለው እንጅ ከሰዎች ጋር አትመድበው ቶለ ካልተመለሰና ምክርን ካልሰማ ።

⓼➮ዒልም ከመማር ይልቅ በድቤ ድብደባ ላይ ያተኮረ !!

➲ይህ ነጥብ ምድረ አህባሽን ይመለከታል እነዝህን ፍጡር ጓደኛ እንዳታደርግ ጠማማዎች ሓቅም እንቢ ያሉ እና ወደ ኩፍር ዓለም የሚያደርስ ሽርክና ኩፍርን ቢድዓን የሚሰሩ ሰዎች ናቸው እና ራቃቸው እነዝህን ሰዎች !!

➤እነሱ ዘንድ ቁርአን ከመሀፈዝ ይልቅ ዒልምን ከመማር ይልቅ ኪታቦችን ከመቅራት ይልቅ ሌሎችንም ፈኖችን ከመማር ይልቅ እነሱ ዘንድ ተወዳጁ ድቤን መደብደብ ነው ለምን ይመስልካል እነዝህ ሰዎች ዲናቸው ሓይማኖታቸውን ቀልድ እና ዛዛታ አድርገው ስለያዙ ነው ።

➲እናም እንዲህ አይነት የድቤ ፍቅር ያለበትን ሰው እንዳትቀርበው ከቻልክ ምከረው ከዝህ ተግባሩ እንዲቆጠብ እነዝህ በድቤ የሚጨፍሩ ሰዎች ሆደ ሰፊዎች ኢማሙ ማሊክ እንዳሉት ቂሎች ከህፃንም የማይሻሉ ናቸውና ።

⓽➮ሁሌም አንተ ከርሱ በታች እንድትሆን የሚፈልግ!!

➤ምቀኝነት ትልቅ ወንጀል ነው ደግሞም ሰው ያንተን ስለተመቀኘ ምንም ካንተ የሚጎድል ነገር የለም ግን ወንጀልን ለራሱ ይሸምታል እንጅ አላህ ለሰው አላህ በሰጠው ፀጋዎች ላይ ምን መቀኘት ያስፈልጋል የሰጠው አላህ መሆኑንም አንርሳ ባረከሏሁ ፊኩም ።


➲ይህ ሰው ደግሞ ሁሌም አንተን ከርሱ በታች ሁነህ እንድትኖር ነው ፍላጎቱ ይህን ፍላጎት ምን አመነጨው ካልከኝ #ምቀኝነት ነው ወንድሜ። እናም ይህን ሰው ራቀው ላንተ መጥፎ አስተሳሰብ ነው ያለውና ይህ ሰው ጉዳቱ የከፋ ስለሆነ ከአሁኑ ራቀው ወንድሜ ።

⓵⓪➮ወደ ዒልም ማዕድ ስትጋብዘው ላለመሄድ ምክኒያት የሚያበዛ !!

➤እንደሚታወቀው አንተም ጓደኛህም የዕውቀት ፈላጊዎች ከሆናችሁ በጣም ትልቅ ደስታን ነው የሚገኘው ይህ ግልፅ የሆነ ነገር ነው ግን አንተ እንማር እያልክ ስትጋብዘው የተለያዩ የማይረቡ ምክኒያቶችን ማቅረቡን ምን አመጣው ?

➲ ይህ ሰው ያንተንም አህዋል ሁኔታ ሊቀይረው ስለሚችል ተጠንቀቅ !! ያንተን ለዒልም ያለህን ፍላጎት ሊገታብህ ስለሚችል በቻልከው ያክል ተጠንቀቅ ወደ መልካም ሰዎች ተጎዳኝ ወንድሜ እህቴ አንቺ እንደዛው ጓደኛሽን እይ ማን እንደሆነች ወደ ቂርአት እንሂድ ስትያት ላለመሄድ ብላ ምክኒያት ከደረደረች ዋልሽ እንዳትጠፊ ተጠንቀቂ !!

➧ክፍል አስራ አንድ ይቀጥላል ኢንሻ አላህ.............🖋

✍️አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/abuUseyminabdurehman

https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
ሸይኽ ሙሐመድ ሷሊህ አል-ኡሰይሚን (ረሂመሁላህ) ስለ መውሊድ
“ልደትን ማክበር የተወለደውን በማላቅ ከቢድኣ ይካተታል (ይቆጠራል)፡፡ ከነብዩም (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሆነ ከሰሃባዎች አልተገኘም (ያልተገኘ ነው)፡፡ (ልደቱ) የነብዩም (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ይሁን ወይንም የሌሎች እንደ ኡለማዎች ያሉ ወይንም የደጋጎችም ቢሆን (ማክበሩ ቢድኣ ነው)፡፡ (ለዚህም) ማስረጃው በጣም ቀላል ነው፡፡ የነብዩን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ልደት ማክበር ቢድኣ መሆኑን የሚጠቁም (ከሚጠቁሙት ውስጥ)”
- “እናንተ መውሊድን አክባሪዎች ሆይ! ከሰሃባዎች የበለጠ ነብዩን ትወዳላችሁ ወይ?” (እንላቸዋለን)
- (እነሱም) “ሰሃባዎች ይበልጣሉ ካሉ”
- (እኛም) “ይህን የምታደርጉት ለነብዩ ውዴታ ነውን? እንላቸዋለን”
- (እነሱም) “አዎ ለነብዩ ውዴታ ነው ካሉን”
- (እኛም) “ታድያ ከናንተ የበለጠ ነብዩን የሚወዱት (ሰሃባዎች) ለምን አላደረጉትም (አላከበሩትም)? እንላቸዋለን”
- “(ሰሃባዎች) ዘንግተውት? ወይንስ ችላ ብለውት ነውን? ወይንስ ሳያውቁት ቀርተው?”
- “ሁሉም ልክ አይደለም፡፡”
- (እነሱም) “ይህን የምናደርገው ነብዩን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ለማስታወስ ነው ካሉ”
- (እኛም) “ሱብሃነላህ (ለአላህ ጥራቻ ይገባው) እንላለን፡፡ እስልምና ያልደረሰበትን ደረሳችሁበትን?” (እንላቸዋለን)
- (እነሱም) “አዎን ካሉ፡፡ ጉዳዩ በጣም አደገኛ ነው፡፡”
- (ይህ አባባላቸው) “ዛሬ ሃይማኖታችሁን ሞላሁ፡፡ የሚለው የአላህ ቃል ልክ አይደለም እንደ ማለት ነው፡፡”
- “ምክንያቱም (እነሱ) እስልምና ላይ የሚጨመር አገኙ (ማለት ነው)፡፡”
- (እነሱ) “እስልምና ላይ አንጨምርም ካሉ”
- (እኛም) “እስልምና በደነገገው ልክ ነብዩን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ማስታወስ በቂ ነው እንላቸዋለን”

የሸይኽ ኡሰይሚን (ረሂመሁላህ) ንግግር እዚህ ላይ አለቀ፡፡
https://t.me/SadatTextPosts
سورة المجادلة
<unknown>
➲የማለዳ የቲላዋ ግብዣ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

👉ቁርዓንን ከደም ስራችን ጋር አዋህድልን ያወዱድ

 
የልቤ መፅናኛ
  የሀዘኔ መርም
  የቀልቤ ማረፊያ
  ነፍሴ ስትቆሽሽ ማደሻ
  ቁርዓን ነው የህይወቴ ጋሻ

➷➘➷➘➷➘➷➘➷➘➷➘➷➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➲እኔ መች ተመኘሁ!
➱➱➱➱➱➱➱➱

እኔ መች ተመኘሁ ሀብትና ንብረቱ
እኔ መች ተመኘሁ አንድበተ ከንቱ
!
ቢጤየን አልኩ እንጂ ታጋይ ለእምነቱ።
የሂጃብ ጥላቶች ሲመጡ ወደ እኔ፣
እስኪ ንኳት ብሎ የሚቆም ከጎኔ፣

አብሺሪ አለሁ ብሎ ታጋይ ለሂጃቤ ፣
ሁሌም የምመኘው ይሄን ሰው ነው ልቤ
።

منقول
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
➭ውድ እህቴ ሳታነቢው እንዳታልፊ ባረከሏሁ ፊኪ
الله በሀላል ያብቃቃን

الحلال رزقٌ جميل يُساق إليك... 🌷نصيحه مني الك يااخيتى

فلا تُجهدي نفسك في البحث عنه... 🌹

إن قلبكِ أغلى من أن تسلميه لمن لا يربطكِ بميثاق غليظ

تذكري اسم الله #الرقيب 💧

و اتركي ما تشتهين من أجل من تخافين و لا تغرنك الكلمات المعسولة...

فالحب الحرام كالماء المالح لا يروي بل يزيد في حدة العطش أما الحب الحلال كالماء العذب يرويك و يُنعشكِ... بالمودة و الرحمة.

ومن ترك شيئا لله عوضه الله خيرا منه... 🌸

ثقي في الله و احفظي قلبكِ و مشاعركِ لمن يستحقكِ , لمن اختاركِ... زوجة في الحلال ,لمن كتبه الله زوجا لكِ في الوقت المناسب لكِ... 🌹

و اجعلي شعاركِ: (ولا متخذات أخذان)�

#
منقول